Remedial HUB


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


👩‍🏫በ2016 ሬሚዲያል(ማካካሻ) ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ተበሎ የተከፈተ ቻናል!

Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Hub

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


#Advertisement

ቀጣይ አመት (2017) Freshman ተማሪ ለሆናችሁ በጣም ሚጠቅማችሁ እና ሚያስፈልጋችሁ ቻናል ተቀላቀሉ😊

በዉስጡ :-
✅ FreshMan module 📚
        💠Short note
✅ power point 📎
✅ Assignment 📄
✅ COC Exam 📝
✅ Mid & Final Exam እስከነ መልሳቸው

ይቀላቀሉን 👇👇
@Ethioedu_et
@Ethioedu_et


Forward from: Freshman exams
biology entrance exam (astu-aastu) 2012-13.pdf
2.5Mb
📚Addis Ababa University መግባት ለምትፈልጉ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከዚ ቀደም ASTU & AASTU Biology መግቢያ ፈተና


@Qesem_Freshman ❤️


Forward from: Freshman exams
General psychology Freshman.pptx
5.2Mb
Phycololgy power point.pptx
466.2Kb
General Psychology Slides.pptx
2.1Mb
ለ Remedial ተማሪዎች

💢 Psychology 👌


Psychology ትምህርትን እንደኔ Lower grade ላይ ብንማረው ኖሮ እንደዚህ ግራ የገባው ትውልድ ባላፈራን ነበር 🤗 አሁንም ግን አልረፈደም ይሄው ይቺን ክረምት ቀጥቅጣቹ አንብቡት በተለይ ደግሞ Wolaita SODO እና Dilla University ውስጥ የ Remedial program የወሰዳቹ ልጆች ቀጣን First semester Psychology ስለምትማሩ ካሁኑ ተዘጋጁበት።

@Qesem_Freshman
@Qesem_Freshma
n


ቀጣይ ዓመት ፍሬሽማን ተማሪዎች ናችሁ

ብዙ ተማሪዎች ግቢ ገብተው ሚቸገሩበት ትልቁ ነገር አስፈላጊዉን መረጃ እና material  በጊዜው ማግኘት አለመቻል ነዉ😔 ለዚህም ነዉ ይህ ቻናል ለተማሪዎች በጣም ጠቃሚ የሆነው::

በዉስጡ
🔻🔸
የእያንዳንዱን ግቢ mid እና final exam
ስለ ዲፓርትመንት መረጃ
Module
Power point
Lecture slide
Study materials

በቃ ምን አለፋችሁ ሁሉንም በአንድ ላይ ምታገኙበት ፅድት ያለ ቻናል


✍️አሪፍ ዉጤት መስራት ከፈለጋችሁ የግድ ያስፈልጋቿልቅ ተቀላቀሉ ⬇️⬇️

@Qesem_Freshman ❤️
@Qesem_Freshman ❤️
@Qesem_Freshman ❤️


እምቢ በሉ (say NO)

ይህ መልዕክት ለእዉነት፤ለእውቀት እና ለፍትህ ዉዴታ ለሚሰማቸዉ፤ መጠቃትን፣መታለልንና ማስመሰልን እምቢ ለሚሉ ወገኖች  የቀረበ ነዉ።

ኤክስትሪም የተማሪዋች አጋዝ መጽሐፍት ላለፋት ሁለት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ግዜ በተማሪዋች የትምህርት እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ በጎ ተጽዕኖ ያሳደረ፣ የመምህራንን ሸክም ያቀለለ፣ በተማሪዋችም ዘንድ የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጡት አጋር የትምህርት መሳሪያቸዉ ነዉ።

በኤክስትሪም መጽሐፍቶች ተጠቅሞ ያፈረ የለም። ክልላዊም ሆነ ሀገር አቀፍ ፈተናዋች ዋነኛ ማጣቀሻቸዉ አድርገዉት እንደሚጠቀሙበትም የአደባባይ ሚስጢር ነዉ። ይህ ሁሉ የሆነዉ በጠንካራ የስራ ዲስፕሊን መስራት ስለተቻለና የብዙሀኑ ተጠቃሚዋችም ቀና ድጋፍና ትብብር ስላለ ነዉ።

እንዲያም ሆኖ ለእውቀት፣ ለሌሎች ሰዋች ሀቅ፣ለእውነትና ለፍትህ ያልቆሙ ከዚያ ይልቅ በሌሎች ስኬት ላይ በመጠላጠል መክበር የሚሹ አንዳንድ ወገኖች የመጽሐፎቻችንን ኤሌክትሮኒክስ ቅጅዋች በማዘጋጀት ካለ እኛ ፈቃድና ይሁንታ በተለያዩ የማህበራዊ መድረኮች ላይ ያለ አግባብ በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ።

እንዲህ መሰሉ ተግባር በአዕምሮአዊ ምዝገባ ባለስልጣን ተመዝግቦ በሚገኝ የንግድ ተቋም ላይ የሚደረግ ጥቃት በመሆኑ በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በዛዉ ልክ ደግሞ ባለማወቅና በመደናገር በመሰል ተግባር ላይ የተሰማሩ አይጠፋምና ከህገወጥ ተግባራቸዉ እንዲታቀቡ እንጠይቃለን።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ለመላዉ የኤክስትሪም መጽሐፍት ተጠቃሚዋችና አድናቂዋች ደግሞ የእምቢ በሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

📖 በህገወጥ መንገድ የሰዉን ስራ ለሚያሰራጩ ሰዋች ተግባር እምቢ በሉ

📖 በሌሎች ላብና ድካም ለመበልፀግ ለሚታትሩ ሰዋች ስራ ተባባሪ  ባለመሆን እምቢ በሉ

📖 ቴሌግራምን ጨምሮ በሌሎችም የማህበራዊ ትስስር ገፃች ለሚተላለፉ የሐሰትና የማጭበርበር ተግባራት ተሳታፊ ባለመሆን እምቢ በሉ

📖 ባልተሟላ ፣ ደረጃዉን ባልጠበቀና ወቅታዊ ማስተካከያ ባልተደረገባቸዉ ሆኖም በኤክስትሪም መጽሐፍት ስም ለሚሰራጬ የትኞቹም መረጃዋች ከሀቅና እዉነት ጎን በመቆም እምቢ በሉ

አዋ ዛሬም እንደከዚህ ቀደሙ ደረጃቸዉን የጠበቁ፣ጊዜዉ የደረሰበትን እውቀት ያካቱ፣ በየጊዜዉ ወቅታዊ ማስተካከያ የሚደረግላቸዉና ሁሉን በሁሉ የሆኑ የኤክስትሪም መጽሐፍቶቻችንን በላቀ የህትመት ጥራትና መጠን ማዳረሳችንን እንድንቀጥል ለእዉነት፤ለእውቀት እና ለፍትህ ዉዴታ ያላችሁ ሁሉ መጠቃትን፣መታለልንና ማስመሰልን እምቢ በማለት የተሳሳተ መረጃና መጽሐፍት በስማችን ከሚያሰራጩ ወገኖች እንድትጠበቁና እኩይ ተግባራቸዉን እንቢኝ በማለት ከእኛ ጎን እንድትቆሙ አጥብቀን እንጠይቃለን። ስላገለገልናችሁና ወደፊትም ስለምናገለግላችሁ ኩራት ይሰማናል። እናመሰግናለን።

CEO of Extreme book series
Arebu Abdella


Forward from: Freshman exams
ከ የት ፊልድ ብገባ ለኔ ይሻለኛል ?

🔰 በ ቀለሜ  የተዘጋጀ !


📌 ብዙወቻችን ከ final ፈተና ይልቅ በጣም ሚያጨናንቀን የት field ብንገባ የተሻለ እንደሆነ ማወቁ ላይ ነው? እንትን field መግባት እንፈልጋለን ግን ተመረቀን ወጠን ያለው የ ስራ ሁኔታ ያሳስበናል .... የሆነ ፊልድ ደግሞ ጥሩ ብር እና ስራ ያስገኛል ግን አንፈልገውም..... የ እኛ ፍላጓት ከ ምንፈልገው ፊልድ መግባት ነው ግን ቤተሰብ ሚፈልገው ከየላ እንድንገባ ነው .....ብቻ በ ብዙ ነገሮች ለመምረጥ በጭንቀት እንወጠራለን !  ከዚ ፊልድ ግቡ የማለት ሞራሉ ባይኖረኝም እኔ ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ በዚ ጉዳይ ዝም ከምል ትንሽ የቤተሰብነቴን ልበላችሁ ።

🎯 ከ መምረጣችሁ በፊት እነዚህን ከ ግምት ውስጥ አስገቡና እራሳችሁን ጠይቁ።

✳️ 1. ፍላጓት !

📌 በመጀመሪያ አንድን ፊልድ ለመምረጥ ከ መወሰናችን በፊት እውን ለዚያ የተለየ ፍቅር አለን? እናንተን የዛሬ ምናምን ዓመት የት ብታገኙት በራሳችሁ ትኮራላችሁ?  በቃ እኔ ወደዚች ምድር የመጣሁት ለዚ የስራ ዘርፍ ነው የምትሉትን ያዙ .......

✳️2. እራስን ማወቅ !

ይህ ወሳኝ ነጥብ ነው እራስን ማወቅ ..... የ ሂሳብ ትምህርቶች ናቸው ወይስ የ ኮንሴፕት (ሽምደዳ ) ትምህርቶች ናቸው  አናንተን ተሎ የሚገቧችሁ ?  ቁጭ ብሎ የማንበብ ባህሉ አላችሁ ወይስ አንዴ ከ ገባችሁ ድጋሚ ማየት አትፈልጉም ?  በረባ ባረባው ጭንቀታም ናችሁ ?  ...... ብዙ ነገሮችን እራሳችሁን ጠይቃችሁ እወቁ! .............እና አሁን እራሳችሁን አወቃችሁ የትኛው የ ሙያ ዘርፍ  ነው ከናንተ ጋር ሚሄድ ?  .................... ምንም እንኳን የ ናንተ ክህሎት ለምትፈልጉ ፊልድ አነስተኛ ቢሆንም ዋናው ነገር ፍላጓት ስለሆነ ፤ ሁሉም ነገር ደግሞ የሚለመድ ነውና ፍላጓታችሁን ከ ምትፈልጉት ፊልድ ጋር ትንሽም ቢሆን ራሳችሁን በማመዛዘን ለመምረጥ ብታስቡ የተሻለ ነው።

🎯 ከዚህ ላይ የኔን ሀሳቦች ላስገባ  ብዙዎችችን ሜዲስን ና  ጤና ነክ መግባት እንፈልጋለን ለምን ሲባል  ቅጥር አላቸው እና በ ማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይ ስለሆኑ።...... ዶ/ር ፣ ነርስ  ሲባልና  Engineer ሲባል የትኛው ባሁን ዘመን ክብር እንዳለው ለናንተ ልተወው... ግን ጤና እንደምናስበው አደለም ትልቅም ይሁን ትንሽ የ ጤና ፊልድ ከ ሁሉ የበለጠ ቁጭ ብሎ ማንበብን ይጠይቃሉ ፣ አስተዋይ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በ አስተሳሰብም ብልህ የሆነ ሰው። ጤና ለመግባት i was asking Doctors እና ያሉኝ " ብር ምትፈልግ ከሆነ ሀሳብህን ቀይር ብር ብቻ እያሰብክ ድካሙን መቋቋም ስለማትችል ለ ምን Accounting አትማርም ባንኮች በጥሩ ገንዘብ ይቀጥሩህ አይደል..... ግን ሰውን ለመርዳት እና በነሱ መዳን  ውስጥህን የ ሚያስደስትህ ከሆነ ትግስተኛ ከሆንህ ጤና ግባ " ነበር ያሉኝ ...... እውነት ነው ብዙ ጓደኞቸ በሰው ግፊት ና ለ ቅጥር እያሉ ማይፈልጉት ና ከነሱ ጸባይ ጋር የማይሄድ ፊልድ ገብተው still now ሲያማርሩ ነው የማያቸው ። ጊዜ ያልፋል ነገ የ ሚመጻው ዘመን ደግሞ አይታወቅም ። በ መጨረሻም እንድትረዱት የምፈልገው ሁሉም ፊልድ ላይ ደስ ብሎን እየተማርን ፣ ጥሩ ውጤት መስራት ከቻልን ና በተማርነው ማህበረሰቡን የሚጠቅም ስራ ከሰራን እንደኛ ውጤታማ ሚሆን የለም ሁሉም ነገር Depend ሚሆነው በኛው ስለሆነ።

❗️መማራችሁ ካልቀረ የተሻሉ የሚባሉ የትምህርት መስኮችን ብትመርጡ ይሻላል ....ግን ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮችንም Consider አድርጉ ለማለት ነው።😊

በዚህ ጉዳይ ሀሳብ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡ እንወያይበት .....

@Qesem_Freshman ❤️


Forward from: Freshman exams
ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡  ዓምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤ በዚህ ዓመት ከተቀየረ አናቅም፡፡

ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ:

1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department  ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡

2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department  በደንብ አጣሩ፡፡

3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡

4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡

5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡

6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡

7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል!

©️Ethio matric

@Qesem_Freshman ❤️


👨‍🏫 ቀጣይ አመት ዩኒቨረሲቲ ለምገቡ/Freshman ተማሪዎች ብቻ  ተብሎ የተከፈተ  ቻናላችን ነው በውስጡ :-

📌 FreshMan course exams
        -Mid exams
        -Final exams in PDF!
📚✍️
📚 Pdf Notes
📗 Assignment
📖 COC Exam 
📑 Mid & Final Exam ያገኛሉ!

ለመቀላቀል👇👇

@Qesem_Freshman ❤️
@Qesem_Freshman ❤️
@Qesem_Freshman ❤️


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ተማሪዎች የፕሮግራም ድልድል የሚሰሩበትን መስፈርት አሳውቋል።

በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) በቀን ሐምሌ 10/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል።


በደብዳቤው የሪሚዲያል ተማሪዎቹን ወደ ፕሮግራም ለመመደብ በሚደረግ ድልድላ ተመሳሳይ መሰፈርት መጠቀም እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።

ሁሉም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 20%፣ በአንደኛ ሴሚስተር አማካይ ውጤት 50% እና ወደ መስክ መግቢያ ፈተና 30% ብቻ የሚደለደሉ መሆኑን ደብዳቤው ያስረዳል።

@Remedial_Hub

13.9k 0 206 63 65

#FactCheck የትምህርት ሚኒስቴርን ስምና አርማ በመጠቀም ተዘጋጅቶ እየተጋራ የሚገኝ ይህ ደብዳቤ ትክክለኛ አይደለም

ይህ ምስሉ የሚታየው ደብዳቤ ከትምህርት ሚኒስቴር ለባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ እንደተፃፈ ተደርጎ በመዘጋጀት በማህበራዊ ትስስር ገፆች እየተጋራ አንደሚገኝ ተመልክተናል።

በምስሉ እንደሚታየው “ደብዳቤው” ሐምሌ 06፣ 2016 እንደተፃፈና ጉዳዩም የአንደኛ አመት ተማሪዎች የትምህርት መስክ (ዲፓርትመንት) ምደባን እንደሚመለከት ተጠቅሷል።

በዚሁ መሰረት አዲስ ገቢ ተማሪዎች ውጤት አያያዝ እንዴት መሆን እንዳለበት “በደብዳቤው” ተዘርዝሯል። 

የዚህን ደብዳቤ ትክክለኛነት እንድናጣራ የኢትዮጵያ ቼክ ተከታዮችም ጥቆማ የሰጡን ሲሆን እኛም የትምህርት ሚንሰትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን መረጃ ጠይቀናል። 

እርሳቸውም ይህ በማህበራዊ ትስስር ገፆች እየተጋራ የሚገኝ ደብዳቤ ሀሰተኛ መሆኑን ነግረውናል።

በተጨማሪም የደብዳቤው ይዘት ላይ ባደረግነው የፎቶፎረንሲከስ ምልከታ በርካታ አጠራጣሪና የተነካኩ ይዘቶች መኖራቸውን ተመልክተናል።

[ይህን መረጃ አጣርቶ ትክክለኛ አለመሆኑን ያረጋገጠው ኢትዮጵያ ቼክ ነው]

@Remedial_Hub


Forward from: Freshman exams
የጂኒየስነት ሚስጢር ክፍል አምስት..........!
 


📚 ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ ፦

💭 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ ❓ እንቀጥል ..!


💭 የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦



📍 ጥያቄ አውጡ ❓

📚 እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ worksheet , አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም text book  ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ ❓    በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ።

📚 እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ።

ላውጋችሁማ ❓

📚 እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው።  የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ።

    📍concept ያዙ ❓


📚 በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል።
ለምን ❓ ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው  እያወራ ያለው ❓ ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ❓ ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።



✏️ ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ ❓


💡 ክላስ አትቅጣ

📚 ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት ።


💡 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ። 

📚 አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ።

💡 informal way ተጠቀሙ።

📚 በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት።

እንደ ጉርሻ ❓

📚 ከformal ጥናት ውጪ በሆናችሁ ጊዜ በማያጨናንቃችሁ መልኩ meditate አድርጉት ። ተመስዕጦ ራስን ለማግኘት ምርጥዬ መንገድ ነው ። (የግል ምክር )

🔎 በተለየ መልኩ ደግሞ 💭


📍 አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ። ትችላላችሁ ...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ። 

📍 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ  ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር  ብቻ እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!)


📍ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because ርቆ መመለስ ከባድ ነው ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...!


🔜 ክፍል 6 ይቀጥላል.........

@Qesem_Freshman ❤️

15k 0 54 3 57


9.8k 0 115 10 35

Forward from: Freshman exams
🤓 የጂኒየስነት ሚስጥር ክፍል አንድ.....!

📚ብዙዎች ካንፓስ መስቀል ይፈልጋሉ ግን እንዴት   ❓መንገዱን አያቁትም🙂  መንገዱ ቀላል ነው ። የእናንተ አነባብ ሰዎች ባረጉት ሳይሆን በግል ሙዳቹሁ መሰረት መሆን አለበት ። መጀመርያ እናንተ የትኛው ተማሪ ነኝ ብላቹሁ ጠይቁ ። ስለ 3ቱ የተማሪ አይነቶች ታውቃላችሁ ...ቀላል ነው ምኖ አይነት ተማሪ ነኝ የሚለው ለማወቅ ቀጣዮቹ 6 ጥያቄዎች በጥንቃቄ አይታችሁ መልሱ ። (እባካችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ አትለፉ የምር ራሳችሁን ጠይቁና መልሱ ...!🤫)

የሚከተሉትን ጥያቄዎች  ከ a-c ምረጡ እና ወረቀት ላይ ፃፉ ።

1. አንድ ዘፈን አዳምጦ ግጥሙን ለመያዝ ስንት ቀን ይፈጅባቹሃል?

      a.3   b. 2  c .1

2. አንድ ፊልም አይታችሁ ለምን ያክል ግዜ  ሳትረሱ ታስታውሳላችሁ ?

   a.2ቀን   b .ለአመታት   c.ወር

3.ነገሮች እንዴት መሸምደድ ይቀላቹሃል

a.ቀጥታ ነገርየውን መሸምደድ
b ከነገሮች ጋር አያይዞ ምናምን ..(እንደ period tables  ሮኒ ከረባት አርጎ ..ምናምን ..)
c. ሽምደዳ ሚባል አያስደስተኝ መያዝም አልችልም

4.አንድ መፅሀፍ ትረካ ብትሰሙ ፥ ብታነቡት ወይስ በፊልም መልኩ ቢሰራ ለማስታወስ ይቀላቹሃል ..?

a.መፅሀፍ
b.ፊልም
c.ትረካ

5. ከነዚህ ውስጥ የምትወዱት የስራ ዘርፍ የቱ ነው ...?

a.የጉልበት ስራ ...ስፓርት ምናምን ....!

b. ደራሲነት..ጋዜጠኝነት ...

c.ሳይካትሪስት ...ጠበቃ...ዳኛ


ከአምስቱ ምን ያክል a b c አመጣችሁ? 3 በላይ ab c ካመጣችቹ TYpeቹሁን ለማወቅ አሪፍ ነው ። በደንብ መልሱ ።

🙂ክፍል 2 ይቀጥላል.........

@Qesem_Freshman ❤️


በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

✍ በ Daniel Th and Daniel Sh ተፅፎ በ Concise Education ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።

📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇


  📌 MATHEMATICS ( for natural science)

📌 GENERAL PHYSICS

📌 GEOGRAPHY

📌 LOGIC & CRITICAL THINKING

📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I

📌 PSYCHOLOGY

📌 PHYSICAL FITNESS

🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።

                           📌 MATHS

📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው።

📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::

                  📌 Logic and critical thinking

📚 ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️።

📚 ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ።

1ኛ) Concise introduction to logic

2ኛ)  freshman logic

📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏።

📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ

1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። A+ tutorial Class ላይ ትምህርቱ ግልፅ በሆነ መንገድ ስለሚሰጥ እዛ ላይ ተመዝግባችሁ መማር።

2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው።

3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁።

                  📌 Communicative English skill I

ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔

📚 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%)

📚 Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።)

ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።

                            📌 Geography

ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::

                          📌 Psychology

📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ።
ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ።
11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ  A+  የናንተ ናት 👍 ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።

                        📌 General Physics

General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::

                          📌 Physical fitness

ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም::  pass or fail ነው የምትባሉት።

በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ቀጣይ እንልክላችሗለን::


@Remedial_Hub 💙

16.4k 0 341 51 177


16.9k 0 739 38 113

🫙በሶ እያዘጋጃቹ ነው አይደል 😅


Freshman Students👨‍🏫


😡Remedial ወደኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም

🔋ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። ገና Exit Exam አለ የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! 😊go forward and choose another option💪... 

🟢ከ100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ😁... ያላለፋችሁም  Congrats በአቋራጭ ዝነኛ፣ ሐብታም፣ ታዋቂ መሆን ትችላላቹህ።🙂

@Remedial_Hub ❤️

19.7k 0 122 32 279
18 last posts shown.