በዋሽንግተን እና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ፍሬያማ ዉይይት አድርገናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ገለጹ
ከንቲባዋ በዋሽንግተን ዲሲ በነበራቸው ቆይታ ለኢትዮጵያዊዉ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊው የከተማው ነዋሪ በአዲስ አበባ ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች ጠቅለል ያለ መረጃም መስጠታቸውንም ገልጸዋል::
ከንቲባዋ እንዳሉት በውይይታችን በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች ከሚሰሙት የተዛቡ መርጃዎች በላይ በከተማችን አዲስ አበባ ትላልቅ ሰው ተኮር ስራዎች እና ሜጋ ፕሮጀክቶች መሰራታቸውን ጠቅሰው እነሱም ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ገልፀውልናል ብለዋል::
በተጨማሪም በዚሁ ውይይት ላይ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የ200,000$ ድጋፍ ለማድረግና ፕሮጀክቶቹም ተገንብተው እስኪጠናቀቁ በቀጣይነት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዉልናል በማለት በዋሽንግተን ዲሲ የነበራቸውን ቆይታ ገልጸዋል
በአሜሪካ ለነበረን ስኬታማ ቆይታ ከጎናችን ለነበራችሁ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የዲያስፖራ አባላት ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ