Tamagne Beyene


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


Tamagn Beyene ታማኝ በየነ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Forward from: Awaqi Godana Challenge
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ።

@awaqiethiopia

ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ::

https://t.me/awaqiethiopia

Promotion Details
Contestant name: #Yaye
Contestant ID: #1744720182


Forward from: Fasil Yenealem
እየተማራቹ የማታቁትን እየጠየቃችሁ ገቢ ምታገኙበት ቦት ነው Ask Anything Ethiopia በሀገራችን ልጆች የተሰራ ሲሆን ሊበረታታም የሚገባ ተግባር ነው ወደ ቦቱ በመግባት Start ብላቹ ቋንቋ ከመረጣችሁ በኋላ የምፈልጉትን በመጠየቅ እንዲሁም ጥያቄ በመመለስ ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ።

መረጃው በኢሳት ኢንፎ ቲም የተረጋገጠ

https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1744720182


The official page of #NoMore is up. It includes our first press release abt our movement's stance on the release of TPLF prisoners. This site will help us overcome censorship, include more voices & become more organized. Please subscribe for more.

የ#NoMore ኦፊሺያላዊ ገጽ ተዘጋጅቷል። በህወሀት እስረኞች መፈታት ላይ የንቅናቄአችን አቋም የመጀመሪያ ጋዜጣዊ መግለጫችንን ይጨምራል። ይህ ጣቢያ ሳንሱርን እንድናሸንፍ፣ ብዙ ድምጾችን እንድናካትት እና የበለጠ እንድንደራጅ ይረዳናል። እባክዎን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://t.me/NoMore_Beqa


Forward from: Hermela Aregawi/ሄርሜላ አረጋዊ
እንኳን አደረሳችሁ የ#nomore ቤተሰቦች ፈጣሪ ሆይ ተመስገን ለዚህ ቀን ስላደረስከን

@HermeelaAregawi








Forward from: Hermela Aregawi/ሄርሜላ አረጋዊ
ሠዓሊ ተሰማ ተምትም ከልብ አመሰግናለሁ


#NoMore
#በቃ

@HermeelaAregawi


Forward from: Fasil Yenealem
https://t.me/HermeelaAregawi

Never Give Up
#NoMoreTPLF
#NoMore

1 Like 6$ ዶላር Dollar
1 Share 12$ ዶላር Dollar

ለውዲቷ ኢትዮጵያ ለመስጠት በአባቶቼ ደም ቃል እገባለሁ

ሌሎቻችሁ እንደ ቻሌንጅ ጀምሩት #NoMore #በቃ

ሄርሜላ አረጋዊ በቴሌግራም


Forward from: ESATtv Ethiopia
ሰበር መረጃ||የህወሀት ድርድር||ጉዞ ወደ መቀሌ|የተቃረበው የኢትዮጵያ የብስራት ዜና||

https://youtu.be/J93kg2uyx2w


Forward from: Fasil Yenealem
የትግራይ እናት ልጅሽ የታለ?

@Fasilyenealemofficial


Forward from: Fasil Yenealem
አሜሪካና የአውሮፖ ህብረት ሌሎች አገሮችን አሳምነው፣ ደልለው ወይም አስፈራርተው የፖለቲካ ፍላጎታቸውን በሰብዓዊ መብት ስም ለማስፈጸም የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጻረር ውሳኔ በተመድ በኩል አስወስነዋል። ከውሳኔው በሁዋላ የሰብዓዊ መብት አጣሪ ኤክስፐርት ሆነው የሚሾሙት ራሳቸው ምዕራባውያኑ ወይም እነሱ የገዟቸው የሌሎች አገሮች ምሁራን ተብየዎች ናቸው። ኢትዮጵያ የተመድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽንን ውሳኔው ውድቅ ማድረጓ ትክክል ነው። ነገር ግን ከመግለጫ ባለፈ፣ እነሱ ከፋፍለው ሊያዳክሙን እንደሚፈልጉት ሁሉ እኛም እነሱን ለመከፋል ስራ መስራት አለብን። አንደኛው ዘዴ በአየርላድ ላይ እንዳደረግነው ሁሉ የስሎቬንያን አምባሳደር በፍጥነት ማባረር ነው።

አውሮፖ ጥርስ የሌለው አንበሳ ነው። ከገንዘብ ጥቅም ውጭ ሌላ ፍላጎት ስለሌለው፣ ጠንከር ስትልበት ይደነግጣል። ስለዚህ ህብረቱን እርስ በርስ ለመከፋፈል አንዱ ዘዴ አምባሳደሩን ሂድ ብሎ ማስወጣት ነው።
ለስሎቬንያ ብለው እነ ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር አይጣሉም። እርስ በርስ ግን እንዲወዛገቡ አጀንዳ እንሰጣቸዋለን።

እች " ወደ ኢትዮጵያ የምንሄደው ልናሰለጥናቸው ነው " የምትለዋ የእነ ሙሶሎኒ ዘዴ፣ ሰብዓዊነትን ተላብሳ በድጋሜ ብቅ ማለቷ የታሪክን ድግግሞሽ ከማሳየት ውጭ፣ የረባ ተጽኖ አይኖራትም።

@fasilyenealemofficial






ሰበር ዜና❗️

ሸዋሮቢት ከተማ በአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በቡድን የተደፈሩት አዛውንት ራሳቸውን አጠፉ!

እድሜያቸው 50ዎቹን ያለፈው የሸዋሮቢት ከተማ ነዋሪዋ አዛውንት በአሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች በቡድን ከተደፈሩ በኋላ ራሳቸውን አጥፍተዋል።

ፖሊስና የአካባቢው የአይን እማኞች በሥፍራው ለሚገኙት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢዎች እንደገለጹት፤ እድሜያቸው 50ዎቹን የተሻገረውና የሸዋሮቢት ከተማ ቀበሌ 02 ነዋሪ የነበሩት ወይዘሮ ሞሚና አህመድ (ስማቸው የተቀየረ) በአሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች በመደፈራቸው የልጄን አይን ከማይ ብለው ራሳቸውን አጥፍተዋል።

ወ/ሮ ሞሚና የማገዶ እንጨት በመሸጥና እንጀራ በመጋገር የሚተዳደሩ ሲሆን፤ የ15 ዓመት ታዳጊ ልጅ እንዳላቸው የሸዋሮቢት ከተማ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ሀላፊ ኮማንደር አህመድ መሐመድ ለኢፕድ ገልጸዋል።

ኮማንደሩ እንዳሉት፤ ግፈኛው ቡድን ልጃቸው ላይ በር ቆልፎ እናቱን ወደ ሌላ ቤት በመውሰድ አስነዋሪውን ግፍ ፈጽሟል።

በተመሳሳይ ከወ/ሮ ሞሚና ጋር በአንድ ቤት በአሸባሪው ቡድን ታጣቂዎች አብረው የተደፈሩት ወይዘሮ አለምሸት አሸብር (ስማቸው የተቀየረ) ከሟች ጋር አንድ ቤት እንደነበሩ እና እየተፈራሩቁ በሰው ልጅ ላይ ሊፈጸም ቀርቶ ሊታሰብ የማይችል በደል እንዳደረሱባቸው ይናገራሉ።

ዛሬም በሳቸውና በጓደኛቸው ላይ የተፈጸመው በደል ያንገበግባቸዋል። እሳቸው በህይወት ተርፈው ጓደኛቸውን የነጠቃቸውን ግፍም በሲቃ ተሞልተው ይናገራሉ።

ጓደኛየ በደሉ ከደረሰባት በኋላ "ከዚህ በኋላ የልጄን አይን የማይበት ዐይን የለኝም' ብላ ራሷን አጠፋች" ሲሉ ተናግረዋል።

እርሳቸውም በታጣቂዎቸ የተደፈሩት በቡድን መሆኑን የገለጹት ወይዘሮ አለምሸት፤ ከሞራል ስብራቱና በደሉ ባሻገር አከላዊ ህመም እየተሰማቸው እንደሆነ ለኢፕድ ገልጸዋል።

የራስ ጸጉራቸውን በመንጨት ብዙ እንግልት በማድረስ ሁለቱን አዛውንት አየተፈራረቁ ድርጊቱን እንደፈጸሙባቸው ወይዘሮዋ የነገሩን ሀዘንና ሲቃ በተሞላበት አንደበታቸው ነው።

እነዚህ አረመኔዎች ግፉን ከመፈጸማቸው በፊት "እንጀራ አምጡ" ብለው ጠይቀው በእጃቸው ከበሉ በኋላ እንደሆነና፤ "መግደልም መድፈርም መብታችን ነው" እያሉ በመሳሪያ አስፈርርተው ድርጊቱን እንደፈጸሙ ተጎጂዋ ተናግረዋል።

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው የአማራና አፋር አካባቢዎች ንጹሃንን በጅምላ መግደል፣ ህጻናትና አዛውንት ሴቶችን መድፈርና ንብረት ማውደም መፈጸሙን የሰብአዊ መብት ተቋማት ጭምር እየገለጹ ይገኛሉ።

ነፍስ ይማር

ሼር ሼር
@ESATtvEthiopia


ኢትዮጵያ ውስጥ በሶሻል ሚዲያ ላይ በጣም ተቀባይነት የሚያገኙት ከባህላችን ውጪ የሆኑ ቪዲዮዎች ስድቦች እና የመሳሰሉትን አይነት ቪዲዮ የሚሰሩ ናቸው ይህም ጥሩ የሚሰሩ ልጆችን ስነልቦና የሚጎዳ ይመስለኛል ስለዚህ የምትደግፉትን ሰው መምረጥ ያለባቹ ይመስለኛል። https://youtube.com/channel/UCMZjC5_LoEjS8FxGQOmnrag በዚህ ሊንክ የአንድ ወንድማችን ቻናልን ታገኛላቹ ሰብስክራይብ እያረጋቹለት በኮመንትም አበረታቱት ጥሩ ጥሩ የሚሰሩትንም አበረታቱ።


ወገኔ በሚጨነቅበት ወቅት አብሬው ከሌለሁ የእኔ ኢትዮጵያዊነት ትርጉም የለውም
ሼር


ሙህራኖች በሙሉ ዛሬ አንድላይ ቁማችሁ ለኢትዮጵያ ድምጽ ሁኗት!

18 last posts shown.

230

subscribers
Channel statistics