National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Games


ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ሎተሪ አዙዋሪ ሳያስፈልግዋ በቀላሉ እጅዋት ላይ ያለውን የሎተሪ ቁጥር እኛ ፖስት ከምናደርገዉ የእድለኞች ቁጥር ጋር ያነጻጽሩና በቀላሉ እድለኛ መሆኖዎትን እና አለመሆኖዎትን ያረጋግጡ/By subscribing to our channel, you can easily compare the lottery numbers on your hand with the lucky numbers we post.

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Games
Statistics
Posts filter


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 30 ነገ ማለትም በ22/04/2017 ከለሊቱ 6፡00 ይጠናቀቃል፡፡አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ኑረዲን ዚያድ በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታ ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ኑረዲን በከብት እርባታ ላይ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ እንደመዝናኛም ሆነ ዕድልን ለመሞከር በማሰብ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቴክስት ያደርጋል ፣ብዙ ዙሮች ቢያልፉትም በ29ኛው ዙር ግን ዕድል ወደ እርሱ በመዞሯ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሰውም ገንዘብ የከብት እርባታውን እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡፡


የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት የፀዳው ታደሰ ካሳ በልዩ ዕድል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት የፀዳው ታደሰ የአዲስ አበባ ነዋሪና በአነስተኛ ንግድ የተሰማራ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ የያዘውን ንድግ እንደሚያጠናክርበት ገልጿል፡፡
ወጣት የፀዳው ታደሰ የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆን ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣው የልዩ ዕድል ሎተሪ 10 ሚሊዮን ብር አሳቅፎታል፡፡


መደበኛ ሎተሪ 1727ኛ ዕጣ ዛሬ  ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።


አድማስ ዲጂታል ሎተሪን መደብ 30ን ይቁረጡ ሚሊየነር ይሁኑ አሁኑኑ የእጅ ስልክዎን በማንሳት 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር በመቁረጥ ዕድለኛ ይሁኑ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1


ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ አስራት በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ 700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ ፡፡ ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ በጅግጅጋ ነዋሪ ሲሆኑ ከመደበኛ ስራቸውም በተጓዳይ የዲጂታል ሎተሪ የመሞከር የቆየ ልምድ አላቸው ፡፡ መቸም ዘወትር ሎተሪን የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ እንዲሉ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡


በመካኒክ ባለሙያነት የተሰማራው ወጣት ያብስራ ወርቅነህ በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት ያብስራ የሸኖ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ በጅምር ላይ ያለውን አዲስ የመኖሪያ ቤቱን እንደምያጠናቅቅበት ገልጾልናል ፡፡


የ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው !
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚለ፤የን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በኢትዮጵያ መድህን ድርጅት በኢንሹራንስ ባለሙያነት በማገልገል ላይ ይገኛል ፡፡ ከስራው በተጓዳኝ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቴክስት በማድረግ ከመዝናኛም ባሻገር ዕድልን መሞከሪያ በማድረግ በተለያዩ ዙሮች ሲሞክር ቆይቷል ፡፡የኋላኋላም በ29ኛው ዙር ዕድል ፊቷን ወደ እርሱ በማዞሯ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ አድርገዋለች ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ከቤት ኪራይ በመውጣት የራሱን ኮንደሚኔም ቤት እንደሚገዛ ገልጾልናል ፡፡


30ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ነው


መደበኛ ሎተሪ 1726ኛ ዕጣ ዛሬ  ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 29ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል


የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ማቲዎስ መንዲዳ የቶምቦላ ሎተሪ የአራተኛ ዕጣ ዕድለኛ ሲሆን ሽልማቱን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ማቲዎስ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ በመሆኔ ከብዙ ሙከራዎች በኋላ ሎተሪ ዛሬ ዕድለኛ አድርጎኝ ፈጣሪ ይመስገን የደስታየ ምንጭ ሆነዋል በማለት ገልጸዋል ፡፡


ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን ፣ዓለም አቀፍ የፀረ-ፆታዊ ጥቃት/ነጭ ሪቫን/ እንዲሁም አለም አቀፍ የጸረ -ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ቀን በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ህዳር 24/2017 ዓ.ም ተከብሯል፡፡ በሀገራችን የሚፈፀመውን የህፃናት ጥቃት እና ጉልበት ብዝበዛን ለመከላከል እና የህፃናት ደህንነትን ለማስጠበቅ የማህበረሰቡ ተሳትፎ አስፈላጊ በመሆኑ፣ እንዲሁም በፆታዊ ጥቃት ላይ ግንዛቤ እንዲኖር በተለያዩ ትምህርታዊ በሆኑ ውይይቶች በዓሉን በተቋም ደረጃ ተከብሯል፡፡የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በዓሉን በደማቅ ሁነታ ያከበሩ ሲሆን በሀገራችን በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ደረጀ እየተሰራጫ የመጠውን የኤች ኤይ ቪ/ኤድስ/ በሽታን ቀድሞ ለመከላከል የሁሉም ተሳትፎ አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ት ቤዛ ግርማ ገልጸዋል ፡፡


30ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ነው


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 29 ዛሬ በ21/03/2017 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 ይጠናቀቃል፡፡ እስከመጨረሻው ሰዓት ዕድልዎን ይሞክሩ የእጅ ስልክዎን በማንሳት 605 ላይ A ብሎ በመላክ ወይም በቴሌብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


የ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!
4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች ዕድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


We are recruiting founding partners🤝Earn money at home, automatic income💰Register to receive 50Br💰Daily income up to 30,000Br❗️❗️💰Limited places, join now👉  https://t.me/nvda001


We are recruiting founding partners🤝Earn money at home, automatic income💰Register to receive 50Br💰Daily income up to 30,000Br❗️❗️💰Limited places, join now👉  https://t.me/nvda001



20 last posts shown.