እንደሚታወቀው አዲስ የgrading scale የወጣ መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም የgrading scale በዚህ semester ይያዝ የሚለው አብዛኛውን ተማሪ ያስደሰተ ውሳኔ አደለም እየተባለ ብዙ መልዕክት እየደረሰን ስለሆነ ህብረቱ ተወያይቶ በኘሬዘዳንቱ በኩል ባስተላለፈው መልዕክት ሁሉም ተማሪ በክፍል ተወካዩ በኩል በየክፍሉ petition አስፈርሞ ለተማሪዎች ህብረት ቢሮ ነገ ይዞ እንዲመጣ ተወስኑዋል።
ማሳሰቢያ:-
ማንኛውም ተማሪ በዚህ ሂደት ውስጥ አመፅ ለማስነሳት የሚሞክር ሆኖም ተማሪውን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ሲወስድ የተገኘ ተማሪ በዩኒቨርስቲው discipline committee ህብረቱ እንደሚጠይቀው እናሳስባለን ።
Location of students' union office:-
Undergraduate campus
Office number 57
share it to all ‼️