ኢትዮ ፈጣን ዜና - Ethio Fast News 🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


የሀገር ውስጥ እና ውጪ ዜናዎችን በፍጥነት እና በጥራት የሚያገኙበት ቻናል
Ethiopian Fast news 24/7

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️
10000 Like ያንሳታል❤️❤️


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🌍 በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ (አፍሪካ)🌍

               ⏰ተጠናቀቀ

🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-➋ ግብፅ 😀
                        🥅ሳላህ
                        🥅ዚዞ

🇬🇳 ጊኒ 0-0 ሶማሊያ 🇸🇴

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🌍 በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ (አፍሪካ)🌍

               ⏰እረፍት

🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-➋ ግብፅ 😀
🥅ሳላህ
🥅ዚዞ

🇬🇳 ጊኒ 0-0 ሶማሊያ 🇸🇴

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🌍የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ (በአውሮፓ) 🇪🇺

               ⏰ተጠናቀቀ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ➋-0 አልባኒያ 😀
🥅ሉዊስ ስኬሊ
🥅ሀሪ ኬን

😀 አንዶራ 0-➊ ላቲቪያ 🇱🇻
                     🥅ዳሪዮ ሲትስ

😀 ፖላንድ ➊-0 ሊቱአኒያ 😀
🥅ሊዋንዶስኪ

😀 ማልታ 0-➊ ፊንላንድ 😀
                     🥅ኦሊቨር አንትማን

😀 ሮማንያ 0-➊ ቦስንያ 😀
                     🥅አርሚን ጊጎቪች

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🌍 በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ (አፍሪካ)🌍

⏰01'

🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ግብፅ 😀

🇬🇳 ጊኒ 0-0 ሶማሊያ 🇸🇴

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
የጨዋታ አሰላለፍ

06:00|🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ግብፅ 😀

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🌍የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ (በአውሮፓ) 🇪🇺

               ⏰እረፍት

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ➊-0 አልባኒያ 😀
🥅ሉዊስ ስኬሊ

😀 አንዶራ 0-0 ላቲቪያ 🇱🇻

😀 ፖላንድ 0-0 ሊቱአኒያ 😀

😀 ማልታ 0-➊ ፊንላንድ 😀
                     🥅ኦሊቨር አንትማን

😀 ሮማንያ 0-➊ ቦስንያ 😀
                     🥅አርሚን ጊጎቪች

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🌍የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ (በአውሮፓ) 🇪🇺

⏰01'

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿እንግሊዝ 0-0 አልባኒያ 😀

😀 አንዶራ 0-0 ላቲቪያ 🇱🇻

😀 ፖላንድ 0-0 ሊቱአኒያ 😀

😀 ማልታ 0-0 ፊንላንድ 😀

😀 ሮማንያ 0-0 ቦስንያ 😀

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


የUAEው ሚዲያ ስራ አቋረጠ።

መቀመጫውን የተባበሩት ዓረብ ኤሜሬትስ (UAE) አቡ ዳቢ ያደረገው አል አይን ኒውስ (Al Ain) ዲጂታል ሚዲያ የአማርኛ የአገልግሎቱን አቋርጧል።

የ2015 (እ.ኤ.አ) የተቋቋመውና ከ " ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን ኢንቬስትመንት ፍሪ ዞን ኤል.ኤል.ሲ " ኩባንያ የንግድ ምልክቶች አንዱ የሆነው አል አይን ኒውስ ምክንያቱ ምን እንደሆነ በይፋ ባይታወቅም ከትላንት በስቲያ አንስቶ የአማርኛ አገልግሎት አቁሟል።

የዲጂታል ሚዲያው ቢሮውን ዘግቶ ከኢትዮጵያ ጠቅላሎ ሊወጣ እንደሆነም ተሰምቷል።

አል አይን አማርኛ ባለፉት ዓመት በአብዛኛው የተለያዩ ሀገራት የውጭ ሀገራት መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወሳል።

ሚዲያው አገልግሎቱን ስላቆመበት ምክንያት ተጨማሪ መረጀ ካለ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

@Ethio_fastnews
@Ethio_fastnews


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🌍 በአለም ዋንጫ ማጣሪያ (አፍሪካ)🌍

⏰የጨዋታ ውጤት

🇰🇲 ኮሞሮስ 0-❸ ማሊ 🇲🇱
🇬🇶 ኢኮቶሪያል ጊኒ ➋-0 ሳኦ ቶሜ 🇸🇹
🇧🇼 ቦትስዋና ➊-❸ አልጄሪያ 🇩🇿
🇧🇫 ቡርኪናፋሶ ➍-➊ ጅቡቲ 🇩🇯
🇨🇩 RD ኮንጎ ➊-0 ደቡብ ሱዳን 🇸🇩
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ➋-0 ሌሴቶ 🇱🇸
🇷🇼 ሩዋንዳ 0-➋ ናይጄሪያ 🇳🇬

🌍የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ (በአውሮፓ) 🇪🇺

🇨🇾 ሳይፕረስ ➋-0 ሳን ማሪኖ san 🇸🇲


@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


➡️ የሕንጻ የፊተኛው ገጽ መብራት ወይም የፋሳድ ላይት መብራት ያለመስቀል እና/ወይም ያለማብራት 5 ሺህ ብር ያስቀጣል።

➡️ የንግድ ተቋሙ መግቢያ በር ዝግ ሆኖ አገልግሎት የሚሰጥ ከሆነ ክፍት መሆኑን የሚያመለክት በኤሌክትሪክ የሚሰራ ምልክት ያለማድረግ 5 ሺህ ብር ያስቀጣል።

➡️ ከምሽቱ 4፡00 በፊት የትራንስፖርት አገልግሎት ማቋረጥ ፣ መውጣት ወይም የስምሪትን መስመር ማቆራረጥ 5 ሺህ ብር ያስቀጣል።

➡️ የከተማ አስተዳደሩ ካወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፊ በላይ ተሳፋሪውን ማስከፈል 5 ሺህ ብር ያስቀጣል።

ከገንዘብ እና አስተዳደራዊ ቅጣቶች በፊት ከምሽት 3:30 በፊት የንግድ ተቋሙን ዘግቶ የተገኘ ነጋዴ የ24 ሰዓት የማስጠንቀቂያ ጊዜ እንደሚሰጠው አቶ ሙሰማ ጀማል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።

(ደንቡ ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ የሚሆነው ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሲወጣለት ሲሆን አሁን ላይ የመመሪያው እየተዘጋጀ ይገኛል)

@Ethio_fastnews
@Ethio_fastnews


በመጀመሪያ ደረጃ በሚሰጡ ማስጠንቀቂያዎች ላይ የማይታረሙ የንግድ ተቋማት ላይ እስከ መጨረሻው የገንዘብ እርከን ከተቀጡ በኋላ የንግድ ፈቃድን እስከ መሰረዝ የሚደርስ ቅጣት እንዲቀጡ ይደረጋል።

ይህ ከመሆኑ በፊት ደንቡን የማስተዋወቅ ስራ በሁሉም ሚዲያዎች ይሰራል።

ደንቡን ተግባራዊ አድርገናል እዚህ ላይ ምንም አይነት ድርድር አይኖረውም የማስተዋወቁ ስራ ግን በሰፊው ይሰራበታል የቅጣት እርከኖቹን ይፋ ማድረግ ጀምረናል።

ደንቡ ዝርዝር መመሪያ በቢሮው እየተዘጋጀለት ነው በፍጥነት ጨርሰን ግልጽ እናረጋለን።

ህጉ የሚሰራው የኮሪደር ልማቱ ያለባቸውን አካባቢዎች ብቻ ሳይሆን በመላው አዲስ አበባ በ 11 ንዱም ክፍለ ከተሞች ዋና ዋና መንገድ ላይ የሚገኙ ሁሉንም የንግድ ተቋማትን ላይ ነው።

የትራንስፖርት እንቅስቃሴንም በተመለከተ ሁሉንም የግል የትራንስፖርት ሰጪ አካላትን ጨምሮ የሚመለከት ነው ይህንንም መንገድ ትራንስፖርት ባለሥልጣን ጋር በመሆን በጋራ ተፈጻሚ ይሆናል " ብለዋል።

አስተዳደራዊ የመጀመሪያ ደረጃ የገንዘብ ቅጣት እርከን ምን ይመስላል ?

➡️ ከምሽቱ 3፡30 በፊት የንግድ ተቋሙን መዝጋት 10 ሺህ ብር ያስቀጣል።

➡️ ለተገልጋይ ሊያቀርብ የሚችለው አገልግሎት ወይም ምርት እያለው የለም በማለት ተገልጋይ እንዳይስተናገድ ማድረግ 10 ሺህ ብር ያስቀጣል።

➡️ መንገድ ዳር ያሉ ንግድ ተቋማት እና አገልግሎት መስጫ ተቋማት ከምሽት እስከ ንጋት ድረስ የተቋሙን የውጭ እና የውስጥ መብራት አለማብራት 7 ሺህ ብር ያስቀጣል።

@Ethio_fastnews
@Ethio_fastnews


" የገንዘብ ቅጣቱ የመጀመሪያ ደረጃ ጥፋት ፣ሁለተኛ ደረጃ ጥፋት እያለ እስከ አምስተኛ ደረጃ የሚያስቀምጣቸው የቅጣት እርከኖች አሉት " - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ደምብ 185/2017 የተሰኘ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ምሽት 4 ሰዓት ድረስ በመንገድ ዳር የሚገኙ የንግድ ተቋማት ደግሞ ምሽት 3:30 ድረስ እንዲቆዩ የሚያስገድድ ደምብ ከመጋቢት 10 ጀምሮ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል።

ደንቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ያጸደቀው የካቲት 29/2017 ዓ/ም የነበረ ሲሆን ይህ ደንብ መመሪያዎች ተዘጋጅተውለት ከመጋቢት 10/2017 ዓም ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል።

የንግድ ቢሮው የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሙሰማ ጀማል ደንቡ የህግ ተጠያቂነትን ጨምሮ ፣የገንዘብ እና በመጨረሻም ንግድ ፈቃድን እስከ መሰረዝ የሚደርሱ ቅጣቶች እንዳሉት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ በዝርዝር ምን አሉ/?

" የገንዘብ ቅጣቱ የመጀመሪያ ደረጃ ጥፋት ፣ሁለተኛ ደረጃ ጥፋት እያለ እስከ አምስተኛ ደረጃ የሚያስቀምጣቸው የገንዘብ ቅጣት እርከኖች አሉት።

@Ethio_fastnews
@Ethio_fastnews


NGAT

ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) በመሰጠት ላይ ይገኛል።

አመልካቾች በመላ ሀገሪቱ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሚገኙ የፈተና ማዕከላት ፈተናውን እየወሰዱ ነው።

@Ethio_fastnews
@Ethio_fastnews


Forward from: Profile picture
🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ግብፅ 🇪🇬 የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0
https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0


Forward from: Profile picture
🚨✅ ቤቲንግ መበላት ላማረራችሁ ጥሩ TIP የምታገኙበት ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇

https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0
https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0




Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇺 በአለም ዋንጫ ማጣሪያ (አውሮፓ)

04:45 |🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ አልባኒያ 😀
04:45 |😀 አንዶራ ከ ላቲቪያ 🇱🇻
04:45 |😀 ፖላንድ ከ ሊቱአኒያ 😀
04:45 |😀 ማልታ ከ ፊንላንድ 😀

🌍 በአለም ዋንጫ ማጣሪያ (አፍሪካ)🌍

10:00 |🇬🇶 ኢኮቶሪያል ጊኒ ከ ሳኦ ቶሜ 🇸🇹
10:00 |🇧🇼 ቦትስዋና ከ አልጄሪያ 🇩🇿
01:00 |🇧🇫 ቡርኪናፋሶ ከ ጅቡቲ 🇩🇯
01:00 |🇨🇩 RD ኮንጎ ከ ደቡብ ሱዳን 🇸🇩
01:00 |🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ሌሴቶ 🇱🇸
01:00 |🇷🇼 ሩዋንዳ ከ ናይጄሪያ 🇳🇬
04:00 |🇧🇮 ብሩንዲ ከ አይቮሪ ኮስት 🇨🇮
04:00 |🇬🇭 ጋና ከ ቻድ 🇹🇩
06:00 |🇬🇳 ጊኒ ከ ሶማሊያ 🇸🇴
06:00 |🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ግብፅ 🇪🇬

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

🇪🇺 በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ - ሩብ ፍፃሜ፡

🇭🇷ክሮሺያ 2-0 ፈረንሳይ🇫🇷
🇳🇱ኔዘርላንድ 2-2 ስፔን🇪🇸
🇩🇰ዴንማርክ 1-0 ፖርቹጋል 🇵🇹
😀ጣልያን 1-2 ጀርመን🇩🇪

🇪🇺 በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ - ማጣሪያ

🇹🇷ቱርክ 3-1 ሀንጋሪ 🇭🇺
🇺🇦ዩክሬን 3-1 ቤልጅየም 🇧🇪

🌍 በአለም ዋንጫ ማጣሪያ (አፍሪካ)🌍

🇲🇿 ሞዛምቢክ 3-1 ዩጋንዳ 🇺🇬
🇸🇱 ሴራሊዮን 3-1 ጊኒ ቤሳው 🇵🇬
🇿🇼 ዚምባቡዌ 2-2 ቤኒን 🇧🇯
🇨🇻 ኬፕ ቨርዴ 1-0 ማውሪቱስ 🇲🇺
🇲🇼 ማላዊ 0-1 ናሚቢያ 🇳🇦
🇱🇾 ሊቢያ 1-1 አንጎላ 🇦🇴
🇬🇦 ጋቦን 3-0 ሴሼልስ 🇸🇨
🇬🇲 ጋምቢያ 3-3 ኬንያ 🇰🇪

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@perfect_sport_et_highlight1

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_et


Forward from: PERFECT ስፖርት በኢትዮጵያ™
🌍 በአለም ዋንጫ ማጣሪያ (አፍሪካ)🌍

⏰የጨዋታ ውጤት

🇱🇾 ሊቢያ ➊-➊ አንጎላ 🇦🇴
🥅ኤላፊ 🥅ሪቤሮ

🇬🇦 ጋቦን ❸-0 ሲሼልስ 🇸🇨
🥅አሌቪና
🥅🥅 ቦውንጋ

🇬🇲 ጋምቢያ ❸-❸ ኬንያ 🇰🇪
🥅🥅ባሮው 🥅ኦሉንጋ
🥅ሚንቴ 🥅ባጃበር
🥅ዊልሰን

@Perfect_sport_et
@Perfect_sport_e

20 last posts shown.