Maraki Crypto


Channel's geo and language: Ethiopia, English


Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


Major አዲስ feature አምጥተዋል።

እናም ይሄ feature achievement በየቀኑ ሁሉንም daily task በመስራት ነው achievements የምታገኙት

እንደምታዩት $,M, A, J, O, R እና ⭐️ የሚሉ ቃላቶችን ነው የሚሰጣቹ በቀን አንድ ፊደል ማለት ነው ለምሳሌ የዛሬውን task ስትጨርሱ $ ይሰጣል ነገ M... እያለ ይቀጥላል ማለት ነው

ይህም Achievement የተሻለ Reward ይዞ እንደሚመጣ ነው የገለፁት

ይሄን የ$MAJOR Achievement ለማግኘት በየቀኑ ሁሉንም daily tasks መስራት አስፈላጊ ስለሆነ ትንሽ ከበድ ይላል።

ex:
1. Promote ton blockchain (0.5 Ton)
2. Buy 1,000 telegram stars ( almost $11 )
3. Boost Major & Roxman channel ( ለዚህ ደግሞ Telegram premium ሊኖራችሁ ይገባል )
4. Invite 10 friends (በየቀኑ ግዴታ 10 ሰው ነው )

ከዛም እነዚህን ካሟላችሁ በኋላ ነው አንድ Achievement የምታገኙት ያ major ሚለው እስኪሞላ ድረስ 🤦‍♂

ጥቅሙም የሚሆነው ከላይ እንዳያቹትtoken ሲከፋፈል አሪፍ reward እናገኛለን

NB: ግዴታ አደለም ❗


X-Empire

ወደ OKX, Telegram Wallet የላካቹህ እየገባ ነው ቼክ አድርጉት ያልገባላችሁ ትንሽ ጠብቁት!


🤑 Blum Drop Game 💎 ላይ Dogs እየመጣ ነው ግን በጣም ትንሽ Amount ያለው። 1 $DOGS Sticker ስትነኩ 0.1 $DOGS ነው እየሰጠ ያለው 😂!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔔Moonbix Update

UFOs are landing on Moonbix tomorrow. Don’t miss your chance to catch them and unlock amazing rewards! 🛸


Important Reminder:
🗓️ UFOs Release: Thursday, 24 Oct 00:00 UTC to 23:59 UTC.


➡️50,000 ሰዎች ብቻ ናቸው ለዚ Reward የሚሳተፉት እንደ Criteria ብለው ያስቀመጡት መስፈርት ማለፍ የቻለ Event ሲጀምር 1,160 $DOGS token voucher ይደርሳቸዋል። campaign announcements .

➡️ Award Selection Rules ይሄንን ህግ በመጠቀም October 20 Eligable የሚሆኑ ሰዎች ተመርጠዋል።


🔻Cros listed On Bitget

Price 0.2$


Blum Update🤖

🔻ዛሬ ሊደረግ የነበረው የDogs Drop ወደ ነገ ተዘዋውሯል።

🔻ከዚህ በፊት የነበረው (Test Phase ) Dogs Drop ላይ eligible የነበሩ በዚህኛው ተሳታፊ መሆን አይችሉም።

🔻በዚህኛው ዙር አጠቃላይ Criteria ያሟሉ 7.6 Million User Eligible ይሆናሉ


Finally 😇

🔻Kucoin Announced About Memefi TGE🥳


🗓October 30, 2024


🪙$MAJOR

➡️MAJOR ላይ Farm እያደረጉ ከሚገኙ ሰዎች 5M ያህል Account Bot ናቸው በሚል Ban ማድረጋቸውን አሳውቀዋል።ምንም አይነት Script ሳይጠቀሙ ብዙ Ban የተደረጉባችውም ብዙ ሰዎች እንዳሉ አንድ አንድ ቦታ ላይ እያየው ነው።

@marakicrypto


Tapswap Listing እየተቃረበ ነው
በቻላቹት መጠን ከተማውን መቀንባት ጀምሩ


HOW TO WITHDRAW CRYPTO FROM EXCHANGES??👇


ከጊዜያት በኃላ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁን CRYPTO ማውጣት ቀላል ሆኗል ያም ደግሞ በ

P-2-P TRADING😯

አማካኝነት ነው


P2P እንዴት ይሠራል ?🙄

p2p የሚሠራ አንድ ሠው ያለውን crypto (usdt,...) ለሌላ ሠው ይሠጠውና ያ crypto asset የተቀበለው ሠው ደግሞ ገንዘቡን በተስማሙት ባንክ እና በተስማሙት ዋጋ ይልካል ማለት ነው።
ነገር ግን መጀመርያ crypto asset ለመግዛት የፈለገው ሠው ገንዘቡን ይልካል ከዛም ሻጩ crypto asset ያለው ሠው ያለውን crypto release የሚያደርግበት ሂደት ይከናወናል ማለት ነው🤝

>ብሩን ካስገባችሁ በኃላ Crypto Asset ባይልክ ምን ይፈጠራል?
NEXT..👍

@marakicrypto


$Cros Deposits Adress በዚህ መልኩ አስገቡ

Start Now
https://swee.ps/UmrdYf_FcywsgA


📌Bitge Uid በዚህ መልኩ Copy አድርጋችሁ አስገቡ


🔻 List ሊደረግ 3ቀን የቀረው እና ያለምንም Invenstment ታስኮችን በመስራት ብቻ የምትሰሩትን Airdriop ልንገራችሁ

🔻CROS ይባላል የሚያከፋፍሉት ቶከን ስምም
$CROS ይባላል።

🔻አሁን ላይ Premarket ላይ ያለ ሲሆን ዋጋው 0.2$ ነው።

አሁኑኑ ጀምሩት ትንሽ ጊዜ ነው የቀረው ⏰

🔻ሊንኩን ተጭናችሁ እንደከፈተላችሁ በEmail Login የምታደርጉበት አማራጭ እስኪመጣ ታግሳችሁ ጠብቁት እንዳትዘጉት (Reload አታድርጉ) የተወሰነ ሊቆይባችሁ ይችላል።

እንደከፈተላችሁ Email አስገብታችሁ Log in በሉ እና የሚያመጣላችሁን 128 Task ፈፅሙ ሁሉንም Task ከጨረሳችሁ 26,049 Point ይሰጣችኃል። ከታስኮቹ ውስጥ አንዱ የBitget UID እና
$CROS Deposit Address ማስገባት ነው እናም አስገቡ። (እንዴት እንደምታስገቡ ከታች በፎቶ እለቅላችኋለሁ።

🔻ይህ ኤርድሮፕ በGate Io, Kucoin እና በBitget በተጨማሪም በMEXC ሊስት ይደረጋል።

🔻ሊስት የሚደረገው ረቡዕ ቀን ከቀኑ 8:00 ላይ ነው።

🔻ወደ ሌላ Exchange መላክ የምትችሉት ደግሞ ከሀሙስ ቀን በኋላ ነው።

ለመጀመር👇
https://swee.ps/UmrdYf_FcywsgA
https://swee.ps/UmrdYf_FcywsgA


Okx 🤝 Yescoin 🔥 🔥🔥


X Empire ላይ በስህተት donated የሚለውን ነክታችሁ ሙሉውን የወሰደባችሁ በቀስት እንደምትመለከቱት ነክታችሁ ማስመለስ ትችላላችሁ 🤝

@marakicrypto


ወገን x empirem  እንደ ሀምስተር እንዳይሆን ብቻ 😁እንደኔ ያልሰራ ሰዉ አለ😭


Finally የልፋታችሁን ውጤት ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ።

You can Withdraw Your Tokens to Exchanges ...

Congratulations 🎉🎉


Deposit ተከፍቷል🔥🔥

Deposit አደራረጉም ከሀምስተር ጋር ተመሳሳይነት አለው


X empire ቦቱን Update ተደረጓል Check አርጉ

Airdrop የሚለው Section አይከፍትም load እያረገ ነው


X Empire deposit available on Bybit & Okx Exchange

20 last posts shown.