Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB
📥Inbox us @sebrisatAd
• መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
Software Https://www.sebrisat.com/

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ለኳስ አፍቃሪያን በተለይ የChampions League ጨዋታዎችን ለማየት የተቸገራችሁ!

24H Sport 1 እና 24H Sport 2 የተሰኙትን ሁለት ቻናሎች ለመመልከት እነዚህን ነገሮች ብቻ ያድርጉ።
-ቻናሎቹን ለመመልከት Ethiosat ካላችሁ ምንም በ1 ዲሽ ብቻ LNB እና Switch በመጨመር ወይም Varzish እና Ethiosat ከነበራችሁ ዲሹን በማስተካከል ብቻ ማየት ትችላላችሁ።
-ቻናሎቹን ለማየት ምንም አይነት Internet አይፈልግም ነገር ግን 1 ጊዜ ብቻ Active ይደረጋል።


✅ለዲሽ ባለሙያዎች ብቻ!

Satellite signal ለማስተከ‍ከል ቫርዚሽ ላይ እነዳለ በStrong TP ይህንን ሞልተን ዲሹን ትንሽ ቀና ብቻ ማረግ ነው። በጣም ትንሽ።

የቻናሉ TP - 11077 H 02500 ነው።
STRONG TP - 10973/V/27500

እነዚህን ወርቃማ የኳስ ቻናሎች ለመመልከት የሚሰሩት 24H Sport Iks የሚቀበሉ ሪሲቨሮች ላይ ብቻ ነው።

የሪሲቨሮች ዓይነት - POPULAR T40 ነው የራሱ 24H ፣ Amos እና IPTV የተሞላ ስላለው በጣም ተመራጭ ነው።

2.2k 0 49 22 27

NEW PRODUCT ALERT

- USB TO HDMI Convertor ለ PC እና Desktop

ጥቅም - ከLaptop ወይም Desktop ከUSB OUTPUT ምስል ወስዶ ወደ TV በHDMI ለመጠቀም የሚረዳ

ለአትራፊዎች እና Reseller Wholesale price ነው።


ለአትራፊዎች ፣ ለዲሽ ገጣሚዎች ፣ ለተጠቃሚዎች የሚሆኑ የTV መስቀያዎች ከነሙሉ መረጃቸው ጋር እዚህ ጋር አቅርበናል።

ዋጋችን እና የዕቃችን ጥራት በደንብ አስተማማኝ ነው።

ዕቃ ለመግዛት በእነዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy

#Call - 0922567041 👤 Sebri
#Call - 0912752448 👤 Surafel
#Call - 0910207883 👤 Feysel


ከ14-42” የሚችል ተለጣፊ መስቀያ


ዋጋው የሚቀንስ ከ26-63/65 Inch የሚል ተለጣፊ መስቀያ


ከ14-55 Flexible የማይረባ ዋጋው ቅናሽ የሆነ መስቀያ

MODEL - HDL117


ከ32-60 የሚችል ባለ 2 እጅ FLEXIBLE

MODEL - P5


ከ46-100” መስቀል የሚችል ሸክላ ብረት የሆነ ጠንካራ

MODEL - 46-100


ከፍ ዝቅ (Angle Tilt) ያለው ከ32-55 ወይም ከ33-65 የሚችል ተለጣፊ መስቀያ

Model - P4


ORIGINAL አነስ ያለ ዋጋ ያለው መስቀያ ከቡኒው ተሻሽሎ የተሰራ

MODEL - X400


ከ32-55/60 የሚችል FLEXIBLE መስቀያ
MODEL - P4


ከ 32-80 Inch የሚችል FLEXIBLE መሰቀያ


ከ 40-80 መስቀል የሚችል FLEXIBLE መስቀያ

MODEL - CP502


ከ 32-65 የሚችል FLEXIBLE መስቀያ

Model - CP402


ከ 14 እስከ 55 እና ከ14 እስከ 42 Flexible Stand ብዛት በአሪፍ ዋጋ አለኝ።


ስለ MI 2K እና MI 1080 Cameraዎች የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ በ Tiktok ላይ Video ለቀናል።

በዚህ link ገብታችሁ ተመልከቱ።

https://vm.tiktok.com/ZMMDP4Mbd/

https://vm.tiktok.com/ZMMDP4Mbd/


ቤን 7W ወይም Nilesat ላይ በቪIP ጀምሯል።


SIRIUS_V113_21032024.bin
5.8Mb
Realstar RS SIRIUS አዲስ የወጣ Software

ቀን 21-03-2024

•YOUTUBE ተስተካክሏል።

@Sebrisat

5.7k 0 31 17 10

RS-1010HD_and_RS-5050HD_V2.45_21032024.bin
3.1Mb
Realstar RS1010 እና RS5050 አዲስ የወጣ Software

ቀን 21-03-2024

•YOUTUBE ተስተካክሏል።

@Sebrisat


ዘ Original | MI TV STICK (XIAOMI)

ዕቃ ለመግዛት በእነዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy

#Call - 0922567041 👤 Sebri
#Call - 0912752448 👤 Surafel
#Call - 0910207883 👤 Feysel

20 last posts shown.