Save Oromia


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


Orommumma


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


#ኦነሠ ሌላ #ኦነግ ሌላ የተለያየ Entity ያላቸው አካላት ናቸው። ከዛ መለስ ሁለቱን አንድ አድርጎ ለማሰብ የሚቃጠው ካለ የቆቀን ክስ ለማስፈፀም የሚሮጥ አፍራሽ ኦሮሞ መሳይ ነው።


በአማራ ክልል የተጠራው ሰልፍ ከአሜሪካ እስከ ክልሉ ድረስ የተዘረጋ የኦሮሞ ጥላቻ ለማንፀባረቅ የሚደረግ ሲሆን ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም OPDO በነገው እለት በኦሮሞ ህዝብ የተወከለ ፓርቲ እንደሆነ ለማስመሰል የድጋፍ ሰልፍ ጠርቷል ምድረ ዘምቢል ሆድ ማንንም አታምታቱም! ንስሀ ግቡና ህዝቡን በአንድ እንዲቆም ለማድረግ ምክንያት ሁኑ ያኔ ምናልባት ይህ የዋህ ህዝብ ለሰራችሁበት በደል ይቅርታ ይኖረዋል።

አልተገናኝቶም
!


በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች እንዲሁም በኦሮሞ ህዝብ መብት በመጠየቅ በእስር ላይ የሚገኙ እንዲፈቱ ተጠይቋል።

የኦነግ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ለሚ ገመቹ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር በአገሪቱ ህግ አግባብ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ተናግረዋል።

መንግስት ግን አሁንም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች፣ አባላት እና ደጋፊዎች በማሰር ላይ ይገኛል ብለዋል።

በስልጣን ላይ ያለው ቡድን የህዝቡን ጥያቄ የሚያነሱ አካላትን እያሰረ እና እየሰቃየ ያለው የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ስለማይፈልግ ነውም ብለዋል ሃላፊው።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች በእስር ቤት ውስጥ እየተሰቃዩ ይገኛሉ የሚሉት አቶ ለሚ በተለይም የአራሮቹ የጤና ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል።

አመራሮቹ ከፍተኛ የሆነ የጤና ቀውስ ውስጥ እንደሚገኙ የሚናገሩት ምንጮች ለምሳሌ በእስር ከሚገኙት አመራሮች መካካል ኬነሳ አያና በሰዎች ተደግፈው በሳምንት ውስጥ ሶስት ቀን ሆስፒታል እየተመላለሱ ይገኛሉ ብለዋል።

በሌላ በኩል ገዳ ገቢሳ እና ዳዊት አብደታም በተመሳሳይ ከፍተኛ የሆነ የጤና እክል ግጥሟቸው እንደሚገኙ ተናግረዋል።

አንድ ሰው በእስር ላይ ሳለ መንግስት የመመገብ፣ የማሳካም እና የመንከባከብ ግዴታ ያለበት መሆኑን የገለጹት አስተያያት ሰጪው የኢትዮጵያ መንግስት ግን የኦሮሞ አመራሮችን በተቃራኒው በማሰቃየት ላይ ተጠምዷል ይላሉ።

በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች በእስር ላይ የሚገኙት አመራሮች አሁንም በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸውን የሚናገሩት አመራሩ የነሱ ሁኔታ ደግሞ የባሰ አስቸጋሪ መሆኑን ጠቁመዋል።
Oromia Media Network


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሙታን ጠሪዎች በራሳችሁ ልታፍሩ ይገባል።

“እርሱም፦ የሚጮኹትንና ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው የሚናገሩትን መናፍስት ጠሪዎችንና ጠንቋዮችን ጠይቁ ባሉአችሁ ጊዜ፥ ሕዝቡ ከአምላኩ መጠየቅ አይገባውምን? ወይስ ለሕያዋን ሲሉ ሙታንን ይጠይቃሉን?”
— ኢሳይያስ 8፥19


❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው ...
❝በዚህ ላይ ደግሞ ክፉውና በጎውን ነገር አንዱን ከሌላው ለይተን የምናይበት መለኪያ የለንም ፤ የማንኛውም ነገር መሠረታዊ መለኪያችን የግል ጥቅማችን ነው። ለዚህም ነው ተንኮል የሚበዛው፤ መተማመን የሌለው፤ የወዳጅነት ወይም የጓደኝነት ትርጉሙ የማይታወቀው ፤ ሀሜት አሉባልታና እርስ በዕርስ መበላላት የሚበዛው። ኢትዮጵያዊያን ስንባል የምናውቀው መርህ አንድ ብቻ ነው ፤ የግል ጥቅም! ከራስ በላይ ነፋስ ፤ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል... ሰውን ማመን ቀብሮ ፥ ይሉታል ከነተረቱ። የሚያሳዝን ነው...
❝ለግል ጥቅማችን የሚበጅ ከሆነ እንዋሻለን። ስንዋሽ ህሊናችንን ቅንጣት ታህል አይቆረቁረንም። እንዴት አድርጎ ለግል ጥቅም የተገዛ ህሊና ሊቆረቁረው ይችላል ?
❝ለተንኮል አንመለስም የምንሸርበው ተንኮል ጓደኛን፤ ወዳጅን ፤ የስጋ ዘመድን አይለይም ቅናት ባህላችን ነው።
❝ምግባር የሚባለውን ነገር በአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም። በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም፤ ያስተማረንም የለም። የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየትን ነው፤ ሰው መሳይ በሸንጎ ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፣ ኩሩና ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፣ አስተዋይና ትሁት ነው። በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው። በግል ኑሮአችን ግን ከስብቅ ፣ ከምቀኝነት ፣ ከተንኮል፣ ከቅናት ፣ ለውሸት፣ ከአሉባልታና ከሀሜት፣ ለግል ጥቅም ለመልከስከስና ለመልፈስፈስ ከፍርሃትና ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም። መለያ ባህርያችን ግብዝነት ነው። የግብዝነት ጭንብል አጥልቀን ነው የምንኖረው። ያለ ጭንብል እናስቀይማለን... ወይም እናምራለን፤ አይታወቅም። ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ!
በዓሉ ግርማ ፥ የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234


Forward from: Daniel daba
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
▶️፡ የከረዩ አባ ገዳ በድብደባ መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ

በምሥራቅ ሸዋ ዞን የፈንታሌ ወረዳ ነዋሪ የኾኑ የከረዩ አባ ገዳ፣ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተደብድበው መገደላቸውን፣ ነዋሪዎች እና የቅርብ ዘመዶቻቸው ተናገሩ። ሌሎች 18 የሚደርሱ አዛውንቶችም ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ነዋሪዎቹ ጨምረው ገልጸዋል።

ስለ ድርጊቱ፣ የኢትዮጵያን መንግሥት አስተያየት ለማካተት ቢሞከርም የተገኘ ምላሽ የለም። ጉዳዩን ያውቀው እንደኾነ የተጠየቀው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ መረጃው ቢደርሰውም ማስረጃ አሰባስቦ አለማጠናቀቁን አስታውቋል።

ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ፣ የሟቹ አባ ገዳ የቅርብ ዘመድ መኾናቸውን በስልክ የገለጹ ግለሰብ፣ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ውስጥ ነዋሪ የኾኑት የከረዩ አባ ገዳዎች አመራር አባል አቶ ጎቡ ሀዌሌ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በደረሰባቸው ድብደባ ሕይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል፡፡

👇፡ ተጨማሪ ዘገባውን ያግኙ፡፡
https://fb.watch/jDi9ptAN4g/


ከተስፋፊዉ ኃይል ጋር ስለ ፊንፊኔ መከራከርና ለማስረዳት መሞከር ጉንጭ ማልፋት ነዉ። እዛዉ ቄኤዉ ድረስ ሄደህ ጎንደር እና ጎጃም ላይ ትኮረኩመዋለህ። ያን ጊዜ ጎንደር የኔ ነዉ ፊንፊኔ ያንተ ነዉ የኔን ለኔ ተዉልኝ ብሎ ይማፀናል። Hamza
★ ነፍጠ.ኛ በቤተ እምነት ተሸሽጎ የመሬት ወረራውንና ፖለቲካውን ይሰራል ሀገር በቀሉ #ዋቄፈና ግን በገዛ ሀገሩ ገልማ መገንቢያ ቦታና የመቃብር ስፍራ አጥቶ ባይተዋር ሆኗል። ይህ አልበቃ ብሏቸው በቤተ እምነቱ እየገቡ ያዋክቧቸዋል።

ዛሬ በአዳ በርጋ Malkaa Birraatte በቤተ እምነት (ገልማ) የነበሩ 8 የዋቄፈና እምነት ተከታዮችና መምህራን ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ከዛው ከገልማ በባለስልጣናት ለእስር ተዳርገዋል።

ለእስር የተዳረጉት

1. Fayyisaa Lammaa

2. Damxoo Biqilee

3. Gadaa Baayii

4.Eebbaa Biraanuu

5.Hundeessaa Kababaa

6.Ayyaanaa Asaffaa

7.Caalaa Haayilee

8.Gaaddisaa Lammaa.


Biyyi roobaa nagaa
Gadaan quufaa gabbina nuuf haa ta'u!


የሲሪላንካ አብዮት ተስፈኞች ማዕከላዊ ስልጣንን ለመቆጣጠር የመጀመርያ እርምጃችንን እሁድ እንጀምራለን እያሉ ነው 😂 አቀንጭራውያን ያልተረዱት ነገር ቢኖር ከስርዓቱ ጋር በጫካ በዱር በገደሉ እየተዋደቁ ያሉ የነፃነት ታጋዮች ገነት ለመግባት አለመሆኑን ነው።


Forward from: Daniel daba
የአሜሪካን መንግሥት በትግራይ የመጣው ሰላም በኦሮምያም እንዲተገበር በመንግስት ላይ ተደጋጋሚ መግለጫ እንደስጠች ይታወቃል ነገር ግን አሁን ያለው መንግሥት ለሰላም በር ከፍተናል በሚል ነገር ግን በተጨባጭ ተጨማሪ ጦር በኦሮምያ እያስማራ እንደሆነ ይታወቃል መንግሥት የኢትዮጵያ ህዝብ እና አለማቀፉ ማህበረስብን ማምታታት አቁሞ በሶስተኛ ወገን ለድርድር እና ለሰላም ቅድሚያ እንዲስጥ የኦሮሞ ልጆች እና ስላም ወዳዶች State department እና EU ን ታርጌት ያደረገ የቲውተር ዘመቻ ሊያደርጉ ይገባል።


ፎጤ የቻይና ሸኔ መጣልሽ ጃስስ


Forward from: Dhaabbata Hordoftoota Amantii Waaqeffannaa
Mogor ... Ada'a Bargaa
Hidhaa
Bit, 31/2023~~22/2015

Galma Amantii Waaqeffannaa Malkaa Birraatteetti gaggeessitootni fi barsiisootni Amantii Waaqeffannaa saddeet(8) sababa hin beekkamneen har'a jechuun Bitooteessa 31 2023 qaama mootummaan sa'aatii 11:30tti Galmichaa qabamanii hidhamanii jiru.

Namoonni kunneenis:-
1. Fayyisaa Lammaa
2. Damxoo Biqilee
3. Gadaa Baayii
4. Eebbaa Biraanuu.
5. Hundeessaa Kababaa
6. Ayyaanaa Asaffaa
7. Caalaa Haayilee
8. Gaaddisaa Lammaa yoo ta'an warshaa Daangoteetti geeffamunis hubatameera. Haalota jiru kan isiniin geenyu ta'a!

Biyyi roobaa nagaa
Gadaan quufaa gabbina nuuf haa ta'u!


ፅንፈኛ የአማራ ሀይሎች ለእሁዱ የስድብ ሰልፋቸው ቤተክርስትያንን አስታከው እየቀሰቀሱ ነው። ሆኖም ቤተክርስትያኗ እስካሁን ይህንን ድርጊት ባለማውገዟ እንደተለመደው የፅንፈኞች ሀሳብ ደጋፊና ባለቤቶች እየዘወሯት መሆኑን ሌላ ማሳያ ነው።


❗❗❗


“እኔ በዚህ ፅሁፍ የተቃወምኩት መንግስትን ነው። የተቃወምኳቸውን ነገሮች እያስፈጸመ ያለው መንግስት ስለሆነ። ነገር ግን የብልፅግና ደጋፍዎች ስቃወሙኝ አላየሁም! እየተቃወሙኝ ያሉት ተቃዋሚ የኦሮሞ ብሄርተኞች ናቸው። ለምን? የኦሮሞ ተቋዋሚዎች አብይ መንግስት የእኛ ነው ብለው አምነዋል ፥ ለመደገፍ ሰበብ ስፈልጉ ነበር፥ የእኔን ወረቀት ምክንያት አድርጎ ከአብይ ጎን እየተሰለፉ ናቸው። ይህ አቋም አልባነት ነው!” አቶ ልደቱ ብዙ ቦታ ላይ ያነሳው ሀሳብ ነው።
በመጀመሪያ አቶ ልደቱ የፃፈው ስለ “የኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኞች” ነው! “ሀገረ-ኦሮሚያ ለመመሰረት እየሰሩ ነው!” ስለሚላቸው በዋናነት በተቃዋሚ ጎራ ስላሉ የኦሮሞ ብሔርተኞች ነው የፃፈው። ለአስረጅነትም የኮ/ል ገመቹን ንግግር ነው ዋቢ ያደረገው። ስለሚመለከተን ነው መልስ የሰጠነው።የአብይ መንግስት የኦሮሞን ብሔርተኝነት እንደማያራምድ አቶ ልደቱም በተደጋጋሚ አንስቷል። የብልፅግና ደጋፍዎች አጀንዳቸውን አቶ ልደቱ በጥሩ አማርኛ ፅፎላቸው ሳለ ስለምን ይቃወሙታል?
ዶ/ር አብይም ሆነ የብልፅግና ፓርቲ ወደ የኦሮሞ ህዝብ ፍላጎት ብመለሱ እነርሱን ለመደገፍ ምን ሰበብ ያስፈልጋናል? የሀገረ-ኦሮሚያን መመሰረት ከተቀበሉ እና ለዚያ ከሰሩ ከረጋገጥን ያ እነርሱን ለመደገፍ ከበቂ በላይ ነበር። እውነቱ ግን ፣ የፒፒ የፖለቲካ አሰላለፍ ዛሬም ከአሀዳዊያን መስመር አለመላቀቁ ነው። ለአብይ ዛሬም ከእኛ ይልቅ ብርሃኑ ነጋ ይቀርበዋል፣ የካብኔው አባል ነው። ክርስቲያን ታደለ ይቀርበዋል፣ በፓርለማ ተቀምጦ የመሰለውን ሀሳብ ያቀርባል። በጠለትነት ተፈርጀን በፍፁም ጭካኔ የተዘመተብን እኛ ነን! ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ በአፈና የሚንታሰር፣የምንገደል እኛ ነን! ይህን በማድረግ የእናንተን ጦርነት ብልፅግና እየተዋጋ ያለ ብሆንም፣ ኣልረካችሁም!
ስለዚህ፣አትስጉ! ብልፅግና እስካሁን ወደ እኛ አጀንዳ ኣልመጣችም!
ደግሞ “ተንሸራታች” የማን ቅፅል ስም ሆኖ ነው፣ እኛ የኦሮሞ ብሄርተኞች በአቋም አልባነት የሚንከሰሰው?!

"...በዚያ ምርጫ ቅንጅት የአዲስ አበባን ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ ሲያሸንፍም ከዚያ ውስጥ አብላጫውን
62% መቀመጫ ያሸነፈው ኢዴፓ ነበር፡፡" አቶ ልደቱ በዚህ ፅሁፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ክደታቸውን አመኑ ማለት ነው?! 62% የፍንፍኔ ምክር ቤት መቀመጫ ኢዴፓ ብቻውን ካሸነፈ (ከቅንጅት 100% ውስጥ 62% የኢዴፓ ከሆነ) ኢዴፓ ከቅንጅት ወጥቶ ብቻውን ፓርላማ እንደ ገባ, ለምን ብቻውን የፍንፍኔን አስተዳደር አልተረከበም?
ለማንኛውም ለላስታ -አገው ሰው "የአማራ" ብሄርተኝነት ካዋጣው, የላሊበላ ልጅ ከሸገር ልጅ በላይ ለፍንፍኔ ቀርቦ ተቆርቁአሪ ከሆነ, ያዝልቅልንii

Battee Urgessa


የወልቃይት ጥያቄ የብሄር ብሄረሰቦችን እኩልነት የማይቀበሉ ወገኖች እንጂ፣ የአማራ ህዝብ ጥያቄ አይደለም !!
--
ታጋይ አዲሱ፦ ወልቃይትን በሚመለከት እኔ ክልል ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን የብአዴን ጥያቄ ሆኖ አያውቅም። ግልፅ መሆን ያለበት። ግለሰቦች ወደ ውጪ የወጡ ሰዎች ምናምን ያነሱታል። ግን ይህን በምንም ተአምር ብአዴን ጥያቄ ነው ብሎ አንስቶት አያውቅም። ወልቃይት በድሮው አከላለል ከሆነ ጐንደር ውስጥ እንደነበረ ይታወቃል። አሳይታም ወሎ ውስጥ እንደነበረ ይታወቃል እኮ። የድሮው ጂኦግራፊያዊ ወይም መልከአምድራዊ አከላለል ቀርቶ በብሄር ሲሆን ወልቃይት ትግራይ ውስጥ እንደተደራጀ ግልፅ ነው።

የወልቃይት ጥያቄ እያሉ የሚያነሱ የወልቃይት ሰዎችም ሌሎች ፀረ ህዝብ ቡድኖችም እንዳሉ ደግሞ እናውቃለን። ግን የኛ ጥያቄ ሆኖ አያውቅም። በጥያቄ መነሳት ዓይን ከሆነ እኮ የብሄር ብሄረሰቦችን እኩልነት የማይቀበል ጥያቄ አለ። አንቀፅ 39 ይነሳ የሚልም አለ። ሰለዚህ ከመጀመርያው ጀምሮ ይህን ጥያቄ ይነሳ ስለነበረ አሁንም መነሳቱ ትክክል ነው የሚል ሰው ስህተተኛ ነው እላለሁ። በአጠቃላይ ግን የወልቃይት ጥያቄን ብአዴን እንደ ብአዴን አንስቶት አያውቅም። ዛሬም አጀንዳው አይደለም፤ በጣም ግልፅ መሆን አለበት። የትግራይ ህዝብም ግልፅ መሆን አለበት።

የወልቃይት ህዝብ ጥያቄ አለበት እንኳን ቢባል ጉዳዩ የሚመለከተው ለህወሓት ነው። ለትግራይ መንግስት ነው የሚመለከተው። የትግራይ መንግስትም ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ህዝቡን አግኝቶ፣ ቅሬታውን ፈትቶ መያዝ አለበት የሚል እምነት አለኝ። ከዛ በላይ ደግሞ ያው ህገ-መንግስታዊ ጥያቄ ነው፤ ስርዓት ነው፣ በስርዓት መስተናገድ አለበት። በዚህ ላይ የተለያዩ አስተያየቶች እንደሚሰጡ የታወቀ ነው። ግን አሁንም መሰመር ያለበት ጉዳይ ብአዴን ወልቃይትን ጥያቄ አድርጐ ተነስቶ አያውቅም። ዛሬም ነገም ሊያደርገው አይችልም። ለህዝቦች እኩልነትና ህገ-መንግስታዊ መብት የሚጠይቅ ካለ ግን የትኛውም ቦታ ያለውን ህዝብም ሆነ አካል በአግባቡ ማንሳት ይችላል።
-
(የብአዴን መስራች ታጋይ አዲሱ ለገሰ ከጋዜጠኛ አባዲ ገ/ስላሴ እና ሃይላይ ተኽላይ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም የተወሰደ")

Nimoona Bortola20 last posts shown.