ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ መጋቢት 25 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
ምሽት የተደረጉ፣ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች እና መረጃዎች ላይ እናተኩራለን።
👉ሊቨርፑል1-0 ኤቨርተን
ከቀይ ካርድ እስከ የጨዋታ ውጪ ጎል አነጋጋሪ የዳኝነት ውሳኔዎች የተስተዋለበት ጨዋታ በሊቨርፑል አሸናፊነት አብቅቷል።
👉በዳኝነት ውሳኔዎቹም ሆነ በጨዋታው ዙሪያ ምን ትላላችሁ?
👉ማንችስተር ሲቲ፣ኒውካስል ፣አስቶንቪላ በማሸነፍቸው በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ የሚደረገውን ፉክክር ጠንካራ አድርጎታል። እንመለከተዋለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey