......................ከውሃ የወጣ አሳ..............
አሳ ሲፈጠር የተፈጠረው በእ/ር ቢሆንም ሲፈጥረው የፈጠረው ግን ከውሀ ውስጥ ነው ስለሆነም የአሳ ህይወት ደስታ እና ስኬት ያለው ከውሀ ጋር በመጣበቅ ብቻ ነው፣
የሰውም ምንጭ እ/ር ስለሆነ ሰውም ከፈጣሪው ከተለየ አላማ ቢስና ሕይወት አልባ ይሆናል።
Run to God, He welcomes you!!!
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ተዘራ ያሬድ
@GospelTvEthiopia