🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


Well Come to 💕ፍቅር ፕሮፋይል Pictures 💞 Channel
. የ ፍቅር ጥቅሶች❤
. የ ሕይወት ጥቅሶች 👪
. የ ናፍቆት ጥቅሶች 💞
. የ ፍቅር ደብዳቤዎች 📩
. ምርጥ ምርጥ ግጥሞች 📑
👇 ለ #ሃይማኖታዊ pp Join
@Spiritual_page

Group ተቀላቀሉን👇 @Fkr_be_fkr_honen
Hours open send any thoughts to creater @Ol534

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


መልካም አድስ አመት።

🌹 ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች 🌹
              💛 @Fkr_pictures 💛
               ✨@Spiritual_page
#share
ሼር 🙏












...እንደንተ ስለአንተ የሚኖር የለም።

🌹 ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች 🌹
              💛 @Fkr_pictures 💛
               ✨@Spiritual_page
#share
ሼር 🙏


🌹🍁እስክትመጣ እንጂ...🍁🍂
ኤልያስ ሽታኹን
~      ~      ~      ~      ~

የአፍ መፍቻ ቋንቋን
ተክቼበት ሳቋን
ግሱን ተውላጠ ስም
እረሳለሁ ጉንጯን ስስም

የተድፋብኝን ሰማይ
የራቀችኝን ፀሀይ
ድል እነሳታለሁ
ባንድ ቃል አሽንፋለሁ
"ትወደኛለች" እላለሁ::

ስትመጣ
ትናንቴን ጠራርጌ
ወደ ሠርጌ::

የለኝ አዲስ ቋንቋም
እቆማለሁ እንጂ የናፍቆት አቋቋም::
አዲስ  ዘመን አበራልኝ
አዲስ ቤቴን አጠረልኝ
(ከየት አገኘልኝ?)

በዓይኖቿ ውበት አቆማለሁ ጊዜ
ስትስመኝ ካወራሁ እሱ ኑዛዜ::

ወይን አያርካው የናፋቂን ጥምስ
እስክትመጣ እንጂ ምን ያርጋል ግጥምስ?


🌹✽‌»‌✨🌹💕✿💕🌹✨»‌✽🌹
💝💞 መልካም ምሽት 💞💝

​​❥🍃✨⚘🍃❥........✍@Ol534
💗 💗
🙏SHARE🙏
@Fkr_pictures
💕✨ፍቅር ፕሮፋይል pictures ✨


🌼💐 ምን እየሆንኩ ልጠብቅሽ✨🔥💥


ምን እየሆንኩ ልጠብቅሽ?
ኤልያስ ሽታኹን
~    ~     ~     ~      ~
ቅድ ሰማይ እየሰፋሁ
ራስ ዳሽን እየገፋሁ
ወይስ
እየሰራሁ የኖኅ መርከብ
ሳፈላልግ የሰው ኮከብ..
ምን እየሆንኩ ልጠብቅሽ?

እየዘመርኩ?
እየዘፈንኩ?
እያረመምኩ?
ግራ ገባኝ እኮ
ያልለየት ድል ነው ያልለየት ምርኮ።

ምን ስሆን ልጠብቅሽ?
አባይን ስጠልቀው
ኤርታሌን ስሞቀው
ቆዳዬን እንደጨርቅ ችሎ ቢተኩሰው
ተዋነይ ጋር ልሂድ ዕፁን እንዲምሰው።

ማን ጋር ልጠብቅሽ?
ከጌታዬ ግራ ከጌታዬ ቀኙ
በየት ትመጫለሽ ወይ አፍቃሪ ሞኙ።
ካብርሃም ቤት  አጋር
ወይስ
ባቢሎን ግንብ ጋር።

የት ጋር ትመጫለሽ?

በዘመን የት ዘመን?
በቦታ የት ቦታ?

ከንጉሥ የት ንጉሥ?
ከባህር ምን ባህር?

ከጫካ የት ጫካ?
ከደብር የት ደብር?
           :
ከሶላት ምን ሰዓት?

ምን እያረግኩኝ ልጠብቅሽ?
ከመላእክት ጋር ስገለፍጥ
የዛፍ ቆዳ ስልጥ...

ግዙፍ ሆኜ ወይ ረቂቅ
ንፋስ ሆኜ ወይስ ደቂቅ....

ወንዝ ሆኜ ወይስ አምባ
ደስታ ሆኜ ወይስ ዕምባ...

ፀሀይ ግርጌ ወይ ጨረቃ
ግጥም ሆኜ ወይ ሙዚቃ...

ምን እየሆንኩ ልጠብቅሽ?


ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
ንባብ    ፀባዖት ሶልአኪያ


🌹✽‌»‌✨🌹💕✿💕🌹✨»‌✽🌹
💝💞 መልካም ምሽት 💞💝

​​❥🍃✨⚘🍃❥........✍@Ol534
💗 💗
🙏SHARE🙏
@Fkr_pictures
💕✨ፍቅር ፕሮፋይል pictures ✨


ሳልፈልግ ልርሳህ 💔😭

ወራቶች አልፈዋል እኔ አንተን ሳፈቅርህ ❤️
ድፍረትን አጥቼ በአካል ባልነግርህ 🙊
በቴክስት ፃፍኩልህ ፍቅሬ ቢገባህ🌹
ግን አሁን አዘንኩኝ መልስህን ሳነበው😢
አንተን አላገኝም ሁሉንም ሳስበው😔
ለኔ ላትሆን ነገር ለምን ላስቸግርህ😓
በዱአ በፆም ሳልፈልግ ልርሳህ😭
     

#🌹✽‌»‌✨🌹💕✿💕🌹✨»‌✽🌹
      💝💞  መልካም ምሽት 💞💝

​​❥🍃✨⚘🍃❥........✍@Ol534
💗                                             💗
    🙏SHARE🙏
@Fkr_pictures
💕✨ፍቅር ፕሮፋይል pictures✨💕


#የማለዳ_ቃል 🌤☀️

" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
   -ትንቢተ ኢሳይያስ 9: 6

እግዚአብሔር የፍቅሩን መገለጫ ይሆን ዘንድ ልጁን ወደ እኛ የላከበት ቀን፣ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ 🎉

መልካም በአል ይሁንላችሁ🎄

#🌹✽‌»‌✨🌹💕✿💕🌹✨»‌✽🌹
      💝💞  መልካም ቀን 💞💝

​​❥🍃✨⚘🍃❥........✍@Ol534
💗   
                                          💗
    🙏SHARE🙏
@Fkr_pictures
💕✨ፍቅር ፕሮፋይል pictures✨💕






Some give us pure love without giving them anything and some give us pain when we give them everything !!!

🌹 ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች 🌹
              💛 @Fkr_pictures 💛
               ✨@Spiritual_page
#share
ሼር 🙏


When you start living for conscience, you stop worrying about people !

🌹 ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች 🌹
              💛 @Fkr_pictures 💛
               ✨@Spiritual_page
#share
ሼር 🙏


ሳልፈልግ ልርሳሽ💔😭

ወራቶች አልፈዋል እኔ አንችን ሳፈቅርሽ❤️
ድፍረትን አጥቼ በአካል ባልነግርሽ🙊
በቴክስት ፃፍኩልሽ ፍቅሬ ቢገባሽ🌹
ግን አሁን አዘንኩኝ መልስሽን ሳነበው😢
አንቺን አላገኝም ሁሉንም ሳስበው😔
ለኔ ላትሆኝ ነገር ለምን ላስቸግርሽ😓
በዱአ በፆም ሳልፈልግ ልርሳሽ😭
     

#🌹✽‌»‌✨🌹💕✿💕🌹✨»‌✽🌹
      💝💞  መልካም ምሽት 💞💝

​​❥🍃✨⚘🍃❥........✍@Ol534
💗                                             💗
    🙏SHARE🙏
@Fkr_pictures
💕✨ፍቅር ፕሮፋይል pictures✨💕


✽‌»‌✨🌹💕✿💕🌹✨»‌✽🌹
      💝💞  መልካም ምሽት 💞💝

​​❥🍃✨⚘🍃❥........✍@Fasik1724
💗                                             💗
    🙏SHARE 🙏
@Fkr_pictures
💕✨ፍቅር ፕሮፋይል picture


✽‌»‌✨🌹💕✿💕🌹✨»‌✽🌹
💝💞 መልካም ምሽት 💞💝

​​❥🍃✨⚘🍃❥........✍@Ol534
💗 💗
🙏SHARE 🙏
@Fkr_pictures
💕✨ፍቅር ፕሮፋይል picture

❤️😘😘ናፍቀሽኛል😘😘❤️


እኔ አልተከፋሁም ቀርቷል መናደዴ ይቅር በይኝና እንታረቅ ውዴ ።

🌹 ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች 🌹
💛 @Fkr_pictures 💛
@Spiritual_page
#share
ሼር 🙏


እኔ አልተከፋሁም ቀርቷል መናደዴ ይቅር በለኝና እንታረቅ ውዴ ።

🌹 ለፕሮፍይል የሚሆኑ ጥቅሶች 🌹
💛 @Fkr_pictures 💛
@Spiritual_page
#share
ሼር 🙏

20 last posts shown.

1 853

subscribers
Channel statistics