ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


እንኳን ወደ ትላልቆቹ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ቻናል መጣችሁ♥️
🔴ይህ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ብቻ የሚዘገብበት የ ኢትዮ አርሰናል VS ማን ዩናይትድ ነው 🔴
እዚህ ሚያገኙት 👇
✅ስለ ሁሉቱ ክለቦች ዜና 24 /7 HOUR
✅ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
✅ የዝውውር ዜና
✅ወቅታዊ መረጃዎች
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👉 @Endash143
🔴♥️🔴

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


"ትንሳኤ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?


▶️መልካም ዜና ለኳስ ወዳጆች 🔥

ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉትን ጨዋታዎች የሀገራት ጨዋታ፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፣ ቻምፒየንስ ሊግን ጨምሮ በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇

ለመመልከት👇
'https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk
https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0


📊 ዛሬ በዌስትሃም 1-0 የተሸነፈው አርሰናል በ ኤምሬትስ ከ 314 ቀናት ውስጥ በፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሲሸነፍ የመጀመሪያው ነው።. ❌🏠

Arsenal🔴


ማርከስ ራሽፎርድ አስቶን ቪላ ቼልሲን 2 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ ክለቡ ድል እንዲያደርግ ሁነኛ ሚናን ተቀይሮ በመግባት ተጫውቷል።

ራሽፎርድ ቪላ 1 ለ 0 እየተመራ ባለበት ወቅት ከእረፍት መልስ ተቀይሮ በመግባት አሴንሲዮ ላስቆጠራቸው ሁለቱ የማሸነፊያ ግቦች አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።


ብሩኖ ፈርናንዴዝ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በApril 2022 ኖርዊች ላይ ካስቆጠረው ቅጣት ምት በኋላ በሊጉ ለማንችስተር ዩናይትድ የቅጣት ምት ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያ ተጫዋች ነው።




ማኑኤል ኡጋርቴ ከጨዋታው በኋላ በ X ገፁ:

ድሉን ወደ ቤታችን ለማምጣት ፈልገን ነበር ነገር ግን ሊሆን አልቻለም። በመጀመሪያ ጎሌ ደስታ እና ኩራት ይሰማኛል። በቀጣዩ ምእራፍ ላይ እናተኩር!


LOAN WATCH

ራሽፎርድ አሲስት ማድረግ ችሏል !

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal




FULL TIME

ARSENAL 0 - 1 WESTHAM

Arsenal🔴


Forward from: 4-3-3 FAST SPORT™
ማን ያሸንፋለ?
Poll
  •   EVERTON🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
  •   DRAW
  •   MAN UTD🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
531 votes


የ ማንችስተር ዩናይትድ አሰላለፍ !


Prime Mesut Ozil or current Martin Odegaard? 🤔

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


ማንኛውም የስፖርት ዜና ለማግኘት join👇👇👇

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


የአርሰናል የምንግዜም 4ኛ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የሆኑት ጆን ራድፎርድ 77ኛ ዓመት የልደት ቀን ነው🎂

Happy Birthday John🎉

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


የ 90 Min ግምት !!

የ90 Min አምደኞች በዚህ ሳምንት በሊጉ የሚደረጉ ጨዋታዎችን መሰረት አድርገው ግምቶቻቸውን አስቀምጠዋል።

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


የ ፎቶ ግብዣ 👍

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


Forward from: 4-3-3 FAST SPORT™
የ ዩናይትድ ግምታዊ አሰላለፍ !

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


Arsenal in the UCL

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መርሃግብር !

🇬🇧 ኤቨርተን 🆚 ማንችስተር ዩናይትድ 🇬🇧

⏰ || 9:30

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal

20 last posts shown.