Gitem Sitem In collaboration with
@krinfudevents presents
'The Open Mic'
This Wednesday at Dusk Addis
You can find the location on google maps:
https://maps.app.goo.gl/QDAMMUEPRHyfQ3pS9Back and better than ever! After two months of rejuvenation, we are back with exciting news: a new venue, a new partner, and guess what? No entrance fee! We're thrilled to be back and can't wait to share this journey with you!
ግጥም ሲጥም ከቅርንፉድ ኢቨንትስ ጋር በመሆን
ክፍቱን መድረክ ይዘውላችሁ መጡ!
የፊታችን ረቡዕ ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ
ከሁለት ወራት ፋታ በኋላ ከመቼውም በላይ አምሮበት እና አድጎ የተመለሰው የግጥም ሲጥም ክፍት መድረክ አዲስ ቦታ ላይ፣ ከአዲስ አጋር ጋር
@habeshabeeret በነጻ መግቢያ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!
በአዲሱ ጉዞዋችን ላይ አብራችሁን ስለምትሆኑ ከወዲሁ ተመስገኑ!
#poetry #poetrylovers #poetrycommunity #artinaddis #poetryinaddis #openmic #the_open_mic #ethiopian_poetry #poetryinEthiopia #gitemsitem #gitem_sitem
#ግጥም #ግጥምሲጥም #ግጥም_ሲጥም #ክፍትመድረክ
#habeshabeer