መሐርኒ ድንግል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


" እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ ፯:፲፬-፲፭)
ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ በመለከተ ስለ ገድለ ቅዱሳን፣ መንፈሳዊ ጥያቄ ፣ ምክረ አበው እና የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮች ወደ እናንተ እናደርሳለን!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አቤቱ ፈጠሪ ሆይ ይቅርበለን ማረን !


Logo  ለ telegram,tik tok,YouTube ለ group ወይም ለ channel  ማሰራት ከፈለጉ ?
በውስጥ መስመር 👉 @nice_creative_bot ያናግሩን !


እደዚህ አይነት አጠር ያለ ምክረ አበው እዳያመልጣቹሁ ለህይወታቹሁ ጠቃሚ ነው አደራ::


✝️✝️በክፉ ምኞት እና ሃሳብ ጊዜ ይህንን ወይም ያንን ውሰድልኝ አትበል ይልቁንም ግን እንዲህ ብለህ ጸልይ አቤቱ ጌታ መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ የነፃነት አምላክ መልሼ እንዳልበድል በአንተ ላይ አግዘኝ✝️✝️

(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)

@mehereni_dngl


ተመስገን


በሰላም አድረን በሰላም ስለተነሳን ተመስገን

ስንተ ተኝቶ ወደ ማይመለስበት ዓለም ሄዶል
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ አብቃን

አሁንም በድጋሜ ተመስገን




[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እስከዛሬ ለምትጠይቁት ጥያቄ መልስ




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
@mehereni_dngl


ሼር
እባካችሁን ልጄን አድኑልኝ" አባት

ይህ ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን እምረን ዩሱፍ ይባላል  ከተወለደ  ጀምሮ በተደጋጋሚ ሲታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዱትም ቶንሲል ነው እየተባሉ  መርፌ እየታዘዘለት ደህና ይሆናል በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልድንላቸው አልቻለም!!

አንጀት የምበላው ትንሹ እምረን  ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመመው ጡት አልጠባም ሲል ስያስቸግራቸው ላብና ለቅሶው ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደውት"እረ ልጃችን በጣም ታመመብን ምን ሆኖብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ!

ጨቅላው  እምራን በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለበት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደው መድሀኒት ህመሙን እንዳባሰባት ተነገራቸው በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዶ ካልታከመም ለህይወቱ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!!

ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩት ሊያጡት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው

ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን
እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና እምራንን እናድነው  ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል እንድረስላቸው ምንም ማድረግ ካልቻልን ፀሎት እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ
ሼር እናድርግላቸው

አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ

  "ለመልካም ስራ ረፍዶ አየውቅም
ስቁ 0713172605






Forward from: NIB DECOR 💥
💐ንብ ዲኮር 💐
ለሰርግ
ለብራይዳል
ለመልስ
ለቤቢ ሻወር
ለልደት
ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ዲኮር እንሰራለን
ያናግሩን @pilupadier
በስልክ መስመር 0927334801
0717273301
ለመቀላቀል👇👇

https://t.me/nib_decor




እውነት ነው


በዚህ ሰዓት በዘር በጎስ እንከፍላለን እስኪ ህይወት በዙ ካስተማረቻቸው ሰዎች እንማር እባካችሁን የእግዚአብሔር ልጆች ሰው በሰውነቱ ብቻ እናክበር! መቼስ አይምሮ ተሰጥቶናል እባካችሁ ቆም ብላቹ አስተውሉ !




እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ::

@mehereni_dngl


የዝሙት ሃሳብ ካስቸገረህ ይህን አስታውስ


"ይህቺ ሴት የእግዚአብሔር መቅደስ ናት - የመንፈስ ቅዱስም ማደሪያ: እንዴት እርሷን አረክሳታለሁ የእግዚአብሔር ሕንጻ ማፍረስ አይቻለኝምና !"


(ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ)


@mehereni_dngl


ተመስገን


ቃላት ያንሰኛል ወብ ነበር

አሁንም በቤቱ ያቆየን !

@mehereni_dngl


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደተ በዓል አደረሳችሁ !

በዓሉ የፍቅር፣ የሰላም፣ የጤና፣ እና ጥሩ ነገር የምንሰማበት ያድርገን !


@mehereni_dngl

20 last posts shown.