ሙድ እንያዝ በእኛ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


ይሀው በጠዋቱ እንዲ የሚል Text ገባልኝ...

ወንድሜ ካላስቸገረሁህ ጫማህን አዉሰኝ ! ጉርድ ፎቶ መነሻ


የኔ መካሪ ወንድም...የኔ መካሪ እህት የምትባባሉ ሰዎች ግን ምን እየተመካከራችሁ ነው ?🤔🤔


አንዴ ብቻ ሆድ አይባስህ መንገድ ላይ እየሱስ ይወድሀል ሲሉህ ሁላ እንባ በእንባ ትሆናለህ


እህትህ ላይ እንዲደርስ የማትፈልገውን ነገር በሰው እህት ላይ አታድርግ !


ድሮ የሰው ቤት ሄዳ አልበም ማየት የለመደችው እኮ ናት አሁን ስልክህን ወስዳ Gallery'ህን ምትጎረጉረው😜🤣


እውነተኛ ፍቅር ማለት ሸገር ዳቦ🍞 ሰልፍ ላይ የተዋወካት ልጅ ካንተ ፍቅር ሲይዛት ነው😃🤣


ህልም የስኬት መንገድ ነው፤ መንገዱን የምትሄድበት መኪና ግን ፅናት ነው! ለአላማህ ስትል መፅናት አለብህ ወዳጄ!

#ግሩም_ቀን_ተመኘሁላችሁ🙏


የነብሰ ጡር ልብስ የምታከራይ ልጅ ስራ የለም ብላ ካማረረች ጎበዝ እኛ ወንዶች ስራ አቁመናል ማለት ነው🤔🤔


ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌ ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደል ወይ
አለ አንዱ


ገና በተጋባን በ 3 ወር ወልዳ ነው አይኔን በአይኔ ያሳየቺኝ ከዚ በላይ አሳቢ ሚስት ከየት ትመጣለች ቆይ

ብሎ ይደሳሰታል 😜😂😄


የሰው ልጅ የሚሰቃየው ራሱ ባጠረው አጥር ራሱ በገነባው ቅጥር ራሱ በሸበበው ውትርትር ነው። የዘር፣ የሃይማኖት፣ የርዕዮተ አለም ፣... የፍልስፍና አጥር። የብቸኝነት፣ የአውሬነት፣ የወፈፌነት ፣ ... አስማት የሚመስል አጥር። ...
/ "ክቡር ድንጋይ" ገጽ 133 /


አንዱ በጩቤ🔪 ተወግቶ ሄዶ ታይፎድ እና ታይፈስ ነው ተብሎ ተመለሰ😜🤣😄


Forward from: Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
https://www.tiktok.com/@teke_man_promotion/video/7375031489295109381?_t=8mnizjqf9Da&_r=1


Forward from: Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ለባል፣ ለወንድም፣ ለአባት፣ ለአለቃ እና ለትክክለኛ ፍቅረኛ የሚገባ ቆንጆ የወንዶች ስጦታ🎁😘


"ካርድ ሙላልኝ" የሚሉ ሰዎች ድንገት ፈጣሪ መኪና ቢሰጣቸው "ነዳጅ ሙላልኝ" ማለታቸው አይቀርም😜🤣


ሲያፈቅራት "ቸኮሌት ከለር",,ሲጣላት ሂጂ "አንቺ ባሪያ"...ይሰውረን ከዚህስ


ባመለጠህ ነገር በጭራሽ አትዘን በፈስህም ቢሆን !


ሙቅ አብዝቶ መጠጣት የተሰበረ ልብን💔 እንደሚጠግን❤️ ያውቁ ኖሯል ?

20 last posts shown.