4-3-3 Game Zone


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: not specified


Welcome To 433 Game zone
◉ If you are looking for awesome channel of games & apps you are on the right place 🕹
◉ We post incredible new and classic game & apps
Contact - @Abusheymc

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


base.apk
16.6Mb
ON STREAM APP [Update version]📲

ምርጥ የፊልም መመልከቻ
አፕ

-አዳዲስ የሚወጡ ፊልሞችን በነጻ እና ወዲያው ያገኛሉ
-ምንም አይነት ማስታወቂያ የሌለው
-ለቲቪ የሚሆን ምርጥ አፕ

-Download አርጋችሁ መመልከት ትችላላችሁ

https://t.me/Game_Zone_433


CRICFy_v4.3.apk
10.0Mb
Cricfy Update version📲

ዛሬ ሚደረጉትን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በስልካችሁ በትንሽ ኮኔክሽን ለመከታታል የሚጠቅማችሁ አፕ🔥✅

https://t.me/Game_Zone_433

6.8k 3 312 16 71

Hidden Camera Video Recorder (3).apk
5.3Mb
HIDDEN CAMERA VIDEO RECORDER📽

- በድብቅ ካሜራ ስልካችሁን አጥፍታችሁ video ለመቅረጽ ይረዳችዃል  

https://t.me/Game_Zone_433


Pluto TV.apk
23.4Mb
Pluto TV: Watch Free Movies/TV

Version: 5.45.0
Architecture: arm64-v8a

በዚህ አፕ አዳዲስ ፊልሞችን በነጻ እና አውርዳችሁ መመልከት ትችላላችሁ
👌

https://t.me/Game_Zone_433

8k 0 69 14 19

Vanced.apk
14.4Mb
✅Vanced premium Version

➕ Login fixed
➕ Buffering problem fixed➕ Comment option fixed➕ UI comfortable more then YouTube official
🔹Download facility by clicking share button➕ Ad-free video and audio playback
➕ Facility to play video and audio in background
➕ Voice gesture control ➕ Brightness gesture control

🌿 በApp store ለማውረድ
https://www.vanced-official.com




🎈Game name: Race Max Pro [MOD]

-version 9.8.4 🔰

- Unlimited Diamond
- Unlimited Money


From your best 😎
♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ
    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ


😎የማታውቋቸው ካሉ cryptocurrency ላይ ብታውቋቸው የሚጠቅመሟችሁ ቃላቶች

⚡️Total supply
⬅️ይሔ በአንድ ክሪፕቶ ላይ አጠቃላይ የተፈጠሩት የቶክኖች ብዛት  ነው

⚡️circulation supply
⬅️በእኛ እጅ ላይ ያሉት ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት በተለያዩ exchange ቦታዎች ላይ የተቀመጠው ደሞ circulation supply ይባላል

👍በምሳሌ ስናየው
⬅️የbitcoin አጠቀላይ supply 21 ሚሊየን አካባቢ ነው ከዛ ውስጥ እስከአሁን በmining የተገኙት 19 ሚሊየን አካባቢ የሚሆኑት ናቸው ይሔም ማለት 2 ሚሊየን አካባቢ bitcoin ገና ይቀራል በዚህም 21 ሚሊየኑ coin  Total supply  ሲባል 19 ሚሊየኑ circulation supply ይባላል
⬅️ ተጨማሪ ምሳሌ ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS total supply 550 billion ነበር ከዛ ውስጥ ግን እኛ claim አድርገን በተለየዩ exchanges ላይ ያስቀመጥናቸው circulation supply ይባላል

⚡️Market Cap(MCP)
⬅️ይሔ ደግሞ በዋናነት ኤየርድሮፕ ሊስት ሊደረግ አካባቢ ትሰሙታላችሁ
Market Cap(mcp) ማለት ከላይ ያወራነው circulation supply የሚያወጣው ዋጋ ነው

ማለትም ለምሳሌ የDOGS circulation supply የነበረው 400 billion DOGS ነው ብለን ብናስም የአንድ ዶክስ ዋጋ 0.001$ ቢሆን market capን ለማወቅ
0.001$*400billion = 400 million dollar ይሆናል ማለት ነው

⬅️ኤየርድሮፕ ላይ ሊስት ሲደረግ ዋጋው የሚወጣው በcirculation supply እና በmarket cap ነው
ለምሳሌ የHamsterን ዋጋ ለመስራት market capን እና circulation supply ብናውቅ
market cap 700million dollar ቢሆን
Circulation supply 100 billion $HMSTR ቢሆን
ሊስት ሲደረግ አንድ Hamster
700M$ ሲካፈል ለ100 ቢሊየን HMSTR  0.07$ ዶላር ይሆናል ማለት ነው የተለያዩ ቻናሎችም ዋጋውን የሚገምቱት market Capን በመገመት ይሆናል

⚡️KYC
⬅️ KYC ማለት ሲተነተን know Your customer ማለት ሲሆን አንድ exchange ላይ መታወቂያ ወይም አስፈላጊውን እናንተን የሚገልፅ ነገር አስገብታችሁ ማረጋገጫ ሲኖራችሁ ወይም verified የሆነ አካውንት እንዳላችሁ ለማመልከት ይጠቀሙበታል ስለዚህ KYC ይጠይቃል ወይም ያስፈልጋል ከተባላችሁ verified መሆን አለባችሁ ለማለት ነው

⬅️በምሳሌ ለማየት
ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS ወደ binance,  okx, bybit, TG wallet claim ለማድረግ KYC ያስፈልጋል ሲባል ነበር ይሔም ማለት verified መሆን አለባችሁ ማለት ነው

⚡️TGE
⬅️TGE ማለት ሲዘረዘር  Token generation event ማለት ሲሆን ቶክኖቹ ተፈጥረው ወደተለያዩ exchanges(binance,  okx, bitget)  የሚሰረጩበት ቀን ማለት ነው

⚡️Token
የቶክንን ትርጉም ለማወቅ በመጀመሪያ የቶክንን እና ኮይን ልዩነት ልናውቅ ይገባል
coin ማለት ባጭሩ የራሳቸው ብሎክቼን ያላቸው በዛ ብሎክቼን ውስጥ ለfee እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ናቸው ለምሳሌ በTON ብሎክቼን ውስጥ tonን ማየት እንችላለን ስለዚህ ton ቶከን ሳይሆን ቶን ኮይን ነው የሚባለው
በዚሁ ብሎክቼን ላይ ዲፖሎይ የተደረገውን ዶክስን ደግሞ token ይባላል ማለት ነው ቶክን ማለት በራሳቸው ብሎክቼን ላይ ሳይሆን በሌሎች ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ የሚደረጉ ናቸው

⚡️ snapshot
ይሔ ማለት አንድ airdrop ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኋላ ለተጫዋቾች ውጤታቸው የሚገለፅበት ብቁ የሆኑት እና ያልሆኑት የሚለዩበት ሲሆን ለምሳሌም Hamsterን እንደምሳሌ ብናይ ከተጠናቀቀ በኋላ ለሰአታት snapshot ውስጥ የነበሩ ሲሆን ያለንን ውጤት አሳውቀውናል

⚡️ listing
አንድ ኤየርድሮፕ ተጠናቆ ውጤት ከተገለፀ በኋላ መሸጥ መግዛት የሚጀመርበት ቀን ደግሞ listing ይባላል

📍ለክሪፕቶ አዲስ ከሆናችሁ እና ከዚህ በፊት የማታውቋቸው ካሉ በቲንሹ እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አለን

Source Maf channel


Adobe Scan(Maf).apk
35.7Mb
✅Adope scan premium

🔴Higher Quality Scans
🔴OCR (Optical Character Recognition) for Editable Text
🔴 Export to Multiple Formats
🔴Auto-Document Detection and Scanning
🔴Remove Imperfections
🔴. Cloud Storage Integration
🔴Combine Scans
🔴 Reorder and Organize Pages
🔴Fill and Sign PDFs
🔴 Searchable PDFs

🟡Orginal adobe scan ከዚህ በፊት የምትጠቀሙ  #uninstall አድርጋችሁ ይሄን ጫኑት

Credited Maf digital




🆔Game Name: Drive for Speed:[Simulator]

Category:
#Racing

Size: 155 Mb


From your best 🥂
♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ


ኢንግሊዘኛ ቋንቋ ለመማር ምርጥ 5 የዩቲዩብ ቻናል

1
.@learnenglishwithtvseries?si=fd-GQGfHO8iC20tI' rel='nofollow'>learn English tv with series

📍በፊልሞች እና ተከታታይ ድራማዎች ኢንግሊዘኛ ቀለል ባለ መንገድ  ያስተምራሉ ( በጣም 👌)
📍9.18M subscribers

2.
@marakienglishwithabi8159?si=A3sr3myW8gzJAJuN' rel='nofollow'>English with lucy

📍British English and American English በደንብ ያስተምራሉ
📍11.2M subscribers

3. English class 101

📍ኢንግሊዘኛን ቀለል ባለ መንገድ ያስተምራሉ
📍8.1M subscribers


4. @marakienglishwithabi8159?si=A3sr3myW8gzJAJuN' rel='nofollow'>English with abi

📍በአማረኛ እና በኢንግሊዘኛ ከስር መሰረቱ ያስተምራሉ በሀገራችን ካሉ ቀደማዊው እና ብዙ ተዋደጅነትን ያገኘ ቻናል ነው
📍518K subscribers

@uniqueenglishbasics7410?si=n7nj0xHq8vcswrtg' rel='nofollow'>
5. unique English basics

📍እንግሊዝኛን በአማርኛ በአሪፍ መንገድ ያስተምራሉ
📍134K subscribers


Forward from: 4-3-3 Crypto
ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ⚽️

24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇

https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0


Wps Wpa Taster.apk
6.3Mb
✳️ Wps Wpa Taster

🔻android wifi Hacking Apps


RitMGram.apk
40.6Mb
✅RitMGram premium version app
💻Version: 10.14.3

✅Premium Unlocked
✅All ads removed
✅ Delete sponsor tracker
✅Remove screenshot restrictions
✅ Save stories button
✅Enable copy text & save media on restricted groups/channel
✅View once media in ghost mode
✅Self-destruct timer photo in ghost mode


ምርጥ✅️

የሰራላችሁ 👍


Adobe Scan(Maf).apk
35.7Mb
✅Adope scan premium

🔴Higher Quality Scans
🔴OCR (Optical Character Recognition) for Editable Text
🔴 Export to Multiple Formats
🔴Auto-Document Detection and Scanning
🔴Remove Imperfections
🔴. Cloud Storage Integration
🔴Combine Scans
🔴 Reorder and Organize Pages
🔴Fill and Sign PDFs
🔴 Searchable PDFs

🟡Orginal adobe scan ከዚህ በፊት የምትጠቀሙ  #uninstall አድርጋችሁ ይሄን ጫኑት


HDQWALL (1).apk
3.1Mb
✅ስልካቹ ላይ ሚያማምሩ ዎልፔፐሮችን ለመጠቀም




ለPC ጌም ፈላጊዎች👇

Game Name:
Ripout

📅 Release Date : 24/10/2023
🖥 Platforms : PC (Microsoft Windows), PlayStation 5, Xbox Series X|S.
⚙️ Engines : Unreal Engine 4.
📚 Modes : Single player, Multiplayer, Co-operative.
🗄 Genres : Shooter.
🔸 Publishers : 3D Realms.
🔸 Developers : Pet Project Games.

🛠 Minimum System Requirements :

Requires a 64-bit processor and operating systemOS *: Windows 7 64-Bit or later
• Processor: Intel Core i5 2500K or AMD equivalent
• Memory: 8 GB RAM
• Graphics: NVIDIA GeForce GTX 1650 2 GB or AMD equivalent
• DirectX: Version 11
• Network: Broadband Internet connection
• Storage: 10 GB available space

https://t.me/Game_Zone_433
https://t.me/Game_Zone_433


HappyMod 3.1.1.apk
17.3Mb
🌙𝚑𝚊𝚙𝚙𝚢 𝐦𝐨𝐝

🏠በዚህ አፕ የፈለጋችሁትን አፕ እና ጌም በተለይ PLAYSTORE ላይ የሌሉ ክፍያ የሚጠይቁ ወይንም እኛ ሀገር ላይ የማይሰሩ የነበሩ አፖችንና ምርጥ ምርጥ ጌሞችን በቀላሉ የምታወርዱበት አፕ ነው ።

7k 0 158 14 48
20 last posts shown.