ቡናችን👆


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ ::

📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk


✅የክለባችን ቀጣይ 5 ጨዋታዎች!

👉ጠንከር ያለ ዝግጅት ያስፈልገናል!!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


😍የቲክ ቶክ ገፃችንን Follow ,Like ያድርጉ !

🙌ምርጥ ምርጥ የክለባችን ቪድዮችን እንዲሁም አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች፣ የጨዋታ ሀይላይቶች በቲክ ቶክ ገፃችን ይመልከቱ👇

@ethiopiancoffeesc?_t=8o8BrVFHlzx&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@ethiopiancoffeesc?_t=8o8BrVFHlzx&_r=1


🇪🇹የሁለተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ፦

                 ⏰ተጠናቀቀ

      ባህርዳር ከተማ 0-1 አዳማ ከተማ
                       67' ስንታየሁ መንግስቱ⚽️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


አቡኪ በቋሚ ውል ነው ሰንዳውንስን የለቀቀው።

አቡኪ ሰንዳውንስን ለቆ የአንድ አመት ቋሚ ውል ፈርሞ የሱፐርስፖርት ዩናይትድ ተጫዋች መሆኑን ወኪሉ ስቲቭ ካፕሉሺንክ ለ ሶከር ላዶማ አረጋግጠዋል።

"አዎ ዝውውሩ አልቋል አቡበከር በቋሚ ውል የሱፐርስፖርት ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል" ሲሉም ወኪሉ ተናግረዋል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


#የዝውውር_ዜና #Club_official_Statement
📝እያሱ ታምሩ የቀድሞ ክለቡ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል!
ኢትዮጵያ ቡናን በነፃ ዝውውር ከለቀቀ በኋላ በሀድያ ሆሳዕና  የሁለት ዓመት ቆይታ ያደረገው ኢያሱ በድጋሚ ቡናማዎቹን በ 1 ዓመት ውል ተቀላቅሏል።
📝  ረጂብ ሚፍታ  ያለፈውን አመት በሊጉ ከባህዳር ከነማ ጋር ቆይታ ያረገ ሲሆን በሁለት ዓመት ውል ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል።
📝 ሌላው ፈራሚያችን የቀድሞ የፋሲል ከነማ ተጫዋች ትወልደ ኢትዮጵያዊው ኪሩቤል ደሳለኝ ሲሆን በቡና ቤት የሚያቆየውን የ3 ዓመት ውል ፈፅሟል ።
👆 እንኳን ወደ ታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና በደህና መጣችሁ ::

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሁለተኛ ሳምንት  ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ2 - 1ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ
07' ፍፁም ጥላሁን  13' ኪሩቤል ወንድሙ
71' አማኑኤል ኤርቦ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


#የዝውውር_ዜና 📝

ከአምናው የኢትዮጵያ ከ2ዐ ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ከሆነው ቡድናችን ውስጥ ከነበሩት መካካል ስድስት የሚሆኑት ወደ ዋናው ቡድናችን ያደጉ ሲሆን ክለባችንን ለ 5 ዓመት ለማገልገል ፊርማቸውን አኑረዋል።

1. እንደሻው ኡርጋ (ግብ ጠባቂ)
2.ሀምዛ ሱልጣን
3.ተመስገን ታደሰ
4. ሁዜፍ ረሻድ
5. ተከተል በዙ
6. ቴዎድሮስ በለጠ
🤎👆

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ስሁል ሽረ
90+3' መሀመድ ሱሌማን(በራስ ላይ)
                        48' ፋሲል አስማማው

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🎙ከጨዋታው በኋላ የተሰጡ አስተያየቶች

አሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ ኢት/ቡና
'' በመጀመሪያ አጋማሽ ጥድፊያዎች ነበሩ ያገኘናቸውን ዕድል አልተጠቀምንም አንድ ነጥብ ማግኘታችንም መጥፎ አይደለም ዛሬ ያየሁት ቡድን ተስፋ የሚሰጥ ቡድን ነው እየተሻሻለ የሚሄድ ቡድን መሆኑን ተመልክቻለው።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


💔ደጋፊው ሲዘምር ቡና ገበያ አደገኛ እያለ ይዘምራል!

....እውነት ነው አሁን ባለው ሁኔታ ደጋፊው ብቻ አደገኛ መሆኑን እያስመሰከረ ነው!

ያሳዝናል ደጋፊው የምር።💔

👉የዛሬው ቡድን አደገኛ ባይሆንም መጥፎ ግን አይደለም !

👉ዛሬ ቡድኑን እንዴት አያችሁት የፈረሙትንስ   ተጨዋቾች?

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


📸የጨዋታ ምስሎች
ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


ወልቂጤ ከነማ በይፋ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ይሰናበታል ተብሎ ይጠበቃል🟥

ከክለብ ላይሰንሲንግ ችግር ጋር በተያያዘ የመጀመሪያዎቹን ሁለት ጨዋታዎች መጫዎት እና ተጫዋቾቻቸውን ማስመዝገብ ያልቻሉት ወልቂጤ ከነማዎች ህጉ ላይ በሰፈረው መሰረት ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደው የሚጫወቱ ይሆናል  ነገር ግን እስካሁን የሊጉ አመራር ውሳኔ አልታወቀም።

ክትፎዎቹ💔

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


እያነከሰ እየወጣ ነው ቀላሉን ያርግልህ🙏

14 last posts shown.

206 335

subscribers
Channel statistics
Popular in the channel

🎯ቡናችን ™ 🙌 ውድ የቡናችን ቻናል አባላት እነሆ ቻናላችን ከተከፈተ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ከ 200,000ሺ+ በላይ ቤተሰቦችን ማፍራት ችለናል! ✅በአ...
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ ፕሮግራም! የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሃ...
🔥ጀግኒት 👉ኢትዮጵያዊቷ ተጨዋች አርያት ኦዶንግ በሁለት የቅድመ ውድድር ጨዋታዎች አስራ አንድ ግቦችን ማስቆጠር ችላለች ! .....በክረምቱ ያንግ አፍሪ...
✅ወደ አሜሪካ አቅንቶ የነበረው ቡድናችን ትላንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
⁉️ምን አዲስ አለ 🇪🇹ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና ከአሜሪካ ጉዞው መልስ ለተጫዋቾች የዕረፍት ጊዜ በመስጠት ተጫዋቾቹ የዕረፍት ጊዜ ላይ ይገኛሉ!! 👉መስከ...