ላውያን አብያተ ክርስቲያናት ያስተዋወቀ ክስተት ነበር:: ይህም የአገልግሎት አቅጣጫ በመስፋፋት በአሁኑ ወቅት በመላ አገሪቱ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት አዲስ የአምልኮ ባህል ሆኖ እንደቀጠለ ይገኛል::
ማጣቀሻዎች:
* ሄርበርት ሎክየር ጁኒየር - ኦል ዘ ሚዩዚክ ኦፍ ዘ ባይብል,
ፒቦዲ, ማሳሹሴትስ: ሄንድሪክሰን ፐብሊሸርስ, 2004.
* ዮናስ ጎርፌ - ቤት ያጣው ቤተኛ: ሙዚቃ, ሙዚቀኝነት እና
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን, አዲስ አበባ, ርሆቦት ፕሪንተርስ,
2016.
* ጥበበ እሸቴ - ዘ ኢቫንጀሊካል ሙቭመንት ኢን ኢትዮጵያ:
ሬዚስታንስ ኤንድ ሬዚሊየንስ, ቤይለር ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ,
2009.
* ግሬግ ማካቤ - ቢብሊካል ዎርሺፕ: ፐርሱንግ ኢንቲሜሲ ዊዝ
ጋድ, ብሉሚንግተን, ዌስትቦው ፕሬስ, 2015.
አማኑኤል አበራ
ሰኔ 2010