ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹|| Fabrizio Romano 🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


Here we go! ©

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


ሳንቲ ሂሚኔዝ ወደ ኤሲ ሚላን

HERE WE GO


🟡🔴✅ ሌሴ ዳኒሎ ቪጋን ከኤስቴሬላ አማዶራ ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል።

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ከ11 አመት በፊት ቼልሲ ሞ ሳላህን ማስፈረም ቻለ።

ለክለቡ 13 ጨዋታዎችን ብቻ አድርጓል።

What could've been... 😬

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ዋከር ኤስ ሚላንን ተቀላቅሏል

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨BRAKING

አራሆ ኮንትራቱን እስከ 2031 አራዝሟል

©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ማን ዩናይትድ ከጋርናቾ ተጨማሪ ገንዘብ ይፈልጋል !

ናፖሊ አርጀንቲናዊው የክንፍ ተጨዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾ ለማስፈረም ለማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ 50 ሚሊዮን ዩሮ ጥያቄ ከተጨማሪ ቦነስ ክፍያ ጋር ቢያቀርብ ማንቸስተር ዩናይትድ ተጨማሪ ገንዘብ እንደሚፈልግ ተናግሯል ።

ጣልያናዊው አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥራት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል

ቼልሲ ሌላኛው የተጨዋቹ ፈላጊ ሲሆን ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ግንኙነት ማድረግ ጀምሯል። እና አሁን ጥያቄ ለማቅረብ እና ላለማድረግ እየሳቡ ነው።

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


የኖቲንገሀም ፎረስቱ ተከላካይ ሙሪሎ በክለቡ ኖቲንገሀም ፎረስት እስከ 2029 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል ።

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ማንችስተር ሲቲ የ 20ዓመቱን ተከላካይ አብዱኮድር ኩሳኖቭ 50 ሚልዩን ዩሮ በሚደርስ ሒሳብ አስፈርመዋል።

አብዱኮድር ኩሳኖቭ ለእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለብ መፈረም የቻለ የመጀመሪያው 🇺🇿 ኡዝቤኪስታናዊ ፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጨዋች መሆን ችሏል።

የፈረንሳዩ ክለብ ሌንስ ከአንድ አመት በፊት ተጫዋቹን በ 100,000 ( መቶ ሺ ) ዩሮ አስፈርመው 50 ሚልዮን ዩሮ መሸጥ ችለዋል።

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨 OFFICIAL

አብዱኮዲር ኩሳኖቭ ማንቸስተር ሲቲን በ4.5 አመት ኮንትራት በይፋ ተቀላቅሏል።

በማን ሲቲ ቤትም 45 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል።


©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ከርቲስ ጆንስ 🗣

" ለኔ ኤደን ሀዛርድ ከ ሞ ሳላህ የተሻለ እግር ኳስ ተጫዋች ነው "

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🗣ዲዬጎ ሲሞን:

"ክርስቲያኖ ሮናልዶን ወደ ጦርነት ልትወስድ ትችላለህ እና እሱ ብቻውን ያሸንፍልሃል። ለሊዮኔል ሜሲ ግን ሁሉንም የባርሴሎና የቡድን አጋሮቹን ማምጣት አለብህ።"

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ዶርትሙንድ ራሽፎርድን በውሰት ውል ለማስፈረም ከማንችስተር ጋር ቀጥተኛ ንግግር እያደረጉ ይገኛል አሁንም በፋይናንስ ሁኔታ ጥርጣሬ አለ።  የ6 ወር ውሰት ውሉ በትንሹ ከ€8-10M ያሰወጣት ተብሎ ይታሰባል...

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨🔴 ኢብራሂማ ኮናቴ "እውነት ነው በሊቨርፑል አዲስ ኮንትራት ቀርቦልኛል" ሲል አረጋግጧል።

“ለመፈረም ቀርብያለው? ያ ሌላ ውይይት ነው!” ይላል ኢቡ… ግን ስምምነቱ ቅርብ ነው፣ ሁሉም ወገኖች እርግጠኛ ናቸው።

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


በዚህ የውድድር ዓመት በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ ቁልፍ የሆኑ ኳሶችን ያቀበሉ ተጫዋቾች፦

◎ 64 - ራፊንሃ
◎ 60 - ኮል ፓልመር
◎ 56 - ደያን ኩሉሴቭስኪ
◎ 54 - ጁንያ ኢቶ
◎ 52 - አሌክስ ባኤና


©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


አርኖልድ የቀጣይ ክረምት የማድሪድ ዋነኛ ኢላማ ተጫዋች ነው።

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨NEWS

ካርሎ አንቸሎቲ በውድድር አመቱ መጨረሻ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ወስኗል።

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


የማን ሲቲ ቀጣይ 6 ጨዋታዎች 🤯

ለፔፕ ትልቅ ፈተና የመጣበት ይመስላል... ከሜያገኛቸው ቡድኖች መካከል ቀላል ነው ብላቹ ልታስቡ የምትችሉት ቶትንሀም ነው ነገር ግን ቶትንሀም ለሲቲ የማይተኛ ቡድን መሆኑን በእየ አመቱ ያሳየናል።

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


ማማዱ ሳር ቼልሲ ለመቀላቀል ተቃርቧል

ቼልሲ ለ19 አመቱ የመሀል ተከላካይ €15M + ተጨማሪ ክፍያዎችን የሚከፍል ይሆናል።

ማማዱ ሳር እስከ ሰኔ ድረስ በስትራስበርግ ይቆያል።

ለአለም የክለቦች ዋንጫ የቼልሲን ቡድም ይቀላቀላል


©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


🚨 🄱🅁🄰🄺🄸🄽🄶

አንቶኒ በውሰት ወደ ሪያል ቤቲስ እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ለማቅናት ተስማምቷል።

ማንቸስተር ዩናይትድ እና ሪያል ቤቲስ በዚህ ሳምንት የመጨረሻ ድርድራቸውን የሚያደርጉ ይሆናል!!


𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !🇧🇷

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia


አንቶኒ በውሰት ወደ ሪያል ቤቲስ

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

©ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia

20 last posts shown.