At Grace Nursing Home, we honor the beauty of Ethiopian culture by bringing people together for a traditional coffee ceremony. Our residents recently enjoyed a beautiful afternoon in the compound, surrounded by the aroma of freshly roasted coffee beans, laughter, and shared stories.
In Ethiopia, the coffee ceremony is more than just a drink—it's a symbol of hospitality, community, and connection. It's a time to slow down, bond, and appreciate the moment, and we’re proud to make this part of our residents’ lives.
Join us in celebrating our elders and preserving our rich heritage. Come and visit Grace Nursing Home—where every cup of coffee is a shared memory, and every moment is treasured.
የቡና ሰዓት በግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል።
ቤተሰቦቻችን በነፋሻማ አየር ወብ የከሰዓት በኋላ ግዜን በሳቅ በጨዋታ እያሳለፉ።
በኢትዮጵያ የቡና ሰዓት ቡናን ከመጠጣትም በላይ ነው። የቡና ሰዓት የጠንካራ ትስስር፣ የእንግዳ ተቀባይነት እና የፍቅር ተምሳሌት ነው። የቡና ሰዓት ተረጋግተን ትስስራችንን የምናጠናክርበት ግዜ ሲሆን፣ በማዕከላችንም ላሉ ቤተሰቦቻችን የዕለት ተግባራችን ነው።
ይምጡና ይጎብኙን፣ ልዩ እንክብካቤ ለሚያስፈልጋቸው የቤተሰብ አባልዎ፣ አሰፈላጊውን እንክብካቤ በማግኘት ከኛጋር ጥሩ ጊዜን ያሳልፋሉ።
#GraceNursingHome #EthiopianCoffeeCeremony #CommunityCare #ElderlyCare #PreservingTradition
0967034242
@gracenursingAddis