ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ሃና አርዓያስላሴ በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢፌፖሚ):-ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ሃና አርዓያስላሴ በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከክብርት ሚኒስትር ሃና አርዓያስላሴ ጋር ሰፊ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ባለፉት ስድስት የለውጥ ዓመታት በፀጥታና ፍትህ ዘርፍ በተሠሩ የማሻሻያ ስራዎች ከፍትህ ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት በመስራት ትላልቅ ወንጀሎችን በመመርመር ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን አንስተዋል፡፡
ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል አያይዘውም በሪፎርሙ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተከናወኑ ስራዎች በተለይ በሰው ኃይል ግንባታ፣ በሎጂስቲክስ አቅም፣ በቴክኖሎጂ፣ በአደረጃጀት፣ በወንጀል መከላከልና ምርመራ፣ በትምህርትና ስልጠና እንዲሁም በፖሊስ ለፖሊስ የውጭ ግኑኘነት ጠንካራ አቅም መፈጠሩን ተናግረዋል፡፡
የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ሃና አርዓያስላሴ በበኩላቸው የጋራ ሥራዎችን ለማከናወን በተቋቋመው የፍትህ ዘርፍ ርፎረምን በማጠናከር ተደራሽነትን ማስፋፋት በቅንጅት መስራት ወሳኝ መሆኑን አንስተዋል፡፡
ክብርት ሚኒስትሯ በወንጀል መከላከል እና በወንጀል ምርመራ የተፈጠሩ የፖሊስ አቅሞችን ተዘዋውረው ጎብኘተዋል፡፡
@subitime