አንዳንድ ሰው በጣም አዝግ ነው... ሚመልሰው መልስ ራሱ በቃ "አህያ አባትሽ ማነው ስትባል, አጎቴ ፈረስ ነው እንደምትለው ማለት ነው"😂😜..
እናላቹ ፋርማሲ ገብቶ "የበረሮ መድሃኒት አለ?" ሲል
"ታማብህ ነው?" ብለው ሚጠይቁት ሰዎች ግን ምንሼ ነው🤔😂
አንዴ ራሱ ፋርማሲ ገብቶ የአይጥ መርዝ አለ ሲል
ለህፃን ነው ለአዋቂ😂😂😂😜
▫️▪️▫️
🔻
Join us, @Mudenyaz 🔺
For any comment 📩
@Teke_Man