Safaricom Ethiopia PLC


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Technologies


Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹
This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!
Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.
Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


ቀጣይ ጉዟችን ከM-PESA ጋር ነው !
የበረራ ቲኬት መቁረጥ እንደዚህ ቀላል ሆኖ አያውቅም፤ በአንድ የስልክ ትእዛዝ ብቻ ቀጣይ ጉዟችንን ከM-PESA ጋር እናድርግ!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether


መልካም እሁድ! 🛋

ፈጣኑን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን 4G ኔትዎርክ ይዘን አዳባ እና ቡልኬ/ ገዋዳ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት አንድ ወደፊት እንቀጥል! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አንድ ወደፊት!

በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! 🙌

በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!👇

#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether #1Wedefit


መልካም የአዲስ ሳምንት ጅማሬ!

ኩባንያችን ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ከዓለም አቀፉ ቶፕ ኢምፕሎየርስ ኢንስቲትዩት የቶፕ ኢምፕሎየር በአፍሪካ 2025 እውቅና ማግኘቱን ስንገልጽ ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል። ይህ እውቅና ለሰራተኞቻቸው ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሥራ ቦታ ለሚያዘጋጁ፣ እንዲሁም የብዝሃነት እና አካታችነት መርሆችን ለሚያከብሩ ድርጅቶች የሚሰጥ ነው።

የዚህ እውቅና ዋና ባለቤቶች የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ትጉህ ሠራተኞች ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እና በተናጠል ውጤታማ ለውጥ ለማምጣት የሚሰሩ መሆናቸውን የሚያመላክት መልካም ማሳያ ነው።

https://www.top-employers.com/.../safaricom.../


🍋 እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ድሮም ጥምቀት የሚያምረው በጋራ ሲያከብሩት እኮ ነው! የዕለታዊ ዳታ ጥቅሎችን ስንገዛ ለ24 የሚቆይ የ100% ጉርሻ: የድምፅ ጥቅል ስንገዛ 100% ጉርሻ እናግኝ::
የበዓሉን ልዩ ድባብ ለሌሎች እናካፍል!


🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether


🌐🍋 ለጥምቀት ያልሆነ ቅመም…🎁

💨 ⚡ እንደ ዋይፋይ 6 እና 3000 mah የባትሪ አቅምን ከአዳዲስ የቴክኖሎጂ ትሩፋቶች ጋር የይዘውን እንዲሁም በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ልዩውን ቅመም MIFIን 30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 30ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር ገዝተን ፈጣኑን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም! 😋

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

5.8k 0 12 72 38

🍋 እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ድሮም ጥምቀት የሚያምረው በጋራ ሲያከብሩት እኮ ነው! የዕለታዊ ዳታ ጥቅሎችን ስንገዛ ለ24 የሚቆይ የ100% ጉርሻ: የድምፅ ጥቅል ስንገዛ 100% ጉርሻ እናግኝ::
የበዓሉን ልዩ ድባብ ለሌሎች እናካፍል!


🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether


ለበዓሉ ለወዳጅ ጓደኞቻችን በነፃ ብር በመላክ የM-PESAን ነፃ አገልግሎት እናጣጥም፤ ከM-PESA ወደ የትኛውም የሳፋሪኮም ስልክ በነፃ እንላክ ! መልካም የጥምቀት በዓል!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether

6k 0 1 22 21

🍋 እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ይህን የመድፈኞቹን አጓጊ ጨዋታ በዕለታዊ 1.1 ጊባ +1.1 ጊባ ጉርሻ የዳታ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ በDSTV በቀጥታ እንከታተል!

በM-PESA ላይ ስንገዛ
እለታዊ 1.3 ጊባ + 1.3 ጊባ ጉርሻ በ30 ብር ብቻ! 

🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


🍋 እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ድሮም ጥምቀት የሚያምረው በጋራ ሲያከብሩት እኮ ነው! የዕለታዊ ዳታ ጥቅሎችን እየገዛን ለ24 የሚቆይ የ100% ጉርሻ እናግኝ! የበዓሉን ልዩ ድባብ ለሌሎች እናካፍል!

በM-PESA ስንገዛ 1.3 ጊባ ከ1.3 ጊባ ጉርሻ ጋር በ 30 ብር ብቻ!


🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether



7k 0 2 48 26

ፏ በአርብ

ለM-PESA ምርጡን የሀርሞኒካ ግጥም በመፃፍ እና ብዙ ላይክ ላገኘው ኮመንት የ200 ካርድ ልከን ፏ እናደርጋለን!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ፏ በአርብ!

እንመልስ እንሸለም!

ያለፈው ሳምንት ቅዳሜ የተካሄደው በርሜል ፌስት እንደዚህ ደማቅ ድባብ ነበረው። እስቲ የሳፋሪኮምን ሎጎ ያለባቸውን 3 ቦታዎች ኮመንት ላይ እናስቀምጥ! ትክክለኛውን መልስ ኮመንት ላይ ያገኙና ምንም ላይክ የሌላቸው 3 ተወዳዳሪዎች የ200 ብር ካርድ እንሸልማለን!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether

6.8k 0 2 864 18

ፏ በአርብ!

እንመልስ እንሸለም!🎁

የክሬዲት መሙያውን ቁጥር እንመልስ! እንሸለም! ትክክለኛውን መልስ ኮመንት ላይ ያገኙና ምንም ላይክ የሌላቸው 3 ተወዳዳሪዎች የ200 ብር ካርድ እንሸልማለን!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether

6.7k 0 4 1.5k 21

🔥 ይጋብዙ ፣ ይሸለሙ 🔥 የቴሌግራም ቻናላችንን ያጋሩ 🎁

🔥የጋበዙ፣ ያጋሩ ሽልማታቸውን ወስደዋል🔥

ከእናንተ የሚጠበቀው የሳፋሪኮም መስመራችሁን በመጠቀም የተጠቀሱትን ቅደም ተከተሎች መተግበር ነው🫰🏽

ያስተውሉ 👉🏽 በእርስዎ ጋባዥነት የሚቀላቀለው ሰው ቁጥር ሲጨምር የሚያገኙት የአየር ሰዓት መጠንም እየጨመረ ይሄዳል 😱 እንዲሁም ተጋባዦቻችሁ ገፁን ከተቀላቀሉ በኃላ “back” የሚለውን ተጭነው “check subscription” እንዲያደርጉ ያሳስቡ 💥

የቴሌግራም ቻናላችን 👉🏽 https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

የቴሌግራም ቦታችን👉🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot

መልካም እድል 🎁💥🤩

#SafaricomEthiopia #1Wedefit
#FurtherAheadTogether

6.9k 0 12 19 20

ከጎረቤት የተላከው ገንዘብ ስጦታ ጨምሮ ይደርሰናል ፤ በM-PESA በኩል ከኬንያ የምንቀበለው ገንዘብ 5% ተጨማሪ ገንዘብ እና 1ጊ.ባ ኢንተርኔት እያስገኘ ነው!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether


ሳፋሪኮም M-PESA ከአዋሽ ኢንሹራንስ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ። ይህ የአጋርነት ስምምነት የአዋሽ ኢንሹራንስ ደንበኞች የኢንሹራንስ እና ተያያዥ ክፍያዎቻቸውን በ M-PESA በቀላሉ እንዲከፍሉ የሚያስችላቸው ነው።

ይህ ስምምነት ሳፋሪኮም M-PESA ከኢንሹራንስ ዘርፉ መሪ ተቋማት ጋር ያለውን አጋርነት እያሰፋ መሔዱን የሚያሳይ ሲሆን ለዲጂታል ኢትዮጵያ በጋራ አስተዋጽዖ ለማበርከት እና ፈጣን፣ አስተማማኝና ዘመኑ የሚፈልገውን የዲጂታል ክፍያ ትግበራ የሚያፋጥን ነው።





18 last posts shown.