ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ Airdrop ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ᴘʀᴇᴍɪᴇʀ ʟᴇague ET ᴄƦʏᴘᴛᴏ በኢትዮጵያ ታላቁ የፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ🇪🇹 የቴሌግራም ቻናል አጋር ቻናል ነው።
ለአስተያየት ➩ @Loxi_cr7
Crrator ➲ @Habta77

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Guys ይሄን ግን ተረድታችኋል?

Notcoin community በኖትኮይን ኤርድርፕ ሀሪፍ ከፈሉ እና እራሳቸው ኖትኮይን ኢንቨስት የሚጠይቅ ኖት ፓክስልን ላውንች አደረጉ ግን ኢንቨስተሩን ጎድተው በኖት ኮይን የከፈሉትን በኖትፒክስል አካክሰውታል።

X empireም እንደዛ ነው ያረጉት በX ኢምፓየር ሀሪፍ ሰጡ እና በzoo ሁላችንንም ጎድተው በX ኢምፓየር የከፈሉትን መልሰው ተቀበሉ።

Majorም ተመሳሳይ ነው በMajor ሰጡ በmemhash ተቀበሉ!

የቴሌግራም ኤርድሮፓች System እንደዚ ሳይሆን አይቀርም ሰውን ለመሳብ መጀመሪያ ሀሪፍ ይሰጡና በቀጣዩ ሰውን ኢንቨስት እንዲያረግ አርገው ያከስሩና መጀመሪያ የከፈሉትን በደንብ ያካክሳሉ።

አሁንም Cattea የምሰሩ ካላቹ እንዳሰሩ🌟 የCatizen communuty ነው Catteanm ላውንች ያረጉት so በካቲዝን የከፈሉትን በCattea ሊያካክሱ ነው 100%

@Premier_League_Airdrop


መልካም ፆም!🌙

@Premier_League_Airdrop


አሁን ላይ Zoo እና ሜምሀሽ እንዳልሰራ ሰው ደስተኛ የለም🗿


0.0081😭


1 hour left


Memhash ዛሬ 6 ሰዐት ሊስት ይደረጋል።


Memhash mexc ላይ መግባት ጀምሯል።

ቼክ አርጉ✌️


ሜማሽ እስቲ እስካሁን ያልገባለት🗿


🔹Memhash distribution ongoing 🔥

እየገባ ነው check አርጉ


Memhash claim ዛሬ ምሽት 3 ሰዐት ይጠናቀቃል፣ ክሌም ያላረጋቹ 30 ደቂቃ ይቀራል ተጠቀሙበት።

ክሌም ማረጊያ መንገዶች:

- Kucoin
- Mexc
- Bitget

@Premier_League_Airdrop


Paws በBYBIT እና OKX ሊስት እንደሚደረግ በስፉት አየተነገረ ይገኛል !

በቅርቡ ANNOUNCE ያረጋሉ !


Zoo onchain claim አሁን በስርአት መስራት ጀምሯል! የሚገርመው onchain ላይ ሊስት አልተደረገም unverified token ነው ሚለው Fake😂

ወደ ቢቲጌት ወይም ኩኮይን ልካቹ እዛ ሽጡት።


Zoo ላይ በ1ኝነት ሲመራ የነበረው ፓኪስታናዊው ግለሰብ $13,000 እንደከሰረ ተናግሯል

በኛ ከ1.5 ሚሊየን ብር በላይ


ስንት ከሰራቹ?


Zoo is scam

KuCoin is scam


ፈጣሪዬ ሆይ አይለፍላችሁ ብለን የተረገምን ዘሮች ነን እርዳን😢


Dust airdrop ever


0.00002 listed zoo


የኔ ግምት - 0.0001


Are you ready?

Good luck to all 🍀

20 last posts shown.