Habesha Diaspora USA መረጃ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Music


እንኳን ወደ Habesha Diaspora – USA (መረጃ) ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ በሰላም መጡ።

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Music
Statistics
Posts filter


Legendary Ethiopian American filmmaker Haile Gerima was honored with the prestigious Berlinale Camera at the 76th Berlin International Film Festival for his groundbreaking contributions to cinema. From his early days studying theater in Chicago to earning his MFA in film at the University of California, Los Angeles, Gerima became a pioneer of the Los Angeles School of Black Filmmakers.
©Melketsadek


፵፫ኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ዝግጅት ፹ ቀን ቀረው!

ዝግጅታችን ከስፖርታዊ ውድድር በተጨማሪ ሁሉን የሚያገናኝ የመሰባሰቢያና የልምድ መለዋወጫ ልዩ መድረክ ነው።
ቀኑን ያስታውሱ!
በጉጉት የሚጠበቀው ታሪካዊው ዝግጅት እንዳያመልጥዎ።
ሜኔሶታ አይቀርም!

We’re just 80 days away from the 43rd Annual ESFNA Soccer Tournament & Cultural Event!

Get ready for an unforgettable celebration of soccer, culture, community, and connection. From thrilling matches to vibrant traditions, this is more than a tournament — it’s a whole experience you don’t want to miss.

Mark your calendars, gather your crew, and stay tuned for more updates. The excitement is building… are you ready?

#ESFNA #SoccerTournament #CulturalCelebration #80DayCountdown #Minnesota #Eagan


የአሜሪካ የቪዛ ማስያዣ (Visa Bond) አዲስ ደንብ
ከሚያዝያ 2 (April 2, 2026) ጀምሮ ለቢዝነስ (B1) ወይም ለቱሪስት (B2) ቪዛ የሚያመለክቱ ኢትዮጵያውያን ተመላሽ የሚሆን የገንዘብ ማስያዣ (Bond) እንዲከፍሉ ሊጠየቁ ይችላሉ።
የገንዘቡ መጠን፦ እንደየሁኔታው $5,000፣ $10,000 ወይም $15,000 ሊሆን ይችላል።
ክፍያው፦ የሚከፈለው በቪዛ ቃለ-መጠይቅ ወቅት በቆንስላ ኦፊሰሩ ትዕዛዝ ሲሰጥ ብቻ ነው።
ተመላሽ መሆኑ፦ የተሰጠውን የቪዛ ጊዜ አክብሮ ለተመለሰ ሰው ገንዘቡ ተመላሽ ይደረጋል።

🔔 ማሳሰቢያ፦ ለአሜሪካ ቪዛ ማስያዣ ገንዘብ በማንኛውም ድረ-ገጽ ላይ ቀድመው ክፍያ እንዳይፈጽሙ ተብሏል። ክፍያው መፈጸም ያለበት በኤምባሲው ኦፊሰር በቀጥታ ትዕዛዝ ሲሰጥ ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ።
#Ethiopia #USA #VisaUpdate #Diaspora #News #ኢትዮጵያ #ቪዛ


✈️ Ethiopian Airlines – አዲስ የUSA በረራ

🇪🇹➡️🇺🇸 ከአዲስ አበባ ወደ Atlanta የቀጥታ በረራ በ May 2026 መካከል ይጀምራል።

🔹 ይህ አዲስ መስመር በUSA ያሉ ኢትዮጵያውያን ለጉዞ ቀላል ያደርገዋል
🔹 የቀጥታ በረራ ስለሆነ የጉዞ ጊዜ ይቀንሳል (No layover)
🔹 ከAtlanta ወደ ሌሎች ከተሞች ቀላል ኮኔክሽን (connecting flights) አለ
🔹 በUSA ውስጥ ትልቅ የአፍሪካ ዲያስፖራ ማዕከል ስለሆነ አስፈላጊ መስመር ነው

📍 አሁን ያሉ የEthiopian Airlines ከተሞች (USA):
Washington D.C.
New York
Chicago
Los Angeles

👉 አዲሱ Atlanta በረራ ይህን ኔትወርክ ይጨምራል


🎉 MEGA PRIZE GIVEAWAY! 🎉
Don’t Miss Your Chance to WIN BIG!

🥇 GRAND PRIZE
🚗 Drive away in a brand-new Toyota RAV4!
Experience style, power, and adventure with this incredible SUV!

🥈 SECOND PRIZE
✈️ Round-Trip Airfare to Ethiopia!
Enjoy an unforgettable journey to one of Africa’s most historic and beautiful destinations.

🥉 THIRD PRIZE
🏨 One Week Hotel Stay during our 44th Annual Tournament
⭐ Plus VIP Passes for Two for the entire week!
Relax, celebrate, and enjoy exclusive VIP access to all the excitement.

🔥 Amazing prizes. Incredible experiences. One lucky ticket could change everything!

🎟️ Get your tickets from your local team and be part of the excitement!

For more information and rules visit www.ESFNA.org/raffle


Connecting Habesha Diaspora Communities with Local Opportunities
For Android:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.app.tujarapp

IOS (IPhone):
https://apps.apple.com/us/app/tujar/id1584808831

or
www.tujar.net


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Petition in Favor of Free Speech and the Right to Bear Arms
💰 EARN $1,000,000! 💰


https://petition.theamericapac.org/


የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ ሰፊውን ህብረተሰብ እንዲያካትት በማሰብ የአነስተኛው ድርሻ (33 አክሲዮኖች) ዋጋ 9 ሺህ 900 ብር እንዲሆን ተደርጓል - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
**********

መንግሥት ከአፍሪካ ቀደምትና ፈር ቀዳጅ የቴሌኮም ኩባንያ የሆነውንና ባለፉት 130 ዓመታት ታላቅ ሀገርና ህዝብን በማገልገል ላይ የሚገኘውን የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የባለቤትነት ድርሻን ለኢትዮጵያውያን ለመሸጥ መወሰኑን ተከትሎ አስፈላጊው ሂደት ተጠናቆ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአክሲዮን ሽያጩን በይፋ አስጀምረዋል።

በዚሁ መሰረት 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች ለኢትዮጵያውን ከዛሬ ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ ለሽያጭ የቀረቡ ሲሆን፤ አክሲዮን ሽያጩ ሰፊውን ህብረተሰብ እንዲያካትት በማሰብ የአነስተኛው ድርሻ (33 አክሲዮኖች) ዋጋ 9 ሺህ 900 ብር፣ በማድረግ የከፍተኛው ድርሻ (3,333 አክስዮኖች) ዋጋ ደግሞ 999,900 ብር እንዲሆን መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገፁ ባጋራው ጽሑፍ አብራርቷል።

በዚህ ታሪካዊ አጋጣሚ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በነገዋ ሀገራችን ልዩ የኢንቬስትመንት ዕድል ተጠቅመው በአገሪቱ ካሉት ግዙፍ ተቋማት መካከል የአንጋፋው ኩባንያ ባለአክሲዮን እንዲሆኑ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ቀጣይ ዕድገት እንዲደግፉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ ማቅረባቸውን አስታውቋል።

#invest #habesha @habeshaDiasporaUSA


Ethiopian sport federation in North America held its annual board members meeting in Denver Colorado.

According to the law, the federation has successfully held its annual meeting in Denver city from Saturday October 2 to Monday October 4 (October 12 - October 14). Before this meeting, there were questions raised by the members of the federation and different opinions on the choice of the place of the meeting, but the meeting was successfully held in the presence of all board members.

Cities that want to host the 42nd annual event have been given a deadline to submit their application and instructions.

Finally, the board has selected the members of the administration who have finished their first term to serve for two years again.

It was a successful meeting where the Ethiopian Sport Federation showed the secrets of its success and unity for the past 41 years and planned the ways to continue with strength in the future.
#ESFNA @ESFNA @habeshaDiasporaUSA




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እሸቱ መለሰ በአሜሪካ በቆየበት ወቅት የተደነቀባቸው 3 ነገሮች::
#EthiopianDiasporaUSA
@EthiopianDiasporaUSA


ዶናልድ ትራምፕ የግድያ ሙከራ ተፈጸመባቸው

የቀድሞዉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በፔንስልቬንያ የምርጫ ቅስቀሳ ንግግር እያደረጉ በነበሩበት ወቅት በአቅራቢያ ከነበረ ከሌላ ህንጻ ላይ በአነጣጣሪ ተኳሽ ተኩሱ ተከፍቶባቸዋል። ትራምፕ በጆሮዋቸው አካባቢ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ደም ሲፈሳቸዉም ታይቷል።

ህይወታቸው ባያልፍም ትራምፕ ለጥቂት ከጥቃቱ አምልጠዋል። በጥይት ከተመቱ በኋላም ትራምፕ ወዲያኑ ወድቀዋል። የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል የሞከረው ታጣቂ የ20 ዓመቱ ቶማስ ማቲው ክሩክስ እንደነበር ምንጮች ለኒዉዮርክ ፖስት ተናግረዋል።

ወጣቱ ተደጋጋሚ ጊዜ የተኮሰባቸዉ ሲሆን ከመካከሉ አንዱ ትራምፕን በጆሮዋቸዉ ላይ ጉዳት አድርሷል። በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት ወቅት ንግግር እያደረጉ ይህ የተፈጸመባቸው ትራምፕ በጥበቆቻቸዉ ታግዘዉ ወደ ህክምና ቦታ ተወስደዋል።

ጥቃት አድራሹ ግለሰብም በወታደሮች እና የጸጥታ ሀይሎች ሲገደል በቁጥጥር ስር የዋሉም አሉ ተብሏል።
@EthiopianDiasporaUSA


በየትኛውም መስክ ላይ ያለ የሀገር ልጅ እንዲህ ሲሳካለት፣ ከፍ ሲል፣ በስራው ሲከብር ደስ ይላል።

መልካም ግዜ ለፕሮግራሙ ታዳሚዎች!

#Rophnan #ChrisBrown
@EthiopianDiasporaUSA


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Congratulations to LA Dallol ESFNA 2024 Division Champions!





16 last posts shown.

73 954

subscribers
Channel statistics