ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا
(ኑሕ - 28)
«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፡፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


ጤነኛ ሆነህ ውለህ አድረህ
ማንጋት ብዙዎች የሚናፍቋት ፀጋ ናት
አላህ ደግሞ ባንተ ላይ አዋላትና
አልሀምዱ ሊላህ በል…🥰


ህይወት የፈለገ ያህል ከባድ
ጭንቀተማና አድካሚ ብትሆንም
ሁለት ደስ የሚሉ ጣእምን የሚሰጧት
ነገሮች አሉ ‥ እንሱም
አላህን ማውሳት እና ለአላህ ብሎ
ከሚወድህ ልብ የሚመጣልህ ዱዓእ ነው


اللهُمَّ خُذ بقلوبنا حيثُ نورك الذي لا ينطفئ🤍.


አላህ ለባሪያው ትልቁ የሚለግሰው
ነገር ደስታ አይደለም ደስታ ማለት
ጊዜያዊ ስሜት በመሆኑ ይወገዳል
ትልቁ የአላህ ስጦታ ውዴታ ነውና
አላህ በልቦቻችን ላይ ውዴታን ያስፍንልን


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የልብ በረሀን ቁርዐን 🥰


ህመምና ሀዘን ሲደራረብብህ
እረፍትንና ሰላምን ለማግኘት
ወደ ዘፈንና ወደ ሰይጣን ውስወሳ
ልታስብ ትችላለህ
ነገር ግን እረፍትንና ደስታን
ከአዛኙ አላህ ዘንድ እንጂ አታገኝም

                         
https://t.me/My_Lord_is_with_me




ተስፋ መቁረጥ ሲሰማህ
አላህ ብዙ ፀጋዎችን ሳትጠይቀው
እንደሰጠህ አስታውስ ብትጠይቀውስ

                   




🌹 ጌታዬ ሆይ አንተ ውብ ነህ
ውብ ነገሮችንም ትወዳለህ
ቀናችንን እድላችንን ንግግራችንን
ውብ አድርግልን በውብ ስነ-ምግባርም
ውቦች አድርግን


🤗ጌታዬ ሆይ
ፈረጅህን የሚጠብቁ ባሮች አሉ
በፈረጅህ አበስራቸው
መዳንን የሚሹ ባሮችም አሉ
ዓፊያውን ስጣቸው
እዝነትህንም የሚከጅሉ ባሮች አሉ
በሰፊው እዝነትህ ጎብኛቸው እንዲሁም
አፈር ስር ሆነው ዱዓእን የሚጠብቁ
ባሮች አሉና ያ ረቢ ምህረትህን ለግሳቸው

           


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
😍ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ


😘የአንተ ተብሎ ከተፃፈ
የአንተ ሆኖ ታገኘዋለህ‥
ካልሆነ ደግሞ ኸይር ያለው
አላህ በመረጠልህ ነገር
ውስጥ ብቻ ነው

💐https://t.me/My_Lord_is_with_me


7⃣
📻:የነብዩላህ ዳውድ ዓለይሂ ሰላም ታሪክ
⏰:15:31
🎙:ELAF TUBE
https://t.me/My_Lord_is_with_me


ልክ ሁሉም ነገር እንዳለህ
ደስተኛ ሁን🤗 አላህ የፃፈልን ነገር ሁሉ
ከምንመኛቸው ነገሮች የበለጡና
በእዝነት የተሞሉ ናቸው

       
https://t.me/My_Lord_is_with_me 


🥰 ነቢዩላህ አዩብ 18 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ዩሱፍ 13 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ያዕቁብ 14 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ሙሳ 40 አመት ጠበቀ‥
ዱዓህን ይቀበላልና ተስፋ አትቁረጥ


https://t.me/My_Lord_is_with_me


😢አላህን ስታምፀው ሁሉም ነገር
አንተን ሲወቅስህ ታገኘዋለህ‥
መልእክት ሁሉ ላንተ የተላኩ ይመስልሃል
ሁሉም የቁርአን አንቀፆች አንተ ላይ
የሚነበቡ ይመስልሃል‥
የሆነ ነገር ሲከሰት ስታይ ትፈራለህ
ይህ ሁሉ ስሜት  አላህ ከእርሱ ሸሽተህ
ወዴትም እንዳትሄድ ብሎ ነውስ


https://t.me/My_Lord_is_with_me


1⃣5⃣,1⃣6⃣
📻:የነብዩላህ ሙሳ እና ሀሩን ዓለይሂ ሰላም ታሪክ
⏰:1:06:22
🎙:ELAF TUBE

https://t.me/My_Lord_is_with_me


ጊዜው ወደ ሀራም ለመድረስ
በጣም ቀላል ከሆነ አላህን መፍራቱ
በጣም ትልቅ ምንዳን ያስገኛል

     
https://t.me/My_Lord_is_with_me  


📻:የነብዩላህ ሹዐይብ ዓለይሂ ሰላም ታሪክ
⏰:14:46 ደቂቃ
🎙:ELAF TUBE
https://t.me/My_Lord_is_with_me

20 last posts shown.