ምስባክ ወማኅሌት


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


👉የንባብ እና የዜማ ትምህርት
👉ሥርዓተ ዋይዜማ፤ ማኅሌት፤ መዝሙር
👉ምስባክ
👉ሥርዓተ ቅዳሴ
የስንክሳር ቻናላችን👉 @metsihafe_sinksar
የመዝሙር ቻናላችን👉 @Mezmur_ZeOrthodox21
🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ።
ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።
መወያያ 👉 @Mezgebe_Thewadho
ለአስተያየት 👉 @Zethewahdobot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


👑'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'>  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች

ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'>👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN


ምስባክ አመ ፳ወ፪ ለታኅሣሥ
ምንጭ የድምፅ :-ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ
ምንጭ የመጽሐፉ :-መጽሐፈ ግጻዌ ወመዝሙር ከነምልክቱ
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ግጻዌ አመ ፳ወ፪ ለታኅሣሥ
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ




አንገርጋሪ
ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም፤ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ፤አቅዲሙ ዜነዋ አምኃሁ፤ለዘይመጽእ ዓቢይ ኖላዊ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምልጣን
አቅዲሙ ዜነዋ አምኃሁ፤ለዘይመጽእ ዓቢይ ኖላዊ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
አመላለስ ዘአንገርጋሪ
ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም/፪/
ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ/፬/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
እስመ ለዓለም
ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ፤ፈነዎ ለገብርኤል ይስብክ ምጽአተ ዚአሁ፤ወረደ ለሊሁ ከመ ያድኅን አባግዒሁ፤ነሢኦ ቍፅረ እምኀበ አቡሁ፤በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር፤ወይወርድ ከመ ጠል ውስተ ፀምር።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ ዘእስመ ለዓለም ፩
ዘእምቅድመ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም/፪/
ፈነዎ ለገብርኤል ምጽአተ ዚአሁ ይስብክ ፈነዎ ለገብርኤል/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ ዘእስመ ለዓለም ፪
ዘእምቅድመ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም/፪/
ፈነዎ ለገብርኤል ይስብክ ምጽአተ ዚአሁ/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ ዘእስመ ለዓለም ፫
ወረደ ለሊሁ ወረደ ለሊሁ አባግዒሁ ከመ ያድኅን/፪/
ነሢኦ ቍፅረ እምኀበ አቡሁ ከመ ያድኅን/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴🏵🟢🟡
ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፪ ለታኅሣሥ ደቅስዮስ
🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴🏵🟢🟡
የታኅሣሥ ደቅስዮስ
#ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ገብርኤል መልአክ መጽአ፤ወዜነዋ ለማርያም ጥዩቀ፤ሠናየ ዜና ከመ ይመጽእ አምላክ ላዕሌሃ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ነግስ
ተዘረኒ ሚካኤል ቅድመ ገጸ ንጉሥ ፈጣሪ፤ለለትገብር ጸሎተ ጌጋየ ኃጥአን ታስተሥሪ፤ለኵሉ አግዓዚ ወለኵሉ ነባሪ፤ምስለ ማርያም እግዚእትከ ትምክህተ ቤቱ ለኔሪ፤ወአምጻኤ ትስብእት ሐዲስ ገብርኤል አብሣሪ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ተውኅቦ ምሕረት ለሚካኤል፤ወብስራት ለገብርኤል ወኃብተ ሠማያት ለማርያም ድንግል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ነግስ
ሶበ ጸሐፈ ደቅስዮስ ተአምሪሃ ዕሉደ፤ወዮምኬ ተዝካራ አግሃደ፤ወሀበቶ ልብሰ ወመንበረ አሐደ፤ገብርኤል አብሠራ ብሥራተ ፍሥሐ ብዑደ፤በድንግልና ጸኒሰ ወወሊደ ወልደ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
እምሰማያት ወረደ ገብርኤል መልአክ ኀበ ማርያም፤ዘይዜኑ በእንተ ብርሃን መድኃኔ ዓለም፤እሳት መንበሩ ማይ ጠፈሩ ለደቅስዮስ ለእግዚአ ኵሉ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘተፀውዓ ቀዲሙ፤ለፀሐይ እምዝክረ ስሙ፤ገብርኤል ኅሩይ ለእግዚአብሔር መልአከ አርያሙ፤እምጠባይዕ ሥጋ ካልዕ ለጠባይዕከ አቅሙ፤ነፋስ ረቁ ወእሳት ቀለሙ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ዘኅሩይ እምአዕላፍ የዓቢ እመላእክት፤ገብርኤል ስሙ፤ለብሥራተ እሙ እግዚአብሔር ዘፈነዎ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
ዘኅሩይ እምአዕላፍ ሊቀ መላእክት/፪/
የዓቢ እመላእክት መላእክት ገብርኤል ስሙ/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
ሰላም ለመላትሒከ ከመ አፈዋት ወከርቤ፤እለ ይፈርያ ስብሐተ ወቃለ ይባቤ፤ገብርኤል ዘትገብር አጽፈ ነደ እሳት ግልባቤ፤ትወልዲ ሶበ ትቤላ ዘአልቦ ሩካቤ፤ይኩነኒ ማርያም ትቤ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ሰምዓት ማርያም ወአኃዛ መንክር፤ወትቤሎ ነየ ዓመተ እግዚአብሔር፤ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
ሰምዓት ማርያም ወአኃዘ መንክር ወትቤሎ ነየ ዓመተ እግዚአብሔር/፪/
ይኩነኒ ይኩነኒ በከመ በከመ ትቤለኒ/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
ሰላም ለቃልከ ከመ ቃለ ማይ ብዙኅ፤እምድኅረ ዓረብ ይደምአ እስከነ ጽባሕ፤ገብርኤል አሐዱ እምነ ሊቃናት ፍሡሕ፤አብሠርካ በምድረ ገሊላ ለወለተ ዳዊት መሢሕ፤ከመ እምኔሃ ይትወለድ መለኮት መፍርሕ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም፤ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ፤ዲበ መንበረ ዳዊት ትፀንዕ መንግሥቱ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
አብሠራ ወይቤላ ለማርያም ገብርኤል መልአክ አብሠራ መልአክ/፪/
አልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ ዲበ መንበረ ዳዊት መንግሥቱ ትፀንዕ/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
ሰላም ለአጻብኢከ እለ ጸንዓ ለሐዊር፤ከመ ታኅተል ግፍዐ በጊዜ በከየት ምድር፤ሰዋዔ ስብሐት ገብርኤል መሥዋዕተ ምስጢር፤እምውስተ አፉየ ሶበ ይወድቅ ነገር፤ለረዲኦትየ ነዓ በውዑይ ፍቅር።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ተሰአላ ጴጥሮስ ለማርያም ወይቤላ፤እምአይቴ ዘመጽአ፤ዝ ዕንግዳ ዘይዜንወኒ ፍሥሐ፤ወትቤሎ እምቅድመ ይኩን ዘሀሎ፤አውሥአቶ ማርያም ወትቤሎ እምትካት ዘሀሎ፤ከመ ይዜኑ ኵሎ ዘፈነዎ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
ተሰአላ ጴጥሮስ ለማርያም ወይቤላ እምዓይቴ ዘመጽአ/፪/
እምዓይቴ ዘመጽአ ዝ ዕንግዳ ዘይዜንወኒ/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
እንዘ አኃሥሥ እግዚኦ በረከተከ ብዙኀ፤ዘአቅረብኩ ለከ ስብሐተ ማኅሌት አምኃ፤ተወከፈኒ ሊቅየ ገብርኤል መልአከ ፍሥሐ፤ከመ ሠምረ ወተወከክፈ መስዋዕተ አቤል ንጹሐ፤እግዚአብሔር አምላክ ለምሕረት አቡሃ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ስምዓኒ፤ተወከፈኒ ጸሎትየ ከመ ዕጣን በቅድሜከ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
ተወከፈኒ ጸሎትየ ተወከፈኒ ጸሎትየ/፪/
ከመ ዕጣን በቅድሜከ ሊቀ መላእክት/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ማኅሌተ ጽጌ
ሶበ ጸሐፈ ደቅስዮስ ተአምረኪ ቅዱሰ፤መንበረ ወአጽፈ ዕሴተ ፀማሁ ወረሰ፤ማርያም ድንግል ዘታብዕሊ ጽኑሰ፤ዓስበ ማኅሌትየ ዓቅመ ልብየ ኃሠሠ፤ጸግዉኒ አትሮንሰ ወጽጉየ ልብሰ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ተአምር ቅዱስ፤ዘሰበከ ደቅስዮስ፤ክብራ ለእመ ንጉሥ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
አመላለስ
ተአምር ቅዱስ/፪/
ዘሰበከ ደቅስዮስ/፬/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
ቅዱስ ተአምር ተአምር ዘሰበከ ደቅስዮስ ቅዱስ/፪/
ክብራ ለእመ ንጉሥ እመ ንጉሥ ማርያም ድንግል/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚




🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ሥርዓተ ዋዜማ አመ ፳ወ፪ ለታኅሣሥ ደቅስዮስ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የታህሣሥ ደቅስዮስ
#ሥርዓተ_ዋይዜማ ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Share ያድርጉ
ዋዜማ በ፩:-
ሃሌ ሉያ ዘመልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ይነብር፤እግዚኡ ለገብርኤል፤ወረደ እምሰማይ ዲበ ምድር፤እንቲአሁ ዓመተ እመ ረስዮ፤ዘመጽአ(ዘአቋቋም~መጽአ)ውስተ ዓለም፤ወኮነ ወሬዛ፤ለኵልነ ቤዛ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምልጣን
እንቲአሁ ዓመተ እመ ረስዮ፤መጽአ ውስተ ዓለም፤ወኮነ ወሬዛ፤ለኵልነ ቤዛ፤ወኮነ ወሬዛ፤ለኵልነ ቤዛ፤
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ገብርኤል አብሠራ ለማርያም፤ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ገብርኤል አብሠራ ለማርያም።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
እግዚአብሔር ነግሠ፦
ገብርኤል አብሠራ ለማርያም፤ተፈሥሒ ይቤላ፤ኢሳይያስ ይቤላ ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ሰሎሞን ይቤላ ደብተራ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ይትባረክ
ተፈነወ እምልዑላን እምኀበ አብ፤ዘስሙ ገብርኤል፤ቦአ ቤተ መቅደስ ኀበ ማርያም፤ወይቤላ ተፈሥሒ ፍሥሕት፤ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም፤ወትቤሎ ድግም ድግም ዜናከ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ሰላም በ፭:-
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሃሌ ሉያ፤በዝንቱ ቊጽር ኮነ ዝንቱ ምክር ተፈነወ ገብርኤል መልአክ መጽአ ተፈነወ ገብርኤል መልአክ እምኀበ እግዚአብሔር መጽአ እምድኅሬሁ ንጉሠ ሰላም መድኃኔ ዓለም።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ምስባክ አመ ፳ወ፩ ለታኅሣሥ
ምንጭ የድምፅ :-ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ
ምንጭ የመጽሐፉ :-መጽሐፈ ግጻዌ ወመዝሙር ከነምልክቱ
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ግጻዌ አመ ፳ወ፩ ለታኅሣሥ
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ




🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴
ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፩ ለታኅሣሥ ማርያም
🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴🏵🟢🟡🔴
የታኅሣሥ ቅድስት ድንግል ማርያም
#ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ ንሴብሕ፤ለዘገብርኤል መልአክ አብሠራ፤ሃሌ ሉያ ለወልድ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ተፈሥሒ ፍሥሕት ይቤላ፤አብሠራ አልሆሲሶ በዕዝና፤ኵሎ ዘለአኮ ነገራ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ነግስ
ማኅፀንኪ እግዚእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ፤እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዒተ፤ተስዓተ አዉራኀ ወኀምስተ ዕለተ፤ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ፤አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ዕፎ ፆርኪዮ ለዘኢይፀወር ተፀውሮ፤ዕፎ አግመርኪዮ ለዘኢይትከሃል ተገምሮ፤ወትቤሎሙ ማርያም ለሐዋርያት፤እስኩ ጠይቊ እመ ነገርኵክሙ ይወጽእ እሳት እምአፉየ፤ወያውዒ ኵሎ ዓለመ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክዓ ማርያም 
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤እምነ ከልበኔ  ወቍስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትዕዛዝ፤ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ፡፡
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ወይቤላ ውእቱ መልአክ ሰላም ለኪ፤ሰላመ ዚአየ የሃሉ ምስሌኪ፤ተፈሥሒ ፍሥሕት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክዓ ማርያም 
ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ሰምዓ ቃሎ፤እግዚአብሔር እግዚእ ሶበ ለገብርኤል ተመሰሎ፤ማርያም ድንግል ጽሕቅት ለተሣሕሎ፤ሶበ ለልብየ እሳተ ኀዘን አሕለሎ፤ያፅምአኒ እላ ነገርየ ኵሎ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
አስተርአያ ለማርያም በአምሳለ ገብርኤል መልአክ፤ቃል በቃሉ ተናገራ፤ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክዓ ማርያም 
ሰላም ለእመታትኪ እለ ጸንዓ ይፍትላ፤ሜላተ ወወርቀ በናዝሬት ወበገሊላ፤ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ፤ብጽሒ በሠረገላ ንትመሐል መሐላ፤ከመ ታኅድርኒ በብሔር ዘተድላ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤በናዝሬት ዘገሊላ መልአክ ለማርያም፤ተፈሥሒ ይቤላ፤ደንገፀ ወፈርሐ ይኅድጋ ለዘፈቀደ ለድንግልናሃ ዮሴፍ ሰገደ፤ናዝሬት እምገሊላ ትንዕስ ዓፀደ፤ወበጸጋ ትትሌዓል ፈድፋደ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክዓ ማርያም 
ሰላም ለንዋየ ውስጥኪ አምሳለ ንዋያ ለደብተራ፤ስብሐተ ልዑል ዘይሤውራ፤ማርያም ድንግል ትምክሕተ ደቂቃ ለሣራ፤ባልሕኒ ወለተ ቅስራ ለዓለመ ጽልመት እምፃዕራ፤እስመ መቅዓን ወጠዋይ ምሕዋራ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ወለቱ ለቅስራ እንዘ ትፈትል ወርቀ በደብተራ፤ሊቀ ትጉሃን ገብርኤል አብሠራ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክዓ ማርያም፦
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤ለዘይስእለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤ማርያም ዕንቍየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ፡፡
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ይቤላ መልአክ ለማርያም፤ተወከፊዮ ለቃል፤ኀቤኪ ይመጽእ፤ወበማኅፀነ ዚአኪ የኃድር።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ማኅሌተ ጽጌ
ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአጽባዕትኪ ተባየጹ፤አምሳለ መለኮት ወትስብዕት እንዘ ኢየሐፁ፤ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ፤ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዓ ቃሉ ወድምፁ፤ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል፤መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል፤ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
አመላለስ
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል/፪/
መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፬/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፪/
ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
አንገርጋሪ
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤መልአክ ለማርያም ተወከፊዮ ለቃል ኀቤኪ ይመጽእ ወበማኅፀነ ዚአኪ የኃድር።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምልጣን:-
ወይቤላ መልአክ ለማርያም ተወከፊዮ ለቃል ኀቤኪ ይመጽእ ወበማኅፀነ ዚአኪ የኃድር።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
እስመ ለዓለም
ጠባብ ወትሕት በቤተ መቅደስ ዘልህቃት ወለተ ዳዊት፤ ቀፀበቶ በትእምርት ለዘወረደ እመልዕልት፤ ዕፎ ኢያፍርሃ ገብርኤል ዘዜነዋ፤ በሐዳስ ስብከት ዘዘርዓ ውስተ ዕዝና፤እምቃሉ ሰሚዓ ተወከፈት በልባ፤ ለሐዲር ውስተ ከርሣ ደብተራሁ ሰመያ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወቦ ዘይቤ
ዜነዋ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ፤ ተፈሥሒ ፍሥሕት እግዚአብሔር ምስሌኪ፤ መንፈስ ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ፤ ወበመስቀሉ ያበርህ ለኪ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ምስባክ አመ ፳ሁ ለታኅሣሥ (ዘብርሃን)
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ምስባክ አመ ፳ሁ ለታኅሣሥ (ዘብርሃን)
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


የሰንበት መወድስ ከዓመት እስከ ዓመት
 💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
፩.መሪና ተመሪ:-
እግዚኦ ጸወነ ኮንከነ ለትውልደ ትውልድ።
በአንሺ በኩል በኅብረት:- ወይሠርሕ ለነ ተግባረ እደዊነ።
ከ"ስብከት"(ታኅሣሥ ፯)እስከ "ዘወረደ" ድረስ "ዘእንበለ ይቁም" በል
በኅብረት:- ዘእንበለ ይቁም አድባር ወይትፈጠር ዓለም ወምድር፤ እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም አንተ ክመ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ዘእንበለ ይቁም በል።
በ"ዘመነ ብርሃን "፤ ከ"ዘወረደ" እስከ "ኒቆዲሞስ"፤ ከአባ ገሪማ"(ሰኔ ፲፯) እስከ "ስብከት ዋዜማ"(ታኅሣሥ ፮)"ለይኩን ብርሃኑ" በል
በኅብረት:- ለይኩን ብርሃኑ ለእግዚአብሔር አምላክነ ላዕሌነ። ከ"ትንሣኤ" እስከ "ሰኔ ፲፮" "ተፈሣሕነ ወተሐሠይነ" በል።
በኅብረት:- ተፈሣሕነ ወተሐሠይነ በኵሉ መዋዕሊነ ወተፈሣሕነ ህየንተ መዋዕለ ዘአሕመምከነ ወህየንተ ዓመት እንተ ርኢናሃ ለእኪት።
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
፪.መሪና ተመሪ:- እግዚኦ ኵነኔከ ሀቦ ለንጉሥ።
በአንሺ በኩል በኅብረት:- ወይምላዕ ስብሐቲሁ ኵሎ ምድረ ለይኩን ለይኩን።
በታች ቤት ወረደ መንፈስ ቅዱስ፤ በላይ ቤት ደግሞ ዐርገ እምኀቤሆሙ ነው። (ከፋሲካ እስከ ሰኔ አስተምሕሮ የሚሉም አሉ።)
በአንሺ በኩል በኅብረት:- ወይምላዕ ስብሐቲሁ ኵሎ ምድረ ለይኩን ለይኩን።
ከ"ስብከት" እስከ "ልደት" ድረስ (ከታኅሣሥ ፯ እስከ ፳፱) "ወይወርድ ከመ ጠል" በል።
በኅብረት:- ወይወርድ ከመ ጠል ውስተ ፀምር ወከመ ነጠብጣብ ዘያንጠበጥብ ዲበ ምድር ወይሠርጽ ጽድቅ በመዋዕሊሁ።
ከ"ልደት" እስከ "አስተርእዮ" ድረስ (ከታኅሣሥ ፳፱ እስከ ጥር ፲) "ነገሥተ ተርሴስ" በል።
በኅብረት:- ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውዑ፤ ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ።
ወቦ ዘይቤ:- ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውዑ፤ ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ፤ ወይሰግዱ ሎቱ ኵሎሙ ነገሥተ ምድር።
ከ"አስተርእዮ" እስከ "ዘወረደ" ድረስ (ከግር ፲፩ እስከ ዘወረደ) ድረስ "ይትባረክ እግዚአብሔር" በል።
በኅብረት:-ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ሃሌ ሉያ ዘገብረ ዐቢየ ወመንክረ ባሕቲቱ።
ከ"ዘወረደ" እስከ "ኒቆዲሞስ" ድረስ "ኰንን በጽድቅ" በል።
በኅብረት:- ኰንን በጽድቅ ነዳያነ ሕዝበከ ወአድኅኖሙ ለደቂቀ ምስኪናኒከ።
"ለሆሳዕና ወይወርድ ከመ ጠል" በል።
ከ"ትንሣኤ" እስከ "ሰኔ ፲፮" ድረስ "ይገንዩ ቅድሜሁ" በል።

በኅብረት:- ይገንዩ ቅድሜሁ ኢትዮጵያ ወጸላእቱሂ ሐመደ ይቀምሑ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ይገንዩ ቅድሜሁ በል።
ከ"አባ ገሪማ/ሰኔ ፲፯/" እስከ "ቂርቆስ/ሐምሌ ፲፱" ድረስ "ኰንን በጽድቅ" በል።
ከ"ሐምሌ ፳" እስከ "ፍሬ/መስከረም ፰" ድረስ "ወይኴንን  እምባሕር" በል።

በኅብረት:- ወይኴንን  እምባሕር እስከ ባሕር ወእምአፍላግ እስከ አጽናፈ ዓለም።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ወይከውን ምስማከ በል።
ከ"ፍሬ/መስከረም ፱" እስከ "ኅዳር ፭" ድረስ "ወይከውን ምስማከ" በል።
በኅብረት:-  ወይከውን ምስማከ ኵሉ ምድር ውስተ አርእስተ አድባር ወይነውኅ እምዐርዝ ፍሬሁ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ወይከውን ምስማከ በል።
ከ"አስተምሕሮ/ኅዳር ፮" እስከ "ስብከት ዋዜማ/ታኅሣሥ ፮" ድረስ "ኰንን በጽድቅ" በል።
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
፫.መሪና ተመሪ:- ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር።
በአንሺ በኩል በኅብረት:- እስመ ለዓለም ምሕረቱ።
(በዘመነ ፋሲካ ፍጻሜ ዳዊት እስመ ለዓለም ምሕረቱን ትተህ ወየአምር ከመ መሐሪን በል።)
👉ወየአምር ከመ መሐሪ እግዚአብሔር።
ከ"ስብከት/ታኅሣሥ ፯" እስከ "አስተርእዮ/ጥር ፲" ድረስ "ቡሩክ ዘይመጽእ አጭሩን" በል።
በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር። ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ቡሩክ በል።
ከ"አስተርእዮ/ጥር ፲፩" እስከ "ዘወረደ" ቡሩክ ዘይመጽእ ረጅሙን" በል።
በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር። ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ቡሩክ በል።
ከ"ዘወረደ" እስከ "ኒቆዲሞስ" ዛቲ ዕለት" በል።
በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ንትፈሣሕ ወንትኀሠይ ባቲ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ዘይሁብ በል።
ለሆሳዕና "ቡሩክ ዘይመጽእ አጭሩን" በል
ከ"ትንሣኤ" እስከ "ሰኔ ፲፮ ቀን" ድረስ "ንግሩ ለእግዚአብሔር ምሕረቶ" በል።

በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ንግሩ ለእግዚአብሔር ምሕረቶ ወመንክሮሂ ለዕጓለ እመሕያው እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘሐጺን።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመወቀጥቀጠ
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ንግሩ ለእግዚአብሔር በል።
ከ"አባ ገሪማ/ሰኔ ፲፯" እስከ "ሰኔ ፳፭ ቀን" ድረስ "ዛቲ ዕለት" በል።
ከ"በአተ ክረምት/ሰኔ ፳፮" እስከ "ኅዳር ፭ ቀን" ድረስ "ዘይሁብ ሲሳየ" በል።

በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ግነዩ ለአምላከ ሰማይ።
በመሪ በኩል:- ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።
በአንሺ በኩል:- ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
እንደገና በኅብረት:- ሃሌ ሉያ ዘይሁብ ሲሳየ በል።
ከ"ኅዳር ፮" እስከ "ታኅሣሥ ፮ ቀን" ድረስ "ዛቲ ዕለት" በል።
፬. ይ.ካ ወካዕበ ናስተበቍዕ ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር አብ ለእግዚእ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ እንዘ ነአኵቶ ዐቀበነ በኑኀ ሌሊት ወአብጽሐነ እምጽልመት ውስተ ብርሃን  ወኢሙስና ውስተ ዘኢይማስን እምኢያእምሮ ውስተ አዕምሮ አማን ከመ ኑኀ ዕለትኒ በኵሉ ሰላም ወጥዒና ይረስየነ ነሀሉ ወይሕጽር ሕዝቦ በኃይለ መላእክቲሁ ዘለኵሉ ግብረ በረከት ሥልጣን ቦቱ እግዚአብሔር አምላክነ።
ይ.ዲ. ጸልዩ
ይ.ካ.
እግዚእ ዘኵሎ ትእኅዝ አንተ ኑኀ ዕለትኒ በኵሉ ሰላም ወዳኅና ጸግወነ ነሀሉ እስመ አንተ ዐቀብከነ በኑኀ ሌሊት አንተ እግዚኦ ዘኵሎ ትእኅዝ መልአከከ ኄረ መራሔ ፈኑ ለነ ወተሣሀለነ በከመ ዕበየ ሣህልከ ወበከመ ብዝኀ ምሕረትከ ደምስስ አበሳነ ወኢአሐደ እምኔነ ውፁአ ወግሑሠ ኢትረሲ እሞገስከ በእንተ ዐቢይ ስምከ ዘተሰምየ በላዕሌነ ሰራዬ ኩን ለነ ወኢትኅድገነ ሀበነ ንርከብ ሞገሰ በቅድሜከ ወበቅድመ ክርስቶስ ወልድከ ዘቦቱ ለከ ምስሌሁ ወምስለ ቅዱስ መንፈስ ስብሐት ወእኂዝ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም።
ይ.ሕ. አሜን።
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን




☀☀☀☀☀☀☀☀
#ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘብርሃን
🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠
የብርሃን
#ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ንስግድ ለአበ ብርሃናት ወለወልዱ ዋህድ፤ወለመንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ሥሉስ ዕሩይ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ ዘላይ ቤት
ብርሃን አንተ እግዚኦ ዘኢትጸልም፤ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር፤ንጉሠ ነገሥት መዋዒ፤ዘዓፆከ ቀላያተ ወኃተምከ ግሩመ፤ውእቱኒ በስቡሕ ስምከ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ነግስ:-
ክርስቶስ ብርሃን ጥንተ ቀዳማዊ ልደት፤ሀሎ እምትካት፤ውእቱ ኮነ ትምሕርተ ኅቡዓት፤ሠርጐ ዓለም ገባሬ መላእክት፤ዘበፀዳለ ብርሃኑ ሰሰለ ኃይለ ጽልመት ወሞት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
አብ ጎህ ወልድ ጎህ፤ወመንፈስ ቅዱስ ጎህ፤አሐዱ ውእቱ ጎሀ ጽባሕ፤ዘበፀዳለ ብርሃኑ ሰሰለ ጽልመት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቈጸል በርእሱ፤አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ተዘከርኩ በሌሊት ስመከ ያንቅሃኒ ቃልከ፤ዘበትእዛዝከ ተሠርዓ ጎህ ወጽባሕ፤ኮነ ብርሃነ ወጸብሐ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ ዘላይ ቤት
ዳዊትኒ ይቤ በርህ ሠራቂ ለጻድቃን፤ወለርቱዓነ ልብ ትፍሥሕት፤መጽአ ከመ ያርኢ ኃይሎ፤ብርሃን ዘእምብርሃን፤መርዓዊሃ ለቤተ ክርስቲያን፤መጽአ ከመ ያርኢ ኃይሎ፤ማኅቶት ዘአብርሆ ለጽልመት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለሕሊናከ ዘይሔሊ ሠናያተ፤ለውሉደ ሰብእ ምሕረተ፤ክርስቶስ ብርሃን ዘአሰሰልከ ጽልመተ፤ላዕለ ኪሩቤል ነቢረከ ዘትሬኢ ቀላያተ፤ስቡሕኒ ወልዑል አንተ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ቡሩክ አንተ ዘትሬኢ ቀላያተ ነቢረከ ላዕለ ኪሩቤል፤ስቡሕኒ አንተ ወልዑል አንተ ለዓለም፤ዘነገሩነ አበዊነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ፤ብርሃን መጽአ ኀቤነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኢየሱስ
እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ ይትአኮት ስሙ ለእግዚአብሔር አምላክነ፤ኪያከ ወልዶ ዘፈነወ ለነ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናትነ፤አስተጋብዓነ ኀበ ትረፍቅ መካነ፤እስመ ዝርዋን አግብርቲከ ንሕነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ነአኵተከ እግዚኦ፤በፍቁር ወልድከ እግዚእነ ኢየሱስ፤ዘበደኃሪ መዋዕል ፈኖከ ለነ፤ወልደከ መድኅነ፤ወመቤዝወ መልአከ ምክርከ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ ዘላይ ቤት
ምስሌከ ቀዳማዊ በዕለተ ኃይል፤በብርሃኖሙ ለቅዱሳን፤ወለድኩከ እምከርሥ እምቅድመ ኮከበ ጽባሕ፤ፆረቶ በከርሣ ውእቱኒ ቀደሳ፤ወይቤሎ ለአቡነ አዳም እትወለድ እምወለትከ፤ወእድኅክ ውስተ መርኅብከ፤ወእከውን ሕፃነ በእንቲአከ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ዉዳሴ
አንቲ ውእቱ ተቅዋመ ወርቅ ዘትነብሪ፤ብርሃኖ ለዓለም ዘትፀውሪ፤ኦ ድንግል መሐሪት እመ መሐሪ፤ኃጥአነ እለ ከማየ አመ ይኴንን ፈጣሪ፤ለአድኅኖትየ ማርያም ሥመሪ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ተቅዋምኑ ንብለኪ ማኅቶተ ብርሃን ወልድኪ፤ሐዋርያቲሁ መሣውርኪ ላዕካነ ምሥጢሩ ለበኵርኪ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ ዘላይ ቤት:-
አንቲ ውእቱ ተቅዋም ዘወርቅ ዘኢገብራ፤እደ ኬንያ ዘሰብእ፤ወኢየኃትዉ ዉስቴታ ማኅቶተ፤አላ ለሊሁ ብርሃነ አብ፤ብርሃን ዘእምብርሃን፤መጽአ ኀቤኪ ወነበረ መልዕልቴኪ፤ወአብርሃ በመለኮቱ ውስተ ኵሎ አጽናፈ ዓለም፤ሰደደ ጽልመተ እምላዕለ ሰብእ፤ወአድኃነነ በቃሉ ማኅየዊ እንዘ ይብል፤አነ ውእቱ ብርሃኑ ለዓለም፤እመኑ በብርሃኑ፤ወአንሶስዉ እንዘ ብክሙ ብርሃን፤ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መዝሙር ዘብርሃን
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤አቅዲሙ ነገረ በኦሪት፤አቅዲሙ ነገረ በኦሪት፤ከመ ይመጽእ ወልድ በስብሐት ዘይዜንዋ ለጽዮን ቃለ ትፍሥሕት፤ወካዕበ ይቤ በአፈ ዳዊት ቡሩክ ዘይመጽእ፤በስመ እግዚአብሔር፤ብርሃን ዘመጽአ ውስተ ዓለም፤ዘያበርህ ላዕለ ጻድቃን፤መርዓዊሃ ለቤተ ክርስቲያን፤ይርዳዕ  ዘተኃጒለ፤ያስተጋብዕ ዝርዋነ መጽአ ኀቤነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምልጣን:-
ብርሃን ዘመጽአ ውስተ ዓለም፤ብርሃን ዘመጽአ ውስተ ዓለም።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ዘብርሃን ከዋዜማ-ሰላም

✝💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚✝


🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
ሥርዓተ ዋይዜማ ዘብርሃን
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
የብርሃን
#ሥርዓተ_ዋይዜማ ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Share ያድርጉ
ዋይዜማ
ሃሌ ሉያ ተሰብከ መድኅን ክብረ ቅዱሳን፤ብርሃን ዘመጽአ ውስተ ዓለም፤ወሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ወልዶ መድኅነ፤ዘያፈቅር ፈነወ ለነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምልጣን
ወሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ወልዶ መድኅነ፤ዘያፈቅር ፈነወ ለነ፤ወልዶ መድኅነ፤ዘያፈቅር ፈነወ ለነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ:-
ብርሃን ዘመጽአ ኀቤነ፤ብርሃናተ ለቢፆ፤ብርሃን ዘመጽአ ኀቤነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
እግዚአብሔር ነግሠ:-
ብርሃን ዘመጽአ ውስተ ዓለም፤በኵረ ጽዮን ይሰመይ፤ዜናዊ አንተ አዶናዊ አንተ፤ወመንክር ስነ ስብሐቲከ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ይትባረክ
ዘነገሩነ አበዊነ፤ይእዜሰ ክሡተ ኮነ፤ብርሃን መጽአ ኀቤነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ሠለስት
#በጺ ዘሰበከ ሙሴ በኦሪት መጽአ ለሕይወት አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት ብርሃን ዘእምብርሃን ዘያበርህ ላዕለ ጻድቃን።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ሰላም በ፩
ሃሌ ሉያ አቅዲሙ ነገረ በኦሪት፤ወይቤ እፌኑ ወልድየ ፍሥሐ ለኵሉ ዘየአምን፤ናሁ ይመጽእ እግዚእ ወመድኅን፤ብርሃን ዘእምብርሃን ዘያበርህ ላዕለ ጻድቃን፤ወሀቤ ሰላም ዜናዊ መምህረ ቅዱሳን።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ

19 last posts shown.