ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


ኮል ፓልመር ከበርካታ ጨዋታዎች በኋላ በአሲስት ተመልሷል

HE IS BACK🥶

SHARE |  @Premier_League_Sport


የጨዋታው ቁጥራዊ መረጃዎች!

SHARE |  @Premier_League_Sport


አንዤ!👀

SHARE |  @Premier_League_Sport


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የለንደን ደርቢ ጨዋታ !

               ⏰ ተጠናቀቀ!

        🟣 ቼልሲ 1-0 ቶተንሃም ⚪️

#ኤንዞ ፈርናንዴዝ

🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ

SHARE |  @Premier_League_Sport


ሳንቾ!!!👀

SHARE |  @Premier_League_Sport


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የለንደን ደርቢ ጨዋታ !

               ⏰ እረፍት

        🟣 ቼልሲ 0-0 ቶተንሃም ⚪️

🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ

SHARE |  @Premier_League_Sport


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታ

ተጀመረ!

ቼልሲ 0-0 ቶተነሃም

SHARE |  @Premier_League_Sport


ኦማር ማርሙሽ እና ሳቪንሆ በዚህ ሲዝን ለማንቸስተር ሲቲ።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ቶተንሃም ከቼልሲ ጋር በስታምፎርድ ብርጅ ካደረጉት ያለፉት 32 የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለት አንድ ጨዋታ ብቻ ነው።

ዛሬስ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል?

SHARE |  @Premier_League_Sport


የመንሱርን የዛሬ ድንቅ ፕሮግራም ለመመልከት 👇👇👇

https://t.me/Mensur_Abdulkeni_Official_Bisrat/406


ለንደን ደርቢ ማን ያሸንፋል?
Poll
  •   🔵 || ቼልሲ
  •   ✦ || አቻ
  •   ⚪ || ቶተንሃም
475 votes


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት። 
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtgsp433ET
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1

SHARE |  @Premier_League_Sport

SHARE |  @Premier_League_Sport


የጨዋታ አሰላለፍ !!

4:00 || ቼልሲ ከ ቶተንሃም

SHARE |  @Premier_League_Sport


➝ትውልደ ኤርትራዊው አሌክሳንደር አይዛክ ለሁለት የውድድር ዘመን ለኒውካስተል 20 ጎል ያስቆጠረ በታሪክ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል።

2023/24-21
2024/25-21*


SHARE |  @Premier_League_Sport


ጆን ብሩክስ እሁድ የማንቸስተር ደርቢን ሲዳኝ ፖል ቲየርኒ VARን ይመራሉ። 

SHARE |  @Premier_League_Sport


✅UPDATE፦

በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል ከ አርሰናል በአንፊልድ የሚያደርጉት ጨዋታ የቀን እና የሰአት ለውጥ ተደረገበት።

በዚህም መሠረት የጨዋታውን ቀን እና ሰዓት ከቅዳሜ ግንቦት 2 ወደ እሁድ ግንቦት 3 አመሻሽ 12:30 ተለውጧል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


⛳️ || ስታምፎርድ ብሪጅ ከሰሜን ለንደን የሚመጡ እንግዶቿን በመጠባበቅ ላይ...

4:00 || ቼልሲ ከ ቶተንሃም


ማርኮ አሴንስዮ አስቶንቪላን ከተቀላቀለ በኋላ የትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ተጨዋች የሱን ያክል በሁሉም የውድድር መድረኮች ጎል ማስቆጠር አልቻለም!

Thriving 🔥

SHARE |  @Premier_League_Sport


ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ዩናይትድ ይመለሳል የሚል ሀሳብ የለኝም።

[ ላውሪ ዊትዌል ]

SHARE |  @Premier_League_Sport


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከያዛቸው ፈርጦች መካከል ዳይመንዱ እና ውዱ አልማዝ!

SHARE |  @Premier_League_Sport

20 last posts shown.