Posts filter




Are you tired of being eaten by betting??

So join this channel and be profitable ✅ seeing is believing 🏆

➕ Add to us channel @PYSCHO_19


Forward from: A PLUS TV Ethiopia ™️
ነገ እሁድ በ aplus tv


Forward from: A PLUS TV Ethiopia ™️
ዛሬ ቅዳሜ በ a plus tv


የሚሽን ኢምፖሲብል ፊልም ቀጣዩ ክፍል ግንቦት 23/2025 ይለቀቃል!

#mission impossible: the final reckoning


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ብላክ ፓንተር 3 የመጨረሻ ፊልሜ ይሆናል ሲል ዴንዘል ዋሽንግተን ተናገረ!

በሆሊውድ ፊልም ኢንደስትሪ በጣም ከተከበሩ ተዋናዮች አንዱ የሆነው ዴንዝል ዋሽንግተን በቅርቡ በሰጠው ቃለ ምልልስ black panther 3 የመጨረሻው ፊልም እንደሚሆንገልጿል።

ሪያን ኩግለር የዋሽንግተንን ሚና ሊጽፍ በተቃረበበት ወቅት ይህ ዜና ደስታን እና ናፍቆትን ያመጣል፣በተለይ የብላክ ፓንተር ፍራንቻይዝ በስክሪኑ ላይም ሆነ ከስክሪን ውጭ ጠንካራ ታሪክ ስላለው ብሏል።

የሁለት ጊዜ የአካዳሚ አዋርድ አሸናፊ ዋሽንግተን “ሪያን ኩግለር እየጻፈልኝ ባለው የብላክ ፓንተር ፊልም ታሪክ ላይ ድርሻ አለኝ ሲል ተናግሯል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ምንም እንኳን አብዛኛዎቹ አድናቂዎች The Equalizer 3 ተከታታይ ፊልም የመጨረሻው ፊልም ይሆናል ብለው ቢያስቡም፤ ዴንዝል ዋሽንግተን ቢያንስ በሁለት የ Equalizer ተጨማሪ ፊልሞች ላይ እንደሚተውን አረጋግጧል።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ስለ ክሎን ቴክኖሎጂ Clone technology (አንድ ሰውን አመሳስሎ መስራት)!

አብዛኞቹ አርቲስቶች የራሳቸው ክሎን አላቸው።

Will smith also mentioned that every celebrity has their own clone.

Raelians ይባላሉ👉 የመጀመሪያውን የሰው clone, human cloning (ሰውን አመሳስሎ መስራት/ መፍጠር) እኛ ነን የጀመርነው ብለው እ.ኤ.አ በ 1776 አካባቢ claim ያደረጉት።

ክሎን ከሆኑ አርቲስቶች kid buu አንዱ ሲሆን እንዲሁም እውነቷው አጠራጣሪ ቢሆንም አቭሪል ለቪን ክሎን እንደሆነች በሰፊው ይነገራል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


🍌ለጨረታ የቀረበው የሙዝ ሃሳባዊ የጥበብ ስራ በ6.2 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ!

በጣሊያናዊው ኮሜዲያን አርቲስት ማውሪዚዮ ካቴላን የተሰራው ሃሳባዊ የጥበብ ስራ በኒውዮርክ ጨረታ በ6.2 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል።

የ TRON ክሪፕቶ ፕላትፎርም መስራች ጀስቲን ሱን በ6.2 ሚሊየን ዶላር ለጨረታ የቀረበውን ሙዝ አሸንፏል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


እንግሊዛዊቷ የ23 አመት ወጣት ሞዴል ሊሊ ፊሊፕስ!

#100 men challenge

ሊሊ ፊሊፕስ የእንግሊዝ ዜግነት ያላት ወጣት ሞዴል ስትሆን በአንድ ቀን ከ100 ወንዶች ጋር ወሲብ መፈፀሟን ተከትሎ መነጋገሪያ ሆናለች።

100 men challenge ብላ ከ100 ወንዶች ወሲባዊ ግንኙነት የፈፀመችው ይቺ ሞዴል በሀገረ እንግሊዝ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰዎች አጀንዳ ከሆነች ሰነባብታለች።

ከ100 ወንዶች ጋር መተኛት በቂ አይደለም ያለችው ሊሊ ፊሊፕስ ሪከርዱን ለመስበር ከ1000 ወንዶች ለመተኛት እቅድ አለኝ ብላለች።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ጄኪ ቻን 400 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብቱን ለልጁ ጄሲ ከማውረስ ይልቅ ለበጎ አድራጎት ለመስጠት መወሰኑን ተከትሎ መነጋገሪያ ሆኗል!

ጄኪ ቻን በራስ መተዳደር እንደሚያምን ገልጿል፤ ልጁ በውርስ ሀብት ላይ ጥገኛ ከሚሆን ይልቅ የራሱን ሀብት እና ገንዘብ መያዝ እንዳለበት ገልጿል።

አቅም ያለው እና ታታሪ ከሆነ የራሱን ገንዘብ መስራት ይችላል፤ ነገር ግን ሰነፍ ከሆነ እሱ የኔን ገንዘብ እና ሀብት ብቻ ነው የሚያባክነው ሲል ጄኪ ቻን አፅንዖት ሰጥቶ ተናግሯል።

ይህ የጄኪ ቻን አቋም ባለሃብቶች ገንዘባቸውን ለልጅ ከማውረስ ይልቅ ለበጎ አድራጎት እንዲለግሱ የሚያነሳሳ ነው ተብሏል።

አንዳንዶች ጄኪ ቻን ለበጎ አድራጎት ያለውን ቁርጠኝነት እና ድጋፍ ለማዳበር ያለውን እምነት ሲያደንቁ፤ ሌሎች ደግሞ ልጁን ሙሉ በሙሉ ከውርስ መንቀል በጣም ከባድ ነው ሲሉ ይተቻሉ።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ዴንዝል ዋሺንግተን በ training day በምርጥ ወንድ ዋና ተዋናይ ኦስካር አሸነፈ፤ ሃሊ ቤሪ በሞንስተርስ ቦል በምርጥ ሴት ዋና ተዋናይ ኦስካር አሸነፈች። ሌጀንደሪው ሲድኒ ፖይቴ የህይወት ዘመን ተሸላሚ ሆነ።

ዊል ስሚዝ ስለ ኦስካር ሲጠየቅ፦

"Who cares about Oscar? Who cares about a piece of bronze statue? I might not be winning an Oscar; but, I'm winning at the box office?!"

በአንድ ፊልም 20 ሚሊየን ዶላር እስከተከፈለኝ ለቁራጭ ቆርቆሮ ማን ይጨነቃል😂

በእርግጥ ዊል ይህን ያለው በኪንግ ሪቻርድ ኦስካር ከማሸነፉ በፊት ነበር።

ነገሩ ሲታይ ስሜት ይሰጣል። ዊል ስሚዝ የሚሰራቸው ፊልሞች በብዛት ብሎክበስተር ናቸው። ትልቅ በጀት የሚመደብላቸው፣ የዚያኑ ያህል ትልቅ ገቢ የሚያስገቡ፣ ጥሩ መዝናኛ እንጂ ጥበባዊ ፋይዳ የሌላቸው ናቸው።

ዴንዝል ዋሽንግተን ከተወነባቸው ፊልሞች በጥቂቱ፦

1. Malcolm X
2. American Gangster
3. The Hurricane
4. Cry Freedom

የዴንዝል ሚስት ፓውሌታ ትባላለች። ከተጋቡ 40 አመታቸው ነው። ቤሳቤስቲን በሌለው ሰአት ነው የተዋወቁት። በእግሩ እየተመላለሰ ነው የጠበሳት። በሌለው ሰአት ችላ አላለችውም። ባለው ሰአት አልከዳትም። እንደ ጉም በኖ በሚጠፋ በብልጭልጩ የሆሊውድ የትዳር አለም አይደለም 40 አመት 40 ሰአት መዝለቅ ቀላል አይደለም።

ትወናውን የሚደነቅ ነው፤ በስብእናውም ይወደዳል። በሆሊውድ የግርግር አለም ውስጥ የተረጋጋ ህይወት የሚኖር ሰው ነው። ታዲያ ይህ 40 አመት የዘለቀ ትዳር 4 ልጆችን አፍርቷል።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ከ Lord of the rings ታሪክ ላይ ከኛ ሀገር የተወሰዱ ስሞች በጥቂቱ፦

👉Gondor: Similar to Gondar
👉Rohan: Similar to Roha, Ethiopia
👉Harad: Similar to Harar, Ethiopia
👉Barad-dûr: Similar to Bahir Dar,
👉The land of stone: Similar to Gondar
👉Mount Doom ( Fiery mountain Similar to Erta ale ( smoky mountain )
👉Elladan and Elrohir similar to ezana and saizana

The Lord of the Rings shares similarities with Ethiopian history in its themes of heroism, unity, and resistance against foreign threats. Both feature legendary figures and powerful kingdoms defending their sovereignty, much like Ethiopia's struggle against invasions. The spirit of resilience and the pursuit of justice are central to both narratives.


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ቸርነት ፍቃዱ የ2.2ሚሊዮን ብር ክስ ቀረበበት!

ክስ የቀረበበትም 2.5 ሚሊዮን ብር ኪሳራ አድርሷል በሚል እንደሆነ በቀረበበት ክስ ዝርዝር ላይ ለመመልከት ተችሏል።

ከሳሽ አቶ ዩሀና ተወልደ የተባሉ በሆላንድ አመስተርዳም  የሚኖሩ ሲሆነ ከወ/ሮ ሰመሀል ዩሀንስ ጋር በመሆን "ቀንጃ" በሚል መጠሪያ ፊልምን ተከሳሽ ቸርነት ፍቃዱ የፊልሙን ፅሑፍ ድርሰት ዝግጅትና በፊልሙ ላይ አንድ ገፀ ባህሪ ለመስራት መስከረም 26/2016 ዓ/ም ውል እንደተዋዋሉ ከሳሽ አቶ ዩሀና በክስ ዝርዝራቸው ገልፀዋል።

ተከሳሽ ከላይ ለተዘረዘረው የስራ ድርሻ ቅድመ ክፍያ 1 ሚሊዮን እንደተከፈለውና ከሆላንድ ለፊልም ቀረፃ የሚያግዘውን ካሜራ እንዳስመጡለት ይሁን እንጂ  አርቲስቱ ፊልሙን  በተባለው ጊዜና ሰዓት ባለማስረከቡ ወደ ክስ መግባታቸው አቶ ዩሃና በክስ ዝርዝራቸው ገልፀዋል።

ከሳሽ ለፍርድ ቤት ዳኝነት በጠየቁትም ተከሳሽ የተከፈለውን 1 ሚሊዮን ብር በተጨማሪም በውላቸው መሰረት ለውል ተዋዋዮቹ ሊከፈል የሚገባውን ኪሳራ የከሳሽን ድርሻ 1.2 ሚሊዮን ብር ውሉ ተፈፃሚ ከሚገባበት ጀምሮ የሚታሰብ ህጋዊ ወለድ ጋር እንዲከፍሉ እጠይቃለሁ ሲሉ ገልፀዋል።

ጉዳዩ የቀረበለት የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ኮልፌ ምድብ 3ተኛ ልዩ ልዩ ፍትህ ብሔር ችሎት በተከሳሽ እና ከሳሽ ጉዳያቸውን በስምምነት እንዲጨርሱ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም ባለጉዳዮች በተሰጣቸው ቀጠሮ መስማማት ባለመቻላቸው ፍርድ ቤቱ ታህሳስ 3 ቀን 2017ዓ/ም ክሱን ለመስማት ተጨማሪ ቀጠሮ ሰጥቷል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


The Invention of Lying

እ.ኤ.አ በ 2009 ለእይታ የበቃ የሮማንቲክ ኮሜዲ ይዘት ያለው ፊልም ነው።

the invention of lying በተሰኘው የሆሊውድ ፊልም ሰዎች መዋሸት የማይችሉበት አለም ነው። ዋና ገፀባህሪው ማርክ ይባላል። ከአንዲት ቆንጆ ሴት ጋር በፍቅር ይከንፋል፤ ለፍቅርም ይጠይቃታል።

እሷም እንዲህ ስትል መለሰችለት፦

"መልክህ ብዙ አያምርም፤ በዚያ ላይ ሃብታም አይደለህም፤ የሁለታችን ነገር የሚሆን አይደለም"
ስትል ወሽመጡን ቆረጠችው።

ታድያ በዚህ ፊልም ላይ እውነትን በመናገር ሰውን የማስቀየም አይነት ይዘት ያለው ድንቅ ፊልም ነው።

በውሸት ላይ የተደረገ አንድ ጥናት እንደሚያመላክተው👉 እያንዳንዱ ሰው በቀን በትንሹ 4 ግዜ ይዋሻል፤ በአመት 1460 ውሸት እንደማለት ነው።😆


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ርዕስ :-
Fight Night The Million Dollar Heist



የቀወጠ የዘረፋ ፊልም


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


Movie ግብዣ

ርዕስ :- '
The Penguin'


ፅድት ያለ Series!🔥

ሊያመልጣቹ ማይገባ ምርጥ series ነው! ለ ፊልም ወዳጆች


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) በቅርቡ በተለቀቀው ግላዲያተር 2 ፊልም ላይ የፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ (soundtrack) ሰርታለች!

በሃሪ ግሬግሰን-ዊሊያምስ የተቀናበረው ሙዚቃው በሃንስ ዚመር እና በሊሳ ጄራርድ የተቀዳጀውን የግላዲያተር 2 የፊልም ማጀቢያ ሙዚቃ ከዘመናዊ እና አለምአቀፍ ድምፅ ጋር በማዋሃድ ተሰርቷል።

የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃዎች ከዘመናዊ ስታይል ጋር በማጣመር ሙዚቃዎችን ስትጫወት የነበረችው ጂጂ በፊልም ማጀብያ ሙዚቃ ተሳትፋለች።

በግላዲያተር 2 ፊልም የሙዚቃ ማጀቢያው ሊሳ ጄራርድ፣ ከብሪቲሽ ሶፕራኖ ግሬስ ዴቪድሰን፣ እስራኤላዊው ዘፋኝ ሊዮር አታር፣ የፍላሜንኮ አርቲስት አንቶኒዮ ሊዛና እና ናይጄሪያዊ ድምፃዊ አዮ አዴይሚ ከጂጂ ጋር በመጣመር ሙዚቃውን ተጫውተውታል።

እጅግአየሁ ሽባባው (ጂጂ) 250 million dollar በጀት የወጣበት gladiator 2 ፊልም  መግቢያ ላይ 'የፈረሱን ዱካ....' እያለች ታንጎራጉራለች።



@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


The Silence of the lambs እ.ኤ.አ በ1991 ለእይታ የበቃ የሳይኮሎጂካል ሆረር ወይም አስፈሪ ይዘት ያለው ፊልም ነው።

ፊልሙ በቴዲ ታሊ ተፅፎ በጆናታን ዴሚ ዳይሬክት ተደርጓል። ይህ the silence of the lambs የተሰኘው ፊልም እ.ኤ.አ በ 1988 በቶማስ ሃሪስ ከተፃፈው ልብወለድ መፅሃፍ የተወሰደ የአሜሪካ ፊልም ነው።

ዝነኛዋ ሴት ተዋናይ ጆዲ ፎስተር የክላሪስ ስታሊንግ ገፀባህሪን ወክላ በፊልሙ ላይ ተውናለች።፣

ጆዲ ፎስተር በፊልሙ ላይ የ FBI አባል ስትሆን "ቡፋሎ ቢል" (ቴድ ሌቪን) የተባለ ገዳይ ወንጀለኛ በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት ስታደርግ ትታያለች።

ጆዲ ፎስተር ገዳይ ወንጀለኛውን ለመያዝ የሃኒባል ሌክተር ገፀ ባህሪን ወክሎ በፊልሙ የተወነው ታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ አንቶኒ ሆፕኪንስ ታማክራለች።

አንቶኒ ሆፕኪንስ ድንቅ የስነ-አእምሮ ሀኪም ወይም ሳይካትሪስት ገፀባህሪን ወክሎ በፊልሙ ላይ ተውኗል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


Tears of the sun እ.ኤ.አ በ2003 ለእይታ የበቃ የጦርነት እና የ action ዘውግ ያለው ፊልም ነው።

tears of the sun በአንቶይን ፉኳ ዳይሬክት የተደረገ የሆሊውድ ፊልም ሲሆን፣ ብሩስ ዊልስ እና ሞኒካ ቤሉቺ በጋራ የተወኑበት ድንቅ ፊልም ነው።

ፊልሙ በናይጄሪያ በተካሄደው የእርስ በርስ ጦርነት እና አንዲት የአሜሪካ ዜግነት ያላት ግለሰብን ለማዳን የአሜሪካ የባህር ኃይል ቡድን በናይጄሪያ ጫካዎች ውስጥ የተሰጠውን ተልዕኮ ሲፈፅም ያሳያል።

ታዋቂው የሆሊውድ ፊልም ተዋናይ ብሩስ ዊልስ በፊልሙ ላይ የ Leutenant A.K. ዋተርስ ስለተሰኘው ገፀባህሪን ወክሎ ተጫውቷል።

ብሩስ ዊሊስ የአሜሪካ ዜግነት ያላትን ዶ/ር ሊና ፊዮሬ ኬንድሪክስ ወይም ሞኒካ ቤሉቺን ከናይጄሪያ አማፂ ቡድኖች ለማዳን የአሜሪካ ባህር ሃይልን ወደ ስፍራው እንዲያቀኑ ተልዕኮ ሲሰጥ የሚያስቃኝ ፊልም ነው።

የስፔሻል ኦፕሬሽን ቡድን ኮማንደር ሆኖ በፊልሙ የተወነው ብሩስ ዊልስ ቡድኑን እየመራ ዶክተር ሊናን እና ቁጥራቸው ወደ 70 የሚጠጉ የሌላ ሀገር ስደተኞችን ለማዳን በናይጄሪያ ጫካ ውስጥ ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ወይም ዘመቻን ሲየካሂዱ የሚያሳይ ፊልም ነው።

ፊልሙ በአጠቃላይ በ 100.5 million dollar በጀት የተሰራ ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ86 million dollar በላይ ገቢ አስገብቷል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12

20 last posts shown.