Immigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic

This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter

ሀዋሳ፣ ባህር ዳር፣ ሰመራ እና ድሬዳዋ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

በቅርቡ ተቋሙን ለተቀላቀሉ የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጠ

በቅርቡ ተቋሙን ለተቀላቀሉ  የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች በደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ እና በጉዞ ሰነድ አያያዝ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጥቷል።

ስልጠናውን የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና አለማቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ከኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ጋር በትብብር ያዘጋጁት ነው።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እያካሄደ ያለውን ሁለንተናዊ የሪፎርም ስራ በብቁ የሰው ሀይል ዘርፍ ለመደገፍ እና ተቋሙ በቀጣይ የሚሰጠውን አገልግሎት ይበልጥ የተቀላጣፋና የደንበኞቹን እርካታ ከፍ የሚያደርግ እንዲሆን በማለም ለሰራተኞቹ የተሰጠ መሆኑንም ተጠቁሟል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

ድሬ ዳዋ፣ ጅማ፣ መቐለ፣ ሀዋሳ፣ እና ጅግጅጋ፣ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ፣ ጅግጅጋ፣ ሀዋሳ፣ እና መቐለ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

ለፓስፖርት እርማት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች

የፓስፖርትዎን እድሜ፣የትውልድ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ፊደል ለማስተካከል መሟላት ያለባቸው
- ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
- የልደት ምስክር ወረቀት
- አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

የፓስፖርትዎን ሙሉ ስም ለመቀየር
- የፍርድ ቤት ውሳኔ
- ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት ክፍያ አማረጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን( delivery date) ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች ይዞ በአካል ቀርቦ የሚስተካከልልዎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቀጣይ ተቋሙን የሚቀላቀሉ  ባለሙያዎችን አሰልጥኖ አስመረቀ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቀጣይ ተቋሙን በተለያዩ ሙያዎች የሚያገለግሉ አዳዲስ ባለሙያዎችን  ከብሔራዊ ደህንነት ዮኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር  በማሰልጠን አስመርቋል። ባለሙያዎቹ የተቋሙን ተልዕኮ በብቃት ለማስፈፀም እንዲያግዙ ለማስቻል የተቀመጠውን መስፈርት በማሟላት 
በሴኪውሪቲ እና ኢንተለጀንስ፣ በዲኘሎማቲክ ፕሮቶኮል፣ በቱሪዝም እና በስነ-ምግባር ዘርፎች  የሰለጠኑ ናቸው።

በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት  ተቋሙ ሁሉን አቀፍ ሪፎርም ላይ መሆኑን በማስታወስ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት ለመወጣትና ለተገልጋዩ የላቀ  አገልግሎት ለመስጠት የሰው ሀይል ልማት ላይ በተለየ ትኩረት ለመስራት በተቋሙ የተያዘው የሪፎርም አካል መሆኑን አስረድተዋል።

ሰልጣኞቹም አለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችላቸውን ስልጠና እንዲወስዱ መደረጉንና  የወሰዱትን ስልጠና ወደ ተግባራዊ ስራ በመቀየር ተገልጋዩን በተሻለ መልኩ እንዲያገለግሉ አደራዊ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ተቋሙ በቀጣይም የሚስተዋሉበትን ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍ  ለነባር እና አዳዲስ ሰራተኞች በተግባር የተደገፈ እና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የሚረዳ ስልጠናዎች እንደሚሰጥ  አክለው ገልፀዋል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ድሬዳዋ እና መቐሌ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አዲስ አበባ፣ ሆሳዕና፣ አዳማ እና ደሴ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወስዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

የእርስዎ መረጃ ዋጋ ያስከፍላል! በአስመሳይ ገፆች ወይም ቻናሎች አይሳሳቱ። ለማንኛውም አገልግሎት ወደ ግለሰብ የባንክ አካውንት ገንዘብ አያስገቡ። ማንኛውንም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ፣ ድረ ገጽ ወይንም ማህበራዊ ገጽ ሪፖርት በማድረግ ይተባበሩን።

ከእነዚህ እና ተመሳሳይ ገፆች ይጠበቁ፣ ሪፖርት ያድርጉ።
⚠️ @IcsEthiopiaOfficial
⚠️ @IcsAddisAbaba
⚠️ @IcsAdama
⚠️ @IcsDigitalInvea
⚠️ @IcsHawassa
⚠️ @IcsHossana
⚠️ @IcsDessie
⚠️ @IcsMekelle
⚠️ @IcsBahirDar
⚠️ @IcsJigjiga
⚠️ @IcsDiredawa
⚠️ @IcsSamara

ይፋዊ ገጾቻችንን እና ቻናሎቻችንን ብቻ ለታማኝ አገልግሎቶች እና ማስታወቂያዎች ይጠቀሙ።
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተከበረ።

ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም  17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን  በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በተገኙበት በተቋሙ አመራሮች፣ ሠራተኞችና ተገልጋዮች በደማቅ ሁኔታ በዓሉ ተከብሯል።

ዕለቱ "ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ይገኛል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተቋም እየተካሄደ ያለው የሪፎርም ስራ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ ነው- ዶ/ር ዲማ ነገዎ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እያከናወነ ያለው የሪፎርም ስራ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ዲማ ነገዎ(ዶ/ር) ተናግረዋል።

የቋሚ ኮሚቴው አባላት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እያከነወነ ባለው አጠቃላይ ስራ ላይ ከተቋሙ ሃላፊዎች ገለፃ ቀርቦለታል።በዚህም ተቋሙ በ2016 ዓ.ም ያከናወናቸው የስራ እንቅስቃሴ፣ የ2017 በጀት ዓመት የስራ እቅድና የእስካሁን አፈፃፀም እንዲሁም የሲቪልና የቤተሰብ ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ላይ ለቋሚ ኮሚቴው ገለፃ ቀርቧል።የቋሚ ኮሚቴ አባላቱም በተደረገላቸው ገላፃ ላይ ጥያቄና ተጨማሪ ማብራሪያ ጠይቀው በተቋሙ የስራ ሃላፊዎች ምላሽ ተሰጥቶበታል።

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ዲማ ነገዎ (ዶ/ር) ተቋሙ በተለይም ብልሹ አሰራሮችን በመዋጋት ፣ አዳዲስ አሰራሮችን በመዘርጋትና ሙስናን በመከላከል ረገድ እያከናወነ ያለው ስራ የሚደነቅ መሆኑን በአፅንኦት ተናግረዋል።ቋሚ ኮሚቴው በቀጣይም የሚያደርገውን የክትትልና ድጋፍ ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ዲማ ነገዎ (ዶ/ር) አረጋግጠዋል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በበኩላቸው ተቋሙ እያከናወነ ያለውን የሪፎርም ስራ በብቃት እንዲወጣ የቋሚ ኮሚቴው ድጋፍና ክትትል ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰዋል።ተቋሙ ከነበረበት ውስብስብ ችግር አሁን ወዳለበት ተስፋ ሰጪ ለውጥ እንዲሸጋገር ከቋሚ ኮሚቴው በተጨማሪ ክቡር  ጠቅላይ ሚኒስትሩና ሌሎችም የመንግስት ተቋማት ያደረጉት ድጋፍ ከፍተኛ መሆኑን በመጥቀስ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

በተያዘው የስራ ዘመንም በተቋሙ የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችን በከፍተኛ ሁኔታ በማስቀጠል የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሰራም ዋና ዳይሬክተሯ  ተናግረዋል።
በመድረኩ አስተያየታቸውን የሰጡ የቋሚ ኮሚቴው አባላትም ተቋሙ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተግባራዊ ባደረገው የሪፎርም ስራ ላስመዘገበው ውጤት ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ድሬ ዳዋ እና ሀዋሳ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

ስምዎን የትራኪንግ ቁጥርዎን ወይም ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማግኘት ይችላሉ።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

14 last posts shown.