Sticker store ክፍት ሆኗል ሁለት ነፃ sticker ይሰጣቻዋል ግን ሌላ sticker ለማግኘት ስታር መክፈል ይኖርባቸዋል ከዛን ያ ስቲከር ወደ Nft ይቀየራል ያ Process mint ማረግ ይባላል
አሁን ላይ ግዙ አትግዙ ማለት ይከብዳል ግን ማታ አንዱ sticker በደቂቃ ነዉ የተሸጠው አሁን ሚንት ማረግ አይቻልም ።
ገብታቹ FREE STICKER ዉሰዱ ወደ NFT ይቀየራሉ ። ከዛ መሸጥ ሲጀመር እንሸጣለን ።
Start 😏
Stickers_bot