ህፃን እያለን መውደቅን አንፈራም
ነበር :: ስለመሳሳታችን አንጨነቅም ነበር :: በምን ይሎኝታ አንሸበብም ነበር::
ህፃን እያለን ...
አዳዲስ ነገር ለሞመገር አናመነታም ነበር :: ለመጫወት ለመዝናናት አምክንዮ አንፈልግም ነበር ....
ግን ምን ሆንን ግን ምን ተፈጠረ
ስናድግ , ፍርሀታችን በዛ, መሳሳታችን አስጨነቀን , ጥፋቱቻችን አሳቀቁን , ይሉንታ, ወረረን ጨዋታ እራቀን ....
እንደዛ እናበራ የነበርን ከዋክብቱች ምነው ደበዘዘ ብርሀናችን
ትዝ አይላችሁም ህፃን እያለን ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ሲባል ...
ዶክተር, ፓይለት , ኢንጂነር....እንል ነበር
አሁን ትልቅ ሆነን
አሁን አዋቃ ሆነን
ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ብንባል
ህፃንነታችንን የምንመኘው እልፍ አእላፍ ነን
@Keneyalew_teweld