⚡️Nodepay Season 1 ላይ የተሰበሰበው ነጥብ በዛሬው ዕለት ለሁሉም ተጠቃሚዎች ተከፋፍሏል
በጥብ ክፍፍል ወቅት ምልከታ የተደረገባቸው አንኳር ነጥቦች
1️⃣ ከ300,000 በላይ የሆኑ Bot እና ፌክ ተጠቃሚዎች ከፕሮጀክቱ ተባረዋል
2️⃣ VPN ሲጠቀሙ የነበሩና አግባብ ባልሆነ መንገድ ሰዎችን ሲጋብዙ የተገኙ ተጠቃሚዎችም በተመሳሳይ Ban ተደርገዋል
3️⃣ 17 ቢሊዮን የሚሆን የ Nodepay ነጥብ አግባብ ባልሆነ መልኩ ስለተሰበሰበ Burn ተደርጓል
4️⃣ ነጥባችሁ ከመጀመሪያው ተቀንሶ ከተሰጣችሁ ምናልባትም እናንተ ከጋበዛችኋቸው ሰዎች መካከል እነዚህን ህግጋቶች ተላልፈው የተገኙ ስለሚኖሩ በነሱ ነጥብ ቅነሳ ምክንያት በተዘዋዋሪ የናንተም ይቀነሳል ማለት ነው
✅| በSeason 0 እና 1 ላይ የሰበሰባችሁት ነጥብ ተደምሮ በጣም በቅርቡ በኤርድሮፕ መልክ ይከፋፈላል !
for Season 2 ➡️ https://app.nodepay.ai/register?ref=8mXYU9QNmuVTtLG
@Geez_cryptohub