l
ካፒታል ዋጋ ዕድገት ጥቅም ላይ ለሚጣል ግብር የሚታሰብ የዋጋ ግሽበት መረጃ
(ከ 1994 እስከ 2014 ዓ.ም)
አክስዮን እና ህንጻ ሲሸጥ እንደአገባቡ 30 እና 15 በመቶ የዋጋ እድገት ጥቅም ግብር የሚከፈል ሲሆን ፤ ግብር የሚከፈልበት የተጣራ ገቢን ለማስላት ንብረቶቹ ከተገዙበት ዋጋ በተጨማሪ የዋጋ ግሽበት ተቀናሽ ታሳቢ ይደረጋል፡፡
በዚህ መሰረት አሁን በእጅ ላይ ያሉ ንብረቶች ቢሸጡ ፡-
ሀ.ከ 2010 ዓ.ም በፊት የተገዙ ካፒታል ንብረቶች በሙሉ ቢያንስ የተገዙበትን ዋጋ ግማሽ
ለ.ከ 2007 ዓ.ም በፊት የተገዙ ካፒታል ንብረቶች በሙሉ ቢያንስ የተገዙበትን ዋጋ ያክል እንዲሁም
ሐ.ከ 2000 ዓ.ም በፊት የተገዙ ካፒታል ንብረቶች በሙሉ ቢያንስ የተገዙበትን ዋጋ 5 አጥፍ ያክል የዋጋ ግሽበት ተቀናሽ ታሳቢ ይደረግላቸዋል፡፡
//
➡️ አገልግሎቶችን ለማዘዝ
Xpress Solutions