HIMA Xpress Tax Solutions


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ራዕያችን ንግድን ቀላል ማድረግ ነው
ስለ እኛ⤵️
ቻርተርድ አካውንታንቶች
የተፈቀደለት ኦዲተር
ታክስ አማካሪዎች በሁሉም ፍርድ ቤት ጠበቃ
Collaborating with Andersen Global
#tax #ግብር #ታክስ #ቀረጥ #duty
➡️አገልግሎቶች
https://wa.me/c/251911252723
☎️
+251111265171
+251111265426
Text;
@HIMAXpressSln
@AbcTax

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter




l
የካቲት 2016

የአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች አተገባበር ተከትሎ ከሚደረግ የሀብት ትመና ወይም ማስተካከያ የሚገኝ ለውጥ አፈፃፀም መመሪያ

Directive to provide on the accounting of asset revaluation/adjustment upon/following the adoption of IFRSs

/
በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች ልክ የሂሳብ ሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ እና የመለያ መስፈርቶች መስከረም 2012 ዓ.ም መሻሻላቸው የሚታወስ ሲሆን በዘህ መሰረት የአነስተኛ እና መካከለኛ ድርጅቶች /IFRS for SMEs/ ደረጃዎችን እና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች/ማህበራት /IPSASs/ የሚተገብሩ ሪፖርት አቅራቢዎች የግዴታ ሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ አስከ 2016 ዓ.ም /እ.ኤ.አ 2024/ መሆኑ ይታወሳል፡፡

/
የድርጅት መለያ መስፈርቶችን ይህን በመጫን ይመልከቱ፡፡

l


l

January 2023

Directive to provide rules on transfer pricing [ no _ 981/2016 [2024] ]

The directive repealed & replaced directive no 47/2007

l






l
December 2023

Year end tax planning

With the end of the year approaching, it is a good time to review financial year 2023 income tax situation and take steps to ensure that your organization takes full advantage of tax planning approach's available, if not , at least deal with red flags and be on safe side.

Note that these are general points.

l
www.himatax.com

#tax #ግብር #ታክስ #ቀረጥ #duty




l
September 2023

Property tax Proclamation _ Draft amendment

ንብረት ላይ ስለሚሰበሰብ ግብር ስለማወጅ _ረቂቅ ማሻሻያ


ማሻሻያው በቌሚ ንብረት ላይ ስለሚጣል ግብር ከ45 ዓመታት በፊት የፀደቀውን አዋጅ (80/1968 (161/1971)) , ለመተካት አልሟል


#Propertytax #ንብረትግብር #ይዞታ
l
HimaTax.com






l
September 2023

i. Off-shore account opening and operation of strategic foreign direct investment projects _directive 86 2023

Relevant provisions of directive 82/2022 are applicable on matters not covered in this directive


ii. Establishment and operation of foreign currency account for non-resident Ethiopians and non-resident Ethiopian origins _ Amendment _ directive 85 2023

The directive effective from September 8 repealed and replaced part of directive 69/2021

#bank #foreignexchange #nbe

l
HimaTax.com




l
ሐምሌ 2015

በ አስመጭወች የዋጋ ልዩነት ( Customs valuation variance ) ላይ የተላለፍ ማብራሪያ


አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አመታዊ ሂሳብ ማሳወቂያዎች ሲቀርቡ ውስን ቅድመ-ኦዲት በማድረግ ተጨማሪ ግብር እንደሚጠይቅ የሚታወስ ሲሆን ለ2015 ግብር ዘመን በሚቀርቡ ዓመታዊ ማሳወቂያዎች ላይ ስለሚውሉ ከዚሀ ቀደም ያሰተላለፍቸው የውስን ቅድመ ኦዲት አሰራር ስርአቶች ላይ ያቀረበው ተጨማሪ ማብራሪያ ;

ቀደምት ተያያዥ ሰነዶች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ;

ሰነድ 1 ሰነድ 2 ሰነድ 3 ሰነድ 4


I
Credit via Asiya & Surafel

I
ራዕያችን “ንግድን ቀላል ማድረግ ነው”
HimaTax.com

10k 2 44 1 11





l
August 11 2023

a. Retention and Utilization of export earnings and inward remittances

b.Foreign exchange surrender requirements of bank


The directives, effective as of August 11 2023 are in line with recent NBE press release and repealed & replaces directive 79/2022 & 78/2022 respectively

l
#nbe #foreignexchange #bank #export

l
himatax.com




l
ነሀሴ 2015

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ጋዜጣዊ መግለጫ


መግለጫው ባንኩ በሀገሪቱ ላይ የሰፈነውን የዋጋ ንረት ለማረም ሊወስዳቸው ያሰባቸውን የፖሊሲ እርምጃዎች እውቁልኝ ያለበት ሲሆን እወስዳቸዋለሁ ካላቸው እርምጃዎች መካከል ከዚህ ቀደም 80 በመቶ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ ማስተላለፍ ግዴታ ወደ 60 በመቶ ዝቅ እንደሚያደርግ ገልጧል

ከዚሁ ጋር በተያያዘ የአለም ባንክ ፕሬዘዳንት በቅርቡ ከከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት ኃላፊዎች ጋር መገናኘታቸው ይታወሳል

l
#nbe #export #worldbank

l
HimaTax.com




l

ሀምሌ 2015

የደረጃ "ሀ ፣ ለ እና ሐ" ንግድ ስራና ኪራይ ገቢ ግብር ከፋዮች (አብክመ) የግብር አወሳሰን
መመሪያ


መመሪያው ታክስ በግምት ስለሚወሰንበት ሁኔታ ለመደንገግ የፀደቀ ሲሆን ፣ ለ 2015 ዓ.ም ለሚቀርቡ የቁርጥ ግብር ማሳወቂያዎች ላይም ተፈፃሚ እንደሆነ ተገልጧል


በተመሳሳይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ 2015 ተፈፃሚ እያደረገ ያለውን አቻ የአሰራር ስርዓት ለግብር ከፋዮች አለማጋራቱ ይታወቃል

l
@HIMAXpressSln
l

#presumptivetax #taxreturn #ethiopia

20 last posts shown.