ቀሰም Academy


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚
Owner :- @Ezkiel_T
Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


ቀሰም-academy-short-note.pdf
395.5Kb
ቀሰም-academy-bio-short-note.pdf
663.0Kb
New Curriculum

Chimstry Note

✔️Electrochemistry

🌐JOIN : @QesemAcademy

6.3k 0 100 15 44

Physics Entrance Exam 2024[@QesemAcademy] (1).pdf
540.5Kb
🧪 Physics Entrance Exam 2024 - በ ቀሰም Academy የተዘጋጀ

👑 ከ Grade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ

MoE Standardized 50 Questions with Answer and Explanations

🌐 ልፍታችንን የምትረዱ ከሆነ ፣ ለሁሉም ተፈታኞች እንዲደርስ Share አርጉልን!

🌐JOIN : @QesemAcademy

13.4k 0 208 16 60

Forward from: Remedial Hub
🌟 መልካም ዜና  ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ 🌟

Remedial Hub Tutorial❗️

📚 በ 2017 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሟት ውስጥ በሪሜዲያል ፕሮግራም ለታቀፋችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች ፤ ስለ Remedial Hub Tutorial ሰምተዋል❓

📝 Remedial Hub Tutorial ጥራታቸውን የጠበቁ ፤ ለመረዳት ምቹ ና ግልፅ የሆነ በአማርኛ-እንግሊዝኛ የተብራሩ ኖቶችን ፥ እስከ 4k በሚደርስ የቪዲዮ ጥራት በ Animated ቪዲዮዎች እንዲሁም በ ቮይስ ና በ Diagram ማብራሪያ ለሪሜዲያል ተማሪዎች ቲቶርያል የሚሰጥ ድርጅት ነው።

@Remedial_Hub 🔻

📚 ከቲቶርያሉ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ከግቢ ፈተናችሁ ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው በማቅረብ ፤ ለ ዩኒቨርሲቲ ና ለ ሀገር አቀፍ መመዘኛ ፈተና ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አስተዋዕፆው የጎላ ነው።

🔛 ተማሪዎች የሪሜዲያል ፕሮግራምን በስኬት አጠናቀው ወደ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለመሆን በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ፤ አስፈላጊ ና ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ና የፈተና መስሪያ ዘዴዎችን በ PDF ና በ Powerpoint ፋይል በማቅረብ እንዲሁም የአምና የሪሜዲያል ፈተናዎችን ከነማብራሪያቸው በመስራት ተማሪዎች አስፈላገውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ያደርጋል። ይህ ሁሉ በ200 birr  ብቻ! በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ነው!😊

@Remedial_Hub🔺

👨‍🏫 በመጀመሪያ ዙር ምዘገባ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ሁለተኛ ዙር መዝገባ መጀመራችችን ስናሳውቅ በደስታ ነው፤በመጀመሪያ ዙር  የተመዘገቡት ከላይ እንደምትመለከቱት ትምህርቶቹን በመከታተል ላይ ናቸው፤ እርስዎም በመመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ።

📌 ለመመዝገብ👇
@RemedialHubBot

📌 ለተጨማሪ መረጃ Official ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Remedial_Hub

©️ Remedial Hub Tutorial


Polymer ppt for grade 12.pptx
4.2Mb
🧪 Grade 12 Chemistry

Polymer best Short Note😊(New curriculum )

🌐JOIN : @QesemAcademy




በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ600 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል፡፡ - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ለዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ከታህሳስ 6 እስከ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም መከናወኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) አስታውሰዋል፡፡

በዚህም ከ608 ሺህ በላይ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች መመዝገባቸውን ገልፀዋል።

ሀገር አቀፍ ፈተናው በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ ሲሆን፤ ክልሎች በኦንላይን እና በወረቀት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ እስከ የካቲት 25/2017 ዓ.ም ድረስ ለይተው እንዲያሳውቁ ይጠበቃል፡፡

የፈተና ዝግጅቱ ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት አይነቶችን ያካተተ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ ኢኮኖሚክስ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የገባ በመሆኑ ለዚህ ዓመት ከ12ኛ ክፍል ብቻ እየተዘጋጀ መሆኑን አንስተዋል። #ENA

🌐JOIN : @QesemAcademy

17k 0 48 156 81

SAT-Quantitative-Question-Bank.pdf
7.4Mb
🌟SAT Quantitative Question Bank

🪐ሰለመፅሀፉ ማብራሪያ ከምሰጥ እራሳችሁ Download አርጋችሁ ብታዩት ይሻላል 😊!! Best መፅሀፍ ነው✌️

🌐JOIN : @QesemAcademy


_QesemAcademy Chem G11 u4&5.pdf
2.0Mb
💠 Chemistry 76 Questions With Answer 🤩

✔️ From Grade 11(Unit 4&5)

📝 For Entrance preparation 😊

©️ቀሰም

@Qesemacademy ✈️

19.4k 0 297 15 86


15.4k 0 194 20 83

maths_8.pdf
96.6Kb
maths_11.pdf
95.9Kb
📚 Mathematics

📌Binomial Theorem

@Qesemacademy ✈️


🌀Entrance ላይ English Subject ከ70 በላይ ማምጣት ከፈለጋችሁ ይሄ ቻናል ስለሚጠቅማችሁ ተቀላቀሉት!!

🤔በውስጡ በየቀኑ እራሳችሁን የምትፈትሹበት ጥያቄዎች ይለቀቃሉ!!

ለመቀላቀል
👇
https://t.me/+f21FVvbLbKoyODA0
https://t.me/+f21FVvbLbKoyODA0


"የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ስርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣ ከ11ኛ-12ኛ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት እንዲሁም ለስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በናሙናነት ተመርጠው የተሳተፉ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አገልግሎቱ ገልጿል፡፡

በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ2016 ዓ.ም ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የሚፈተኑም አሉ፡፡

በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና "ከላይ የተገለፁትን ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባና ሁሉንም ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ ስታንዳርዱን፣ ደህንነቱንና ሚስጢራዊነቱን ጠብቆ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል" ብሏል አገልግሎቱ።

የፈተና ዝግጅቱ ምን ያካትታል?

➫ ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣
➫ ከ10ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣
➫ ከ11ኛ ከፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣
➫ ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል።

የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት በስርዓተ ትምህርቱ አዲስ የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ ይዘጋጃል ተብሏል።

@Qesemacademy

20.3k 0 164 35 94



Comments from our beloved members💙

14 last posts shown.