📓አንዳዴ.....
ቃላታቸዉ ሲከብድብህ
እዉነት ይዘህ ትረታለህ
ዝምታህን ትመርጣለህ
እዉነትን በዉሸት ሊያከሽፉ
ብርሃንን በአፋቸዉ ሊያጠፉ
ሲሯሯጡ ስታያቸዉ ይደንቅሃል
ስራቸዉ ገርሞ ዝም ያሰኘሃል
ሀቅን ይዘህ መናገሩም ያቅትሃል
በቃ አንዳዴ......እንዲህ ነዉ
✍️.......
ቃላታቸዉ ሲከብድብህ
እዉነት ይዘህ ትረታለህ
ዝምታህን ትመርጣለህ
እዉነትን በዉሸት ሊያከሽፉ
ብርሃንን በአፋቸዉ ሊያጠፉ
ሲሯሯጡ ስታያቸዉ ይደንቅሃል
ስራቸዉ ገርሞ ዝም ያሰኘሃል
ሀቅን ይዘህ መናገሩም ያቅትሃል
በቃ አንዳዴ......እንዲህ ነዉ
✍️.......