ሴስክ ፋብሪጋዝ ለቢቢሲ አርሰናልን የለቀቀበት ምክንያት ሲያስረዳ አንድ የተናገረው ነገር ቢኖር ስለ ክለቡ ፍላጎት ማነስ ነው ።
🗣"በጣም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነበርኩ! በአመት 50-60 ጨዋታዎች አደርግ ነበር ከጉዳት መልስ ቀጥታ ወደ ጨዋታ ያለ እረፍት ። ክለቡ ትልልቅ ተጫዋቾችን አስፈርሞ ቻምፒዮንስ ሊጉ እና ሊጉ ላይ ለመፎካከር ፍላጎት ያለው አይመስልም ነበር ...."
ይሄ ነገር እነ ሳሊባ እና ሳካ ላይ አይፈጠርም ብላችሁ እንዳታስቡ!! በዚህ ሁሉ አመታት የተቀየረ ነገር የለም ያው ባለቤት ያው አርሰናል ፋብሪጋዝ ከሚናገረው ጊዜ ጀምሮ እስካሁን የአርሰናል ባለቤቶች የክሮንኬ ቤተሰቦች ናቸው ። ይሄ ችግር መቀረፍ ካልተቻለ የሁሉም ተጫዋች መጨረሻ እንደ ፋብሪጋዝ እያማረሩ መልቀቅ ነው! እነዚህ ባለቤቶች ክለቡን ከትርፍ ማስገኛ ቢዝነስ የተለየ እንደምንም አይቆጥሩትም ።😐
@HULE_ARSENAL_ETH@HULE_ARSENAL_ETH