ኔልሰን ማንዴላ ፕሬዚዳንት ከሆኑ በሗላ አንድ ቀን ጠባቂዎቻቸው ለምን ወጣ ብለን ምሳ አንበላም ብለዋቸዉ ይዘዋቸዉ ይወጣሉ።
✔️ አንድ ሞቅ ያለ ሰፈር ሲደርሱ ምግብ ቤት አግኝተው ምግብ እንዳዘዙ ከፊት ለፊታቸዉ ያዘዘዉ ምግብ የዘገየበት አንድ ሰው ስላዩ"ጥሩትና ከእኛ ጋር ይብላ"ብለዉ አንዱን ወታደር ላኩ። ሰዉየዉ መጥቶ አብሯቸዉ ተመገበ።
✔️ ሰዉየዉ እየተመገበ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር። ጨርሶ ሲሄድ ከጠባቂዎቹ መሀል አንዱ "ማንዴላ የቅድሙ ሰዉዬ ህመምተኛ ነው መሰለኝ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር ። " ይላቸዋል ማንዴላም "አይ አይደለም የታሰርኩበት እስር ቤት ጠባቂ ዘበኛ ነበር። ብዙ ጊዜ ተደብድቤ ከቶርች ስመለስ ዉሀ ስለሚጠማኝ ዉሀ እንዲሰጠኝ ስጠይቀው ይኼ ሰዉ በምላሹ ፊቴ ላይ ሽንቱን ይሸናብኝ ነበር። አሁን ፕሬዚዳንት ሆኜ ሲያየኝ የምበቀለዉ መስሎት ፈርቶ ነዉ።" ነበር ያሉት
አገር በመቻቻል እንጂ በቂም በቀል አትገነባም። ደካሞች ይቅርታን አያዉቂም። ይቅርታ የጠንካሮች መለያ ባህሪ ናትና።
©
Join here 😊👉 @poethaymi