ልዩ የአማርኛ ጥቅሶች💚


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Blogs


የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭
የ ህይወት ጥቅሶች ✨
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️
ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
Follow On Facebook www.facebook.com/Liyuquotes


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Blogs
Statistics
Posts filter


ሆነህ አትገኝ እንጂ
ስለ መባልህ አትጨነቅ😏

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏


ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ አንትን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሀል አንተስ ምን አስበሀል😊❤️

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏


ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ አንችን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል😊❤️

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏


ሁሉም ስብራቶች የነገሮች መጨርሻ አይደሉም አንዳንድ ስብራቶች ለአዲስ ህይወት ብስራቶች ናቸው😊

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏


ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏


እንደማያቋርጥ ዝናብ ችግሮች በተፈራረቁብህ ጊዜ እግዚአብሄር መጠለያህ እንደሆነ አስብ!🙏

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏

20k 0 36 45 240

መቆጨት ያለብህ በማፍቀርህ ሳይሆን...
ማፍቀር ያለብህን ሰው ባለማወቅህ ነው።

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏

21k 0 34 59 152

ቀላሉ የሰውን ችግር አይቶ መፍረድ ነው ከባዱ የራስን ችግር አምኖ መቀበል ነው።

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏

20.2k 0 34 15 133

ሁኔታዎች ተስፋን ለማስቆረጥ ወደ ህይውፕትህ ሲመጡ ሶስት ነገሮችን አስብ…
እግዚአብሄር ካንተ ጋር እንደነበረ
አሁንም ካንተ ጋር እንዳለ እና
ሁልጊዜም ከአንተ ጋር እንደሚሆን!

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏

19k 0 24 7 143

አብዛኛዎቹ እንዲህ ናቸው በምታስፈልጋቸው ሰዐት እንጂ በሚያስፈልጉህ ስልአት አይገኙም!

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏


ዝምታ የጠንካራ ሴት ከፍተኛ ጩኽት ነው!
ልቧ ለቃላት ስለደከመ እሷ ዝምታዋን መርጣለች!

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes


ስሜታችሁን በብልሀት ተቆጣጠሩት የአመት ልፋታችሁን በሰከንድ ውስጥ ሊያበላሸው ይችላልና።

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes


የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላህ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላህ😊

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes


የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ😍

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes


ሁሉም ወንድ እህቱን እንደሚቆጣጠራት ለሴት ሁሉ ሀላፊነት ቢሰማው ኖሮ አንድም ሴት ባላለቀሰች ነበር😊

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes


ስለኔ የሚያወራ እኔን መሆን ፈልጎ
ያልቻለ ሰው ብቻ ነው!

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes

18k 0 22 56 88

ደስተኝነት የምትፈልገውን ሁሉ ማግኘት አይደለም ያለህን ሀሉ ማጣጣም ነው!!

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes


ምትወዱትን የፍቅር፣የብቸኝነት፣የናፍቆት፣ ስለ ህይወት፣ወይም ለኔ ይሄ ምርጥ ጥቅስ ነው ብላችሁ ምታስቡትን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን😊👇

@Liyu_quotes @Liyu_quotes


ጠዋት ከእንቅልፍ ስትነሳ
ፈጣሪህን ማመስገን በፍፁም አትርሳ ምክንያቱም እርሱ በየቀኑ አንተን መቀስቀስ አልረሳምና።

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes

21.2k 0 36 21 138

አልሆነልኝም ብለህ አትዘን ምንም ነገር ሚሆነው
ፈጣሪ ሲፈቅድ ብቻ ነው😊🙏

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇😍
https://t.me/+U3q3qCG_O8Wn1Rnp
💚 @LiyuQuotes 💚

ሼር 🙏
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ😍😍👇
@Liyu_quotes @Liyu_quotes

20 last posts shown.