በምስራቅ ጉጂ ዞን ሰባ ቦሩ ወረዳ በአንዳንድ ቀበሌዎች በረሃብ የሞቱት ሰዎች ስም ዝርዝር የያዘ የመንግስት ታችኛው መዋቅር ለላይኛው መዋቅር የፃፉትን ደብደቤዎች ኦ ኤም ኤን ከታማኝ ምንጮች አግኝቷል።
ከዚህ በተጨማሪ ባለቤታቸው በረሃብ ሞተውባቸው ህፃን ልጃቸው የአስክሬኗን ጡት ስትጠባ የተገኘች ህፃን አባት አቶ Dheeከማ ኤሌማ ረሃብ ከፍተኛ አደጋን በአካባቢው እንደደቀነ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/14167/