Posts filter


🗣️ግን የመስመር አጥቂ እኮ ነው 🏅


ሊቨርፑል ነገ በ ካራባኦ ካፑ ለ20ኛ ጊዜ ነው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን የሚያከናውነው። ይህም በውድድሩ በአንድ ክለብ የተመዘገበ ትልቁ ቁጥር ነው።

ሊቨርፑልም ነገ ለ 15ተኛ ጊዜ ለ ፍፃሜው ጨዋታ ለማለፍ ይፋለማል። 🔥🔥


በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ክልል ውስጥ አልፈው የገቡ ተጨዋቾች!

1 ሞ ሳላህ 97

2 ቡሩኖ ፈርናንዴዝ 88

3...

4...

5 ትሬንት 73


“ ሊቨርፑልን አስቁመን ሊጉን እናሸንፋለን “ ራይስ

978 0 7 20 83

🔻 I የቀድሞ አሰልጣኛችን ዬርገን ክሎፕ የሬድ ቡል እግር-ኳስ ዳይሬክተር እንደሆነ የታወቀ ሲሆን ክሎፕ ሰሞኑን የሬድ ቡል ክለቦችን በአለም አቀፍ ዙሪያ እየሄደ የሚጎበኛቸዉ ይሆናል። ከእነዚህ ክለቦች መካከል ሬድ ቡል የሊድስ ዩናይትድ ማልያ ስፖንሰር ሲሆን ክሎፕ ግን ወደ እንግሊዝ ሄዶ ሊድስን አይጎበኝም ይህም የሆነበት ምክንያት ከሊቨርፑል ጋር ያለዉ ትዝታ ድጋሚ እንዳይመጣበት ብሎ ነዉ ሲል ቢልድ ዘግቧል።


እንዴት አደረቹ ቤተሰቦቻችን

መልካም ቀን ይሁንላቹ❤️🙏


ሊቨርፑል 5ቱ ታላላቅ ሊጎች የደረጃ ሰንጠረዥ ሲነፃፀር አንደኛ ነው!🔥


How do you rate him?


የዝውውር መስኮት በይፋ ለሊት ላይ ተዘግቷል

ሊቨርፑል ምንም አይነት ተጫዋች ሳያስፈርም ነው የተዘጋው


ጋሪ ሊኔከር ከሞሐመድ ሳላህ ጋር በመቀልድ ላይ

በጣም ጥሩ ሰው ነው። አርኔ ስሎትን ለማውራት በሄድኩበት ጊዜ 10 ደቂቃዎችን ከሞ ጋር አሳለፍኩ ።

ስለወደፊቱ አልጠየቅኩትም። እሱ ግን አስቂኝ ነበር ኳስ ስታቆም ስንት ዓመትህ ነበር ብሎ ጠየቀኝ። እኔም "እንግሊዝን እግር ኳስ በ32 ዓመቴ ነው ያቆምኩት ከዛ ለሁለት ዓመታት በጃፓን ለመጫወት ሄድኩ አልኩት።

እርሱም እንዲህ አለ ለገንዘብ ነው የሄድከው አይደል እኔም ስገምት አዎ አልኩት ። እሱም አዎ እኔም ተመሳሳይ ነገር ላደርግ እችላለሁ አለ። ከዚያም እዚያ የነበረውን ጋዜጠኛ ጠቅሰው ። እየቀለደ ነበር ።

[The rest of football podcast]


እንዴት አደራችሁ


አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ሽልማቱን እንቀጥላለን!


🚨 ዛሬ የ ጥር የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን ነው።


እስኪ ለዚህ ቲም 👏👏👏👏👏


አጠቃላይ ጨዋታው እንዴት ነበር ቤተሰቦች ?

በርንማዉዝ 0-2 ሊቨርፑል
                           
#ሳላህ P
#ሳላህ

        🏟 |
ቪታሊቲ ስታድየም

🔥


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔥🔥🔥🔥🔥


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የሳላህ ጎል


Lets go


ዛሬ የሚጠበቅ ጨዋታ ቀድሞ ትክክለኛው ውጤት የገመተ ለ2 ሰው ሽልማት እንሸልማለን ለ 1 ሰው 300 ብር

2.1k 0 4 141 18

ሞ ሳላህ ከበርንማዉዝ ጋር ባደረጋቸው 10 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 9 ግቦችን በማስቆጠር 2 አሲስቶችን ደግሞ ማድረግ ችሏል። 🔥👏

20 last posts shown.