Glorious Embassy


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Edutainment


አገልግሎቴን ለመደገፋ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000160896683 ሄኖክ እሰይ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Edutainment
Statistics
Posts filter


3 ቀን ብቻ ቀረው
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ
በእሳት እና በመንፈስ ቅዱስ እንጠመቃለን🔥🔥

289 0 1 1.3k 4

ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ኮንፈረንስ ተዘጋጀ
መጋቢት 14 የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና ጥልቅ ትንቢታዊ አገልግሎት ጊዜ ተዘጋጅቷል እንደየመልጠችሁ
አድራሻ 22 ጎለጎል ከመክሊት ህንፃ ጀርባ ሃምስ ተሽከርካሪዎች መሰልጣኛ ጎን
የፊታችን ቅዳሜ ከ3-9 ሰአት 🔥🔥🔥
ጎደኞቻችሁን ገብዙ በእሳት እና በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እንጠመቃለን


ማሳሰቢያ❗
አዲስ አበባ ስለተዘጋጀው ኮንፈረንስ


አዲስ አበባ መጋቢት 14 የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ኮንፈረንስ 🔥
አድራሻ 22 ጎለጎል ከመክሊት ህንፃ ጀርባ
ቅዳሜ ከ 3ሰአት ጀምሮ እስከ 9 ሰአት በእሳት ለመጠመቅ ተጋብዘቹአል


አዲስ አበባ ሪቫይቫል ኮንፈረንስ
በቅርብ ቀን 🔥🔥🔥🔥🔥


“ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ላይ ተጣልሁ፤ ከእናቴ ሆድ ጀምረህ አንተ አምላኬ ነህ።”
— መዝሙር 22፥10

2.2k 0 10 5.9k 18

ዛሬ መታ 3 ሰአት ላይ ትንቢታዊ ፕሮግራም ይኖራል
በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ትሞላለችሁ ተዘገጁ 🔥🔥🔥🔥


ወንጂ የካቲት25-27
በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት ጥምቀት የጠምቀቹሀል 🔥🔥🔥🔥🔥


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ሀዋሳ🔥🔥
Part 1


ዛሬ ልደቴ ነው በኖርኩበቸው የህይወት ጥቂት አመታት ውስጥ የሚያስደስት የሚያስከፍ አድካሚ ተራራ አስደሳች ሜዳ በሆነው በህይወት መንገድ ውስጥ አልፌዋለሁ ። መወለዴን የጠለሁአቸው መረራ ጊዜያቶች : ወደዚህ ምድር ለምን እንደመጠው እንድጠይቅ አድርጎኛል። ለቅባት የተከፈለ መስዋዕትነት ከቅባት ጋር እልህ አስጨራሽ ትግል በበረሃ እና በዋሻ ለፀሎት የተደረገ የረሀብ ጉዞ😭🤔 ለ10 አመታት የልደት ቀኔን ተራራ በፀሎት ላይ እንድያሰልፍ አድርጎኛል ። አሁን ላይ ግን እናዘ ጊዜያት ተደምሮ መልሰው ከፍለውልኛል በቃ ከድሮ ይልቅ አሁን ላይ መኖሬን ወደድኩት እግዚአብሔርን በጓደዬ ሆኜ ቅዱስ ነህ አልኩት እሱም በአደባባይ ላይ ስራያን ሰራልኝ
ለካ እግዚአብሔር ወደዚህ ምድር የመጠኝ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ልጠቃመኝ ነበር : ታድያ እኔ መቼ አወኩኝ ግን በጊዜ አነቀሀኝ የመንፈስ ቅዱስም ረሀብተኛ አደረከኝ ስለዚህ ነፍሴ ተመሰግነሀለች ቀር እድሜዬ ስለ መንፈስ ቅዱስ እየወረሁ ይለቅ ስለ ተጨመረልኝ ቀን አመሰግናለሁ
Happy birthday Heni Glory
👉 እድሜዬ 🤔


🔥እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።"🔥
መዝ 27:4

2k 0 14 2.1k 32

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የመንፈስ ቅዱስ ሙላት🔥🔥🔥
ደግመን ደጋግመን በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን🔥


Holy spirit Encounter🔥
HAWASSA
Day 3🔥🔥🔥


ተጀምሯል ግቡ ዛሬ የእናንተ ቀን ነው View live stream የምለውን ከላይ የለውን ተጭነችሁ ግቡ

1.6k 0 5 846 17

Day 2
በሐዋሳ ማረሚያ ወንጌል በሐይል ተሰበከ የመንፈስ ቅዱስ እሳት በሐይል የወረደበት ድንቅ መንፈስ የተካፈልንበት ትውልድ ከአጋንት እስራት የተፈታበት ጊዜ 🔥❤🙏
ጌታ በስራ ላይ ነው ::

15 last posts shown.