🎙
አርኔ ስሎት ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥራት ደረጃ እና ፉክክር፡-
"ፕሪሚየር ሊግ ከምንጊዜውም በላይ የተሻለ ነው። ፔፕ ጋርዲዮላ እንኳን በህይወት እስካለ ድረስ ከ100 ነጥብ በላይ የሚያስመዘግብ እና በተከታታይ አራት የውድድር ዘመናት ሻምፒዮንነትን የሚያነሳ ቡድን እንደማይኖር ተናግሯል።"
"አሁን ብዙ ቡድኖች ጎበዝ ተጫዋቾች አሏቸው። የመውረድ ስጋት ያለባቸው ቡድኖች እንኳን ለማንቸስተር ሲቲ፣ አርሰናል፣ ለቡድናችን፣ ቼልሲ እና ሌሎች ትልልቅ ቡድኖች መጫወት የሚችሉ ተጫዋቾች አሏቸው።"
"አንዳንድ ቡድኖች ከተጠበቀው በላይ ነጥብ የሚያነሱበት ምክንያት ደካማ በመሆናቸው ሳይሆን በሊጉ ያለው ፉክክር በጣም እየጠነከረ በመምጣቱ ነው።"
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143