ጦብያን በታሪክ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


ኖር
— ስለ ኢትዮጵያ የማነባቸውን /አልፎ አልፎም ጉዞዎቼን/ እዚህ አስቀምጣለሁ ደስ ካላችሁ አንብቡ። ሌሎች ከኢትዮጵያ ያልሆኑ ነገሮችን ባጋራም አብዛኛው ከወዲህ ነው፡፡
Predominantly (but not strictly) about Ethiopia and Ethiopian history. @hewansemon

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


የታሪክ ትምህርት ያለፈውን ስለማጥናት ብቻ ሳይሆን የታሪክ ጸሐፍያንንም ማጥናት እና መመርመር እንደሆነ የሚያሳይ ቆንጅዬ ሪቪው ይኸውላችሁ:

https://www.lrb.co.uk/the-paper/v46/n23/christopher-clark/the-murmur-of-engines


ስለ ቴዲ አፍሮ የተጻፊ አንድ ጽሑፍ አርሚ ተብዬ ያስተሰርያል አልበምን በስንት ጊዜ ድጋሚ ሰማሁት። ያ ነበር አይደል የቴዲ ከፍታ?

ለማንኛውም አልበሙ ይኸው፡ https://www.youtube.com/watch?v=Kg0IKw5TtIQ&list=PLvk301IOwigv5KzvGQiCo5TLsSciq-BBf


https://ices22.hu.edu.et/


22ኛው ዓለማቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ ሃዋሳ ይካሄዳል። ጽሑፍ ማቅረብ ለምትፈልጉ ማስታወቂያው ይኸው ተለቋል።




ለታሪክ ተመራማሪዎቻችን ደግሞ በቅርብ የወጣ ሥራ ይኸውላችሁ፡ በመካከለኛው ዘመን ሮም ስለነበሩት ስለ ተስፋ ጽዮን


Flyer_and_Amharic_Workshop_Program_13_14_Dec_202_241211_122552.pdf
1.0Mb
እንዴት አደራችሁ?

ዛሬ እና ነገ እኛ ተቋም የሚካሄድ ጉባኤ አለ ስለ አማርኛ ቋንቋ። መሳተፍ የምትፈልጉ በዙም መግባት ትችላላችሁ።

ፕሮግራሙም ይኸው:

ZOOM: https://uni-hamburg.zoom.us/j/61830559382?pwd=8FFRB9TG08nJrEMGTPfuWEJ9kyAFO1.1


ሰላም ጤና፣

የደምሴ ዳምጤ፣ ይምበርበሩ ምትኬ እና ግርማ ነጋሽ የሚያዘጋጁት የስፖርት ፕሮግራም መክፈቻ ዘፈን ድንገት አግኝቼው ለትዝታው ያህል:

ተስፋዬ ገብሬ: ስፖርት

https://www.youtube.com/watch?v=x1CQCC993xE










የፊታችን አርብ ይሄ ኮንፍረንስ ይካሄዳል። በአካል ጃንሜዳ ያለው የፈረንሳይ ኢትዮጵያ ጥናት ማዕከል መሳተፍ ትችላላችሁ። መሳተፍ ለማትችሉ የZOOM አድራሻ እንደደረሰኝ እልክላችኋለሁ።

Conference: Advances in Medieval Studies in the Horn of Africa
2nd Anniversary of the Forum for Medieval Studies in the Horn of Africa (FMSEH)
3rd International Hybrid Conference
Friday 6th December 2024
From 11am to 6pm (ከጠዋት 3 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ከሰዓት*), at CFEE Library (Jan Meda)

ፕሮግራሙ ይኸው፡


በ1855 እ.ኤ.አ ካሳ ኃይሉ አጼ ቴዎድሮስ ተብለው ሊቀቡ ሲሉ (በደረስጌ ማርያም) ስሜን ላይ ከአንድ የዘመነ መሳፍንት መስፍን ጋር ተዋግተው ነበረ። ታድያ እኚህ መስፍን ሲማረኩ ያከማቹት ጋን ሙሉ መርፌ ተገኝቶባቸው ካሳ ‹ምን ልታረገው ነበር እንደው› ሲሏቸው ‹ለክፉ ቀን ይሆነኝ ብዬ› ብለው መልሰዋል። ማን ናቸው እኚህ መስፍን?
Poll
  •   ራስ አሊ ትንሹ
  •   ደጃች ዉቤ
  •   ደጃች ጎሹ
  •   ፋሪስ አሊ
472 votes


አቤ ጉበኛ አንድ ለናቱ መግቢያ ላይ የጻፈውን አይታችኋል? እዩትማ:

ጳውሎስ ኞኞ “ይህን ሥራ ስሠራ ከሚስቴ ውጪ ያገዘኝ ማንም የለም። ደኅና እንሁን ብቻ” ካለው ጋር ተመሳሰለብኝ 😄

ሁለቱም የቴዎድሮስ ታሪክ መጽሐፎቻቸው ላይ ነው ደግሞ እንዲህ ያሉት። የካሳ ወኔ ነሸጥ እያረጋቸው ነው?




የሚመጣው ሳምንት ረቡዕ ኅዳር 18 ቀን፣ በኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር 8 ሰዐት ላይ “Rethinking Political Legitimacy: Tewodros II and the Fekkare Iyesus” በሚል ርዕስ ፐሬዘንቴሽን/ሌክቸር አቀርባለሁ። መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ ዙም አድራሻ መቀላቀል ትችላላችሁ።

https://uni-hamburg.zoom.us/j/92260268033?pwd=YkpBUXNlV3kzdEZhT3p4TUJONlpFQT09


Prague የሚዘጋጀው የአፍሪካ ጥናት ኮንፍረንስ call for papers/abstracts ከተለቀቀ ሰንብቷል፡

https://www.ecasconference.org/2025/call-for-papers/


ዘንድሮ ቀኃሥ ሃምቡርግ /ጀርመን ሀገር/ የመጡበትን 70ኛ ዐመት በማስመልከት ነፍ ፕሮገራሞች ተዘጋጅተዋል። አንዱ ትናንት የተለቀቀው የNDR ዝግጅት ነው። የኛ ተቋም ሰዎችም አሉበት ማየት ለምትፈልጉ :-)

https://www.ndr.de/fernsehen/sendungen/hamburg_journal/Hamburg-damals-Kaiser-von-Aethiopien-kommt-1954-nach-Hamburg,hamj153340.html
Hamburg damals: Kaiser von Äthiopien kommt 1954 nach Hamburg
Haile Selassie ist das erste ausländische Staatsoberhaupt nach dem Zweiten Weltkrieg, das Deutschland einen Staatsbesuch abstattet.




የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ማዕከል የአሁኑ ሐሙስ እና አርብ አንድ ጉባኤ እና ዐውደረ‍እዕይ ያካሂዳል። ስለባርያ ንግድ ነው። ማስታወቂያው ይኼው:

20 last posts shown.