በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ተቀርተው ያለቁ ደርሶች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአሏህ ፍቃድ በዚህ ቻናል በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ብኑ ሽይኽ ኣደም ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ብቻ ይለቀቃሉ። ቻናሉን ሼር በማድረግ ሁላችንም ሐላፊነታችንን እንወጣ።
https://t.me/SheikhMuhammedZain

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


Forward from: قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
🌹 بشرى سارة 🌹

የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

📚 በኮርሱ የሚቀራው ኪታብ :- ''ሠለሠቱል ኡሱል"

🎙 ኪታቡን ሚያቀሩት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ(በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ)  አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕖 የትምህርቱ ቀንና ሰዐት :- ዐሽረል አዋኺር ከዙህር ሰላት በኃላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- እሁድ ረመዳን 21-1445 ሂጅሪ ይሆናል።

* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
&
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn







































20 last posts shown.