ስለ Arsenal


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች
🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  መረጃዎች
✔️ ስለ አርሰናል ዝውውር መረጃዎች
✔️ ትንታኔዎች
✔️ ዜናዎች
✔ሀይላይቶች እና ፈጣንና መረጃዎች ያገኛሉ
📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


#Next_match_London_Derby

#ማን_ያሸንፋል ??

Brentford vs Arsenal

የጨዋታ ቀን ረቡዕ ታህሳስ 23

የጨዋታ ⌚ሰዓት ምሽት 2:30

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት

የጨዋታ ሜዳ Gtech community stadium🏟️

እርስበርስ ግንኘነት 👇

አርሰናል ከብሬንትፎርድ ጋር በታሪካቸው በሁሉም ውድድሮች የተገናኙት 18 ግዜ ብቻ ነው

Arsenal 8 win

Brentford 6 win

4 Drawn


ታማኝነት ባይኖረውም ለመወያየት ያክል ላካፍላችሁ አርሰናል ጃኩብ ኪዊዮርን በሳሙኤል ቹኩዌዜ ሊቀይረው እንደሚችል ተዘግቧል ሚኬል አርቴታ በጉዳቱ ላይ የሚገኘውን ኮከብ ቡካዮ ሳካን ለመተካት በብዙ ቡድኖች የሚፈለገውን የኤሲ ሚላኑን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሳሙኤል ቹኩዌዜን በጥር ለማዘዋወር እያሰበ ነው ሳካ በሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ወደ ሜዳ አይመለስም
የ23 አመቱ የቀኝ ክንፍ ተጫዋች ከአርሰናል ወሳኝ ተጫዋቾች አንዱ ሲሆን ሚኬል አርቴታ ሳካ በሌለበት ጨዋታ የሱን ቦታ ለመሸፈን በዝውውር ገበያው ውስጥ ሊገቡ እንደሚችሉ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ እንደ ጣሊያናዊው ጋዜጣ ሚላን ላይቭ ዘገባ ከሆነ አርሰናል ጃኩብ ኪዊየርን በቹኩዌዜ የመለዋወጥ ውል ሊያቀርቡ ይችላሉ ኤሲ ሚላን የመድፈኞቹን ተከላካይ ይፈልጋል
የ24 አመቱ ኪዊዮር በዚህ የውድድር ዘመን ተከታታይ ደቂቃዎችን ለማግኘት ታግሏል ተከላካዩ ወደ ጣሊያን ከመመለሱ ጋር ስሙ እየተያያዘ ነው አርቴታ በቀኝ ክንፍ እንደ ማርቲኔሊ ፣ ሊአንድሮ ትሮሳርድ፣ ራሂም ስተርሊንግ እና ኢታን ንዋኔሪ ባሉ ተጨዋቾች ቦታውን ለመሸፈን ያን ያህል ፍላጎት ያለው አይመስልም
አራቱ ተጫዋቾች ሁሉም ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች ናቸው ነገር ግን አርሰናል ዋንጫ እንዲያገኝ ለመርዳት በቂ መሆን አለመሆናቸው መታየት ያለበት ጉዳይ ነው ቹኩዌዜን ማስፈረም ለአርቴታ ሌላ ጥሩ አማራጭ ሊሰጠው ይችላል ቹኩዌዜ በ2023 ከቪላሪያል ወደ ሚላን ሄዷል
ናይጄሪያዊው አጥቂ ከቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች ክርስቲያን ፑሊሲች ጋር በሚላን ቦታውን ለማስጠበቅ ቢሞክርም አልተሳካለትም የመጫወቻ ጊዜ ለማግኘት ቹኩዌዜ ወደ አርሰናል ማምራት ለተጨዋቹ ጥሩ አማራጭ ነው ቹኩዌዜ ለአርሰናል በቂ ነው ወይ የሚለው ጥያቄም ዋና ጉዳይ ነው ነገር ግን ለሳካ እንደ ተጠባባቂ ጥሩ አማራጭ ሊሆን ይችላል።?


በነገራችን ላይ በትላንቱ ምሽት ጨዋታ 3 ነጥቡ እንዳለች ሁኖ የዛ ጨዋታ ትርፋችን አንቺ ብቻ ነሽ 🔥💪
ሌላው ሁሉ ባይወራ ነው የሚሻለው ።

አቡቲ ትቸዋለሸ አባቢ #Lewis_skelly❤👏

ማወቅ ያለብህ brother የ18 አመት ልጅ ነው ለዚህም እኮ አርቴታ በአካዳሚ ልጆች መተማመን የማይችል ፈሪው አሰልጣኝ ነው የሚልህ እንጂ ከእሱ በላይ እውቀት ኑሮኝ አይደለም ይገባሀል አይደል 🤔


Family gebuna eyute arefi filem new






Forward from: ገንዘብ ይስሩ 🤑
🔥🔥🔥😳የምር ማመን አልቻልኩም📞
አሜሪካ ዲያስፖራ ይለያል ምንም ሳላደርግ ግሩፓቸው ላይ join ብዬ Add ስላደረኩ ብቻ ! 100ሺ ብር በአካውቴ ላኩልኝ ። ውሸት መስሎኝ ነበር ቀኔን ነው ያሳመሩልኝ። share ካረጋቹህም ይሸልማሉ ለዛም share ያረኩላቹ
🍀 ሳያቆሙ በፊት ሽልማታችሁን ውሰዱ📣
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
አሜሪካ ዲያስፖራ አሜሪካ ዲያስፖራ JOIN
አሜሪካ ዲያስፖራ  አሜሪካ ዲያስፖራ JOIN

✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅


በመጀመሪያ ይህን ስናገር አርቴታ ያደረጋል ብዬ አይደለም በጭራሽ እንደማያደርግ አውቃለሁ ነገር ግን እንደኔ እንደኔው ዛሬ አርቴታ በሳካ ቦታ ላይ ትንሽም ቢሆን ለዚህ ድንቅ የአካዳሚ ልጅ እድል ቢሰጥ በጣም ደሰ ይለኛል ይህ ልጅ ማለት የ19 አመት ወጣት የአካዳሚ ልጅ ትክክለኛ የሳካ ቦታ ላይ የሚጫወት ተጫዋች ነው ዋናው በድን ከተቀላቀለ ቆይቷል ገና ሊጉ ሲጀመር ነው ነገር ግን አርቴታ ለዚህ ልጅ አንድም ቀን እድል ሰጥቶት አያውቅም በእንደ ዛሬው አይነት ቀላል ጨዋታዎች ላይ እድል ቢሰጥ እና ልጁ ምን ያክል ችሎታ እንዳለው ቢመለከት የተሻለ ነበር አርቴታ ግን በጣም የሚፈራው አሰልጣኝ ስለሆነ ይህን አያደርግም


#Ismeal_kabia


ፋብሪዝዮ ቀን
አርሰናል የሆነ ነገር ጥር ላይ ያደርጋል ብዬ አስባለው


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ተከታታይ ፊልም ተለቀቀ


📊😬 ከአርሰናል ተጫዋቾች በዘንድሮው የውድድር ዘመን በጉዳት ምክንያት የጨዋታ ያላለፋቸው እነዚህ ተጫዋቾች ብቻ ናቸው፡

🇵🇱 Jakub Kiwior
🇫🇷 ዊልያም ሳሊባ
🇮🇹 ጆርጊንሆ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኢታን ንዋነሪ
🇧🇪 ሊያንድሮ ትሮሳርድ


ከአራት እስከ ስድስት ሳምንት በጉዳት ምክንያት ከጨዋታ ውጭ መሆኑ የተረጋገጠው ቡካዮ ሳካ የሚከተሉት አስር ጨዋታዎች እንደሚያልፉት ይጠበቃል! አርቴታ "እስከዚያው መፍትሔ እንፈልጋለን!" ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል 😫


አርሰናል ሞሃመድ ኩዱስን በጥር ለማስፈረም እንቅስቃሴ ሊያረግ ይችላል ዌስትሃም በከፍተኛ ገንዘብ ሊሸጠው ይችላል።

ምንጭ :[TalkSPORT]


Forward from: 🔥Best folder disk channel🔥
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል


የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !!

በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....


Forward from: Ei Du 💃
🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ
እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇


#ማን_ያሸንፋል ??

ARSENAL 🆚 IPSWICH TOWN

🗓️ አርብ፣ ታህሳስ 18፣ 2017
⏰የጨዋታ ሰዓት ምሽት 5:15
🏆 ፕሪምየር ሊግ -18ኛ ሳምንት
🏟️ ኤሚሬትስ ስታዲየም ለንደን እንግሊዝ


Arsenal ከ Ipswich ከ20/1962 ጀምሮ እሰካሁን በሁሉም ውድድሮች ለ58 ጊዜ ብቻ የተገናኙት ሲሆን።

Arsenal 30 win

Ipswich 18 win

10 አቻ ተለያይተዋል🤝

አርብሰ ምን እንጠብቅ ???


✅ የአርሰናል የፊት ሶስት ቋም ተሰላፊዎች ከሳካ ጉዳት በኋላ። የትኛው ጥምረት ይመርጣሉ?🌶️🔥


🛑አደገኛ ተደባዳቢዎች ምርጥ ተከታታይ ፊልም ክፍል 1

ምርጥ አጭር ፊልም በ 14 ደቂቃ በጥራት🍿በ ቻናላችን ይመልከቱ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻


https://t.me/+z3-AH2wChb1iNmE0
https://t.me/+z3-AH2wChb1iNmE0


ይህ ቻናል ፊልሞችን በአጭር ቪዲዮ ለማየት ለሚፈልጉ ነው! Request የሚለውን በመንካት የሚፈልጉትን ፊልም ይጠይቁን፣ በአጭሩ እናቀርባለን!


"ፊልምን በአጭር ጊዜ ይመልከቱ"

20 last posts shown.