የማህተባችን ትርጉም
፩. ቀይ ክር ፧፦ የጌታችን ደም ምሳሌ ለማስታወስ እናስራለን።
፪. ጥቁር ክር፧፦ የሀዘናችን ምሳሌ ለማስታወስ እናስራለን።
፫. ነጭ ክር፧፦ የሰላምና የፍቅሩን የትንሣኤ ሙታን የመላእክት ምሳሌ ለማስታወስ እናስራለን።
፬. የእንጨት መስቀል፧፦ ስለ እኛ ኃጢያትና እርግማን በመስቀል ላይ ጌታችን መሰቀሉን ነው።
፭. የነሀስ መስቀል፧፦ ስለ እኛ ምራቅ መተፍቱ መረገጡ መገረፉ ስለ እኛ ጌታችን መቁሰሉ ነው።
፮. የብር መስቀል፧፦ ስለ እኛ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ30 ብር መሸጡ ነው።
፯. የወርቅ መስቀል፧፦ የጌታ ክብሩን ንውስነቱን የሁሉ ገዥ አምላክ መሆኑን።
ማህተቤን አልበጥስም!!!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@sixteen_media
⚠️ጥያቄዎቻችሁን comment ላይ ማስቀመጥ አይርሱ !
ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ