☞ ኅዳር 12 እንኳን ለቅድስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆኖ ለተሾመት አመታዊ በአል
አደረሳችሁ፡፡
☞በኀዳር በ12 ቀን የመጀመሪያ በዓሉ ነው፡፡
☞በዚህ ቀን እግዚአብሔር በሰማይ ሁሉ በላይ አድርጎ ሾሞታልና፡፡
☞ሰለ ትሕትናው ሰለ መታዘዙ ፤ጌታውን የናቀ፤ያቀለለ፤ በጎ ነገርን የሚጠላ
ሰይጣንን ድል ሰለነሣ፡፡
☞ዳግመኛም በትንሣኤ ጊዜ የማይፈጸም ታላቅ ክብር ይሰጠዋል፡፡
☞ወደ ሰማይ በወጣ ጊዜ በመጀመሪያው ዓዋጅ ሹመትን እንደሰጠው፡፡
☞ዳግመኛ በሁለተኛው ዓዋጅ ጊዜ በሰይጣን ምክር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
በሰቀሉ፡፡በሐሰተኞች በአይሁድ ላይ ክብርን ገናንትን ይሠጠዋል፡፡
]ክርስቶስ ከሙታን አልተነሣም ብለው የሚክዱትን ቅድስ ሚካኤል ክፋዎች ወደ
ተዘጉበት ይጨምራቸዋል፡፡
☞ትንሣኤ ሙታንን ያመኑ የጥምቀት ልጆች ጻድቃንን ወደ ገነት ያገባቸዋል፤ ወደ
አብ፤ ወደ ክርስቶስም ያቀርባቸዋል፡፡ ሰለነሱም ደስ ይለዋል፡፡
]ለመናገር በማይቻል ፍጽም ክብር የመላእክት አለቃ ቅድስ ሚካኤል ያከበረው
ቅድመ ዓለም የነበረ እግዚአብሔር አብ የባሕርይ ልጁ ጌታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ፤ የባሕርይ ሕይወቱ መንፈስ ቅዱስም ነው፤ ከቀድሞው ይልቅ
የሚበልጥ ክብር በሰማይ ባሉ መላእክት ላይ ፈጽም አከበረው፡፡
☞የመላእክት አለቃ ቅድስ ሚካኤልን ወደ ወደደው ሁሉ ይለከዋል፡፡
☞ዳግመኛ በበዓሉ ቀን ቅድስ ሚካኤል ይመጣል፡፡ ክብር ምስጋና ይግባውና
በእግዚአብሔር ፈቃድ ክንፎቹን ወደ ሲኦል ያወርዳል፤ ወደ ላይም ያወጣቸዋል፡፡
☞ኃጥኣንም እግዚአብሔር ይቅር ያላቸው የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል
ሠራዊት ይሆናሉ አንድ ጊዜ በክንፋ የሚያወጣቸው ቁጥር ሰፍር የላቸውም፡፡
☞የፈጣሪውንም ስም ጠርተው (አምላከ ሚካኤል ብለው ለድኆችና ለችግረኞቾ
ጥቂት ሰለ መፀወቱ ያወጣቸው የኃጥአን ነፍሳት ብዙዎች ናቸው፡፡
☞በመላአክት አለቃ በቅዱስ ሚካኤል ስምም ለድሀ፤ለችግረኛ አንድ እንጀራ
ሰለሰጡም ሰዎች ወደ ሲኦል እንዳይጨምሯቸው ይለምንላቸዋል፡፡
]ሰለ ኃጢአታቸውም ሥርየትን ምሕረትንና ይቅርታን ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ
ያገኙ ዘንድ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያቀርባቸዋል፡፡
☞በቅዱስ ሚካኤል ስም በጎ ሥራ የሚሠሩትን ሁሉ ይቅር ባይ የእግዚአብሔር
ልጅ ክርስቶስ አይተዋቸውም፤አይጥላቸውም፡፡
☞ወንድሞቼ ሆይ ሰሙኝ ልንገራችሁ፤ በእዝነ ልቡናችሁም በማስተዋል
አዳምጡኝ፤ክቡር ገናና የመላአክት አለቃ የሆነ የቅድስ ሚካኤል መታሰቢያ
አድርጉ፡፡ ፋጻሜ የሌለው ደስታንና የዘለዓለም ሕይወትን ታገኙ ዘንድ፡፡
☞ምሕረትን ለሰው የሚጠቡቁ መላአክትም በኅዳር 12ቀን በአብ በመንጦላዕቱ
ፊት ይሰበሰባሉ በዚህ ጊዜ የመላዕክት አለቃን ቅድስ ሚካኤልን ከአብ
ከመንጦላዕቱ ውስጥ በወጣ ጊዜ ይቅር ባይ አብ የሰጠውን ለብሶ ያያሉ
መሪያቸው ፍቅር አንድነትን የሚያስገኝላቸው ይቅርታን የሚያመጣላቸው
አለቃቸው ነውና፡፡
☞በመላእክት አለቃ በቅድስ ሚካኤል ስም ለቤተ ክርስቲያን እጅ መነሻ፤
ዕጣንም ሰምም ቢሆን ሌላጠጌጥም ቢሆን ቢሰጥ፡፡ አንድ እንጀራ አስከ
መስጠት ደርሶ በጎ ሥራ የሠራ ሁሉ፤ ይህም ባይሆን ለድሀ ጥዋ ውኃ በእጅ
ቢሰጥ ሰለሱ ከመለመን ቅድስ ሚካኤል አያርፍም፡፡ ኃጢአቱ እንደባሕር አሸዋ፤
እንደሣር ቅጠል ቢበዛ ይሠረይለታል፡፡
☞ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያውን ሰለሚያደርጉ ሰዎች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር
ይለምናልና፡፡ በጽሎቱ ረድኤት በኃይሉ፤ በክንዱ በጸጋው በፍቅሩ ለዘለዓለሙ
ይሠወራቸዋል ይጠብቃቸዋል፡፡
☞የመላአክት አለቃ ለአንተ ሰላም እላለሁ፡፡
☞ጨካኝ ያይደለህ ለሁሉ የምትራራ አለቃችን ሚካኤል ባልንህ ቁጥር ጣዋት
ማታ በረዲኤትህ ጥላ ሰውረን፡፡
☞(ድርሳነ ሚካኤል)
+ሲራክ ተክለጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ